www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 22
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 22
Latest

የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ

By   /  May 26, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ

መቀመጫውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ኒው ፍሮንቲየር ዴታ የተባለ ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአፍሪካ እ.ኤ.አ. የ2019 ቀጣናዊ የካናቢስና የሄምፕ (አነስተኛ የሆነ አነቃቂነት ያለው ካናቢስ) ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳላት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን በመቅደም በአንደኝነት የተቀመጠችው ናይጄሪያ የ15.3 ቢሊዮን ዶላር የገበያ አቅም እንዳላት በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡ ዓለም አቀፉ […]

Read More →
Latest

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹሙ

By   /  May 26, 2019  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹሙ

ዓርብ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የአገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፣ በታላቁ ቤተ መንግሥት በመገኘት እየተከናወኑ ያሉ ግንባታዎችን ጎብኘተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖቹ በቤተ መንግሥቱ ቅጥር ውስጥ ስለሚከናወኑ ግንባታዎች ገለጻ ሲደረግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተገኝተው ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም በአዲስ አበባ ከተማ የሚከናወነውን የወንዞች መልሶ ማልማትና ከተማዋን ለማስዋብ የሚደረጉ ጥረቶችንና ፋይዳዎችን እንዳብራሩ፣ […]

Read More →
Latest

On autopilot: ‘Pilots are losing their basic flying skills,’ some fear