www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 21
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 21
Latest

Opportunities Abound in Ethiopia for African Americans

By   /  June 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Opportunities Abound in Ethiopia for African Americans

By Cora Jackson-Fossett, Staff Writer Consul General Birhanemeskel Abebe Segni and Ethiopian Ambassador Fitsum Arega welcome Ethiopian Ambassador, Fitsum Arega visits L.A. to invite investors and tourists to the historic nation The government of Ethiopia is rolling out the welcome mat to African Americans to explore the business opportunities and tourist destinations throughout the historic […]

Read More →
Latest

ኦነግ በወለጋ ዞን በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት ፈፀመ። ቢቢሲ

By   /  June 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦነግ በወለጋ ዞን በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት ፈፀመ። ቢቢሲ

በቄለም ወለጋ ዞን በጋዎ ቄቤ ወረዳ ሽመላ ቀበሌ ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። የቄለም ወለጋ ዞን የጸጥታና ህዝብ ደህንነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታምሩ በበኩላቸው አምስት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸውን አረጋግጠዋል። ነገር ግን እሳቸው እንደሚሉት የተገደሉት ሰዎች ንጹሃን ሳይሆኑ የታጠቁ ሃይሎች ናቸው ብለዋል። “የመከላከያ ሰራዊት እርምጃ የወሰደው በንጹሃን ዜጎች ላይ ሳይሆን በታጠቁ […]

Read More →
Latest

ይልማ ገብረአብ ማን ነው?

By   /  June 17, 2019  /  ኣማርኛ  /  Comments Off on ይልማ ገብረአብ ማን ነው?

🌻ይልማ ገብረአብ🌻* ‼”ከ108″ በላይ ለሆኑ ድምፃዊያን “ከ1800” በላይ የዘፈን ግጥሞችን ያበረከተው “ባለወርቅ ብዕሩ ጥበበኛ”‼. 📝በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ የዚህን ሰው ግጥም ያላቀነቀነ ድምፃዊ ፣ በሙዚቃ መሳሪያ ያላጀበ ሙዚቀኛ ፣ የእሱን የሙዚቃ ግጥም ከዜማ ጋር ያላዋሀደ አቀናባሪ ፣ የእሱን ግጥም በዜማ ያልቀመመ የዜማ ደራሲ ፣ የእሱን ስራ የያዘ በካሴት ክርም ሆነ በሲዲ ያላሳተሙ ሙዚቃ ቤቶች ቢኖሩ እንኳን […]

Read More →
Latest

ዛሚ ሬዲዮ በአስራ ስድስት ሚሊዮን ብር እዳ ተከሰሰ እገዳም ወጣበት!!

By   /  June 15, 2019  /  AFRICA, Ethiopia, Media  /  Comments Off on ዛሚ ሬዲዮ በአስራ ስድስት ሚሊዮን ብር እዳ ተከሰሰ እገዳም ወጣበት!!

ባለፈው ሰኞ፣ ግንቦት 26/2010 በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ የንግድ ችሎት የናሁ ቴሌቪዥን እናት ድርጅት በሆነው ጎልደን ኮፊ ሮስተሪ አመልካችነት በዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 ሬዲዮ ላይ በቀረበው አቤቱታ መሰረት የሬዲዮ ጣቢው እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ እግድ ማውጣቱ ታወቀ። በተጨማሪም በድርጅቱ ተመዝግበው ያሉ ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይም እግድ የወጣ ሲሆን እግዱም በፌደራል ትራስፖረት ባለስልጣን፣ በብሮድካስት ባለስልጣን እንዲሁም በቂርቆስ […]

Read More →
Latest

ርእሰ አንቀጽ የትግራይን ህዝብ ባላሰበው መንገድ ቅጽበታዊ ውንብድና ላይ መውሰድ እና ማሳሰብ

By   /  June 15, 2019  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on ርእሰ አንቀጽ የትግራይን ህዝብ ባላሰበው መንገድ ቅጽበታዊ ውንብድና ላይ መውሰድ እና ማሳሰብ

