የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ቤተ መንግሥት የመፍረስ አደጋ ተጋርጦበታል
በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ቤተ መንግሥት ውስጥ የተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሲገለገሉ መቆየታቸውን ተከትሎ ቅርሱ የተለያየ ጉዳት ስለደረሰበት የመፍትሄ እርምጃዎች መወሰድ ተጀመሩ። ከኹለት ዓመታት በፊት የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስተዳዳሪዎች በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ሲኖሩ የነበሩ ሲሆን ለዕድሳት በሚል እንዲወጡ የተደረገ ቢሆንም፣ በቅርሱ ውስጥ ሌሎች የመንግሥት ቢሮዎች እስካሁን እየተገለገሉበት ይገኛል። ንጉሱ ባሠሩት የግብር አዳራሽ ውስጥ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩት […]
Read More →የጋዜጠኞች መታሰር ለፕሬሱ አደጋ ነው ተባለ
ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች የተሰኘው የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ቡድን ይፋ እንዳደረገው የዚህ ዓመት የዓለም የጋዜጠኞችና ሃሳብን የመግለፅ ይዞታ ዘገባ ኢትዮጵያን በፕሬስ ነፃነት እርከን ከ180 የዓለም ሃገራት 150ኛ ላይ ሲያስቀምጣት፤ ኤርትራ ደግሞ ሰሜን ኮሪያን ቀድማ 179ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን አመልክቶ ነበር። ዓለም አቀፉ ድርጅት በያዝነዉ ዓመት አጋማሽ፣ ጥር ላይ ባወጣዉ የፕረስ ነፃነት መዘርዝር ኢትዮጵያ አምና ከነበረችበት አርባ […]
Read More →በደብረ ማርቆስ 31 የጥቃቅንና አነስተኛ አንቀሳቃሾች በጎርፍ አደጋ ወደሙ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የሁሰታ ወንዝ ሞልቶ ባደረሰው የጎርፍ አደጋ ምክንያት 25 አባወራዎች፣ 111 ቤተሰብና 31 የጥቃቅንና አነስተኛ አንቀሳቃሾች በጎርፉ ጉዳት ደረሰባቸው። ከሐምሌ 18/2011 ጀምሮ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተሽከርካሪም ሆነ ሰው ማለፍ ባለመቻሉ በመማር ማስተማሩ ላይም መስተጓጎል እየፈጠረ ነውም ተብሏል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተወካይ […]
Read More →የኮንስትራክሽን ኩባኒያው በ51 ሚሊዮን ብር የግብር ስወራ ተከሰሰ
ፓወር ኮን የግንባታ ተቋራጭ ድርጀት ለመንግሥት መክፈል የነበረበትን 51 ሚሊዮን ብር ግብር ሰውሯል በሚል በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ንግድ ችሎት ክስ ተመሰረተበት። በድርጅቱ ግብይት ላይ ከ2006 ጀምሮ በተሠራ የምርመራ ኦዲት 25 የሚሆኑ ሐሰተኛ ደረሰኞችን ተጠቅሟል በሚል በግብር ስወራ ክስ ዐቃቤ ሕግክሱን መስርቷል። በሁሉም የግብር ዓይነቶች መንግሥት ማግኘት የነበረበትን ገቢ ሰውሯል በሚል በድርጅቱ […]
Read More →Ethiopia will cut internet as and when, ‘it’s neither water nor air’ – PM Abiy
ETHIOPIA Ethiopia’s prime minister says that if deadly unrest in the country continues with online incitement, internet in the country could be cut off “forever.” Abiy Ahmed’s press conference on Thursday came after the assassination of the East African nation’s army chief and a regional coup attempt in recent weeks. “For sake of national security, […]
Read More →UN agency helps stranded Ethiopians return home, ending ‘harrowing migration ordeal’
IOM Bole Addis Ababa International AirportAfter being stranded in Yemen, a group of Ethiopian migrants return to Addis Ababa with the support of the International Organization for Migration. (July 2019) 16 July 2019Humanitarian Aid With the support of the International Organization for Migration (IOM), some 280 Ethiopians returned home on 10-11 July, after being facing traumatic […]
Read More →ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በኦሮሚያ ክልል ተጠልለው ለነበሩና ወደ ቀድሞ ቀያቸው የተመለሱ ከ70 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ጽሕፈት ቤት በመንገድ ብልሽት ምክንያት እርዳታ ማከፋፈል አለመቻሉ ታወቀ። ከቦሎጅንፎይና ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ሀሮ ሊሙ እንዲሁም ነቀምት ተጠልለው የነበሩት እነዚህ ተፈናቃዮች የሰብኣዊ እርዳታው በመቋረጡ ችግር ውስጥ መግባታቸውን አስታውቀዋል። በመስከረም 2011 ላይ በአካባቢዎቹ ተፈጥሮ በነበረው […]
Read More →የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 19 ቢሊዮን ብር አተረፈ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2011 በጀት ዓመት 19 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡ ታወቀ። ባንኩ ከፍተኛ የገንዘብ ትርፍ በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ባንኮች ግንባር ቀደም መሆኑ ተመላክቷል። ከዚህም በተጨማሪ የትርፍ ዕድገቱ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ሲሆን በመቶኛ ሲሰላም ከ90 በመቶ በላይ እንደሚሆን ታውቋል። በ2011 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ላይ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ያተረፈው […]
Read More →