የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እስከ ሞት ድረስ መሥዋዕት ለመክፈል እንዲዘጋጁ ፓትርያርኩ አሳሰቡ ፡፡
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ መጀመሩን አስመልክቶ ቅዱስ ፓትርያርኩ የሰጡት የመክፈቻ ቃለ ምዕዳን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ • ብፁዕ አቡነ ያሬድ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ • ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ • […]
Read More →በአዲስ አበባ 1.7 ቢሊዮን ብር ብድር ያለ ዋስትና ተሰጠ !!
ለብድሩ መያዣነት የሚመሠረተው ማህበር ሆኖ ይቀጥላል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2012 የበጀት ዓመት ከመደበው የወጣቶች የብድር ፈንድ ውስጥ 1.7 ቢሊዮን ብሩን በስድስት ወር ውስጥ ያከፋፈለ ሲሆን ለብድሩ መያዣነትም የተመሰረቱት ኢንተርፕራይዞች ራሳቸው እንጂ የማስተማመኛ ንብረት እንደሌለ አዲስ ማለዳ አረጋግጣለች። አዲስ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ለሰባት ሺሕ ኢንተርፕራይዞች ብድሩን ያከፋፈለ ሲሆን፣ በዚህ ውስጥም ከ 21 ሺሕ በላይ […]
Read More →ኒውክሌር ጤፍ ማሻሻሻ ዘዴ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ
በኢትዮጵያ የግብርንናና ምርት ተቋም ደብረዘይት የሚገኘው የእርሻ ምርምር ተቋም ለሰላሳ ስድስት ወራት ሲከናወን የነበረው የጥናት አጀንዳ የአቶሞክ ነጸብራቅ የጤፍ ምርትን ሊያሳድግ እንደሚችል ጠቁሟል ። የዘር ምርቱንም ሃይል ያለው የእድገት ብቃት ሊኖረው እንደሚችል አሳውቋል። በሶሎሞን ጫንያለው (ዶ/ር) የሚመራው እና አራት ባለሞያዎችን አሳትፎ በኢትዮጵያ መንግሥት ሙሉ የፋይናንስ ድጋፍ የሚደረግለት ይህ ምርምር፣ የኒኩሌር ጨረርን በመጠቀም የጤፉን ዘረመን በማሻሻል […]
Read More →ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው
የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 29/2012 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ። ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚፈጥረውን ችግር አሁን አገሪቱ ባሏት ሕጎች መፍታት የማይቻል በመሆኑ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች […]
Read More →በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ
ትናንት ቅዳሜ ምሽት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ ሁለት ተማሪዎች መሞታቸው ተነገረ። ያነጋገርናቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና መምህር የብሄር መልክ በያዘው ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉን እና በርካቶች መቁሰላቸውን አረጋግጠዋል። በዩኒቨርሲቲው መምህር የሆኑት ምንጫችን ትናንት ምሽት በተፈጠረው ግጭት ሁለት ተማሪዎች መሞታቸውን ወደ ዩኒቨርሲቲው ደውለው መስማታቸውን ነግረውናል። የሆስፒታል ምንጮች እንደጠቆሙት ደግሞ ወደ ወልዲያ ጄኔራል ሆስፒታል […]
Read More →መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ
መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ለማሠልጠን ማዕከል እንዲከፈት ወሰነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በተለይ በክርስቲያኖችና በአብያተ ክርስቲያናት ላይ እየደረሰ ያለው ስደትና መከራ እንዲያበቃ፣ መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ አሳሰበ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5(164) ድንጋጌ መሠረት ከጥቅምት 12 እስከ 24 ቀን 2012 […]
Read More →በአዲስ አበባ በሩብ ዓመት በተከሰቱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል
ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል በ2012 በጀት ዓመት የመጀመርያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ፣ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንደገለጸው፣ ሕይወታቸው ካለፈው 28 ሰዎች በተጨማሪ ግምቱ ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ንብረት ወድሟል፡፡ ይኼ ሁሉ ውድመት በአጭር ጊዜ ውስጥ የደረሰው በ60 […]
Read More →የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ
በጋዜጣዉ ሪፓርተር ማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፣ የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች (Accessories) በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ማምሻውን እንዳስታወቀው፣ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ የግል መገልገያ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በዓረቢያን መጅሊስ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ተደብቀው በግለሰብ ስም የመጡ የተለያዩ የስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች ተይዘዋል፡፡ […]
Read More →ሰበር ዜና ሕወሓት ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ ነው የሰሜን እዝ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ!
የሕወሓትን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርብ እየተከታተለ ይፋ የሚያደርገው ከራያ ማንነት ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊው አቶ ደጀኔ አሰፋ እንደገለጸው የጦርነት እንቅስቃሴ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው ሕወሓት ዛሬ ጥቅምት 9/2012 ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ መሆኑን እና የሰሜን ዕዝ ይህ ተስፋ የቆረጠ ሀይል ሕዝብ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ጥንቃቄ እንዲወስድ ጥሪ አቀረበ። “ዛሬ መስከረም 9/2012 በዚህ ሰዓት ከግራካህሱ […]
Read More →