ባሳለፍነው ሳምንት የትግራይ ክልል መስተዳድር ፕረዚደንት የሆኑት አቶ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ለመገናኛ ብዙሃኖች እንዳሳሰቡት ከሆነ በብዙዎች አእምሮ ውስጥ ጥልቅ እሳቤ እንዲገባ አድርገዋል። ይኸውም የህወሃት አስተዳደር ወሰ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት የሰራውን የቤት ስራ በሃገሪቱ ላይ በፋ የዘረኝነት እና የሃገር መገነጣጠል ሃሳብ ከፈጸሙ በኋላ እንደገና በድጋሜ በስልጣን ዘመናቸው ከሃያ ስምንት አመታት ቆይታ በኋላ የትግራይ ህዝብ ለመገንጠል ጥያቄ ለማንሳት […]

Read More →
Latest

በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም ! ኦነግ

By   /  June 15, 2019  /  Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም ! ኦነግ

ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የተሰጠ መግለጫ (የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት ያበረከተዉ ድርሻ፣ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች (Qeerroo Bilisummaa Oromoo […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠም ፍ/ቤት እንዲቀርብ ታዟል። Ethiopian journalists detained by the Authorities

By   /  May 26, 2019  /  Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠም ፍ/ቤት እንዲቀርብ ታዟል። Ethiopian journalists detained by the Authorities

=================================ሰሞኑን የአሀዱ ሬዲዮ ጣብያ ጋዜጠኛ ታምራት አበራ በሰንዳፋ ከተማ የታጠቁ የፖሊስ አባላት አማካኝነት ተይዞ ለእስር መዳረጉ ይታወሳል።ከዚህ ጉዳይ ጋ በተያያዘ ም የጣብያው ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠም ተይዞ ፍ/ቤት እንዲቀርብ መታዘዙን ለማረጋገጥ ችያለሁ።ይህን ተፈጻሚ ለማድረግም በተመሳሳይ የታጠቁ የፖሊስ አባላት ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠን ለመያዝ ወደ አሀዱ የሬድዮ ጣብያ መሄዳቸውንም አረጋግጫለሁ።ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ለስራ ጉዳይ ወጣ በማለቱ ፖሊሶቹ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ ቀለም በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

By   /  May 26, 2019  /  Entertainment, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ ቀለም በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

በፍቃዱ ገ/ስላሴ አዎን ይኸው እወቁልኝ፣ ምስክር ሁኑኝ ሰማዕታት ለሷ ነው እንባ እሚያስፈልጋት ከጠላቶቼ ጭብጥ ውስጥ፣ ትንፋሼን በእጄ ሰነጥቃት ሞቴን ከመንጋጋቸው ውስጥ፣ መንጭቄ እኔው ስሞታት ለሀገሬ ብድር ልከፍላት የነፈገችኝን ፍቅር፣ በራሴው ሞት ልለግሳት ዳግሞ ከሞቴ ባንኜ፣ በመንፈስ ጣር ስሞግታት ያኔ ነው እንባዋ የሚያጥራት…….››:: ይህንን ግጥም ያገኘሁት ከባለቅኔው ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ‹‹እሳት ወይም አበባ›› ከሚለው የግጥም […]

Read More →
Latest

በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ተሰጠ

By   /  May 26, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ተሰጠ

በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው የከረሙትና ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ አራት ተከሳሾችን፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ በአድራሻቸው አፈላልጎ መጥሪያ እንዲሰጥ ለሦስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ትዕዛዝ የተሰጠው ዓርብ ግንቦት 16 ቀን 2011 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል […]

Read More →
Latest

በክስ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሹም በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪ እስረኞች ተደበደብኩ አሉ

By   /  May 26, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በክስ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሹም በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪ እስረኞች ተደበደብኩ አሉ

ፍርድ ቤቱ ተጣርቶ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ለማረሚያ ቤቱ ሰጠ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ቀድሞ ማዕከላዊ ተብሎ ይጠራ በነበረው ተቋም ውስጥ ይሠሩ የነበሩት የሽብር ወንጀሎች የቀድሞ ዳይሬክተርና በክስ ላይ የሚገኙት ኮማንደር ዓለማየሁ ኃይሉ፣ በሰኔ 16 ቀን 2019 ዓ.ም. የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪ ተከሳሾች የድብደባ ጥቃት እንደደረሰባቸው ለፍርድ ቤት አመለከቱ፡፡ ኮማንደሩ እንዴት የድብደባ ጥቃቱ ሊደርስባቸው እንደቻለ ለፌዴራል የመጀመርያ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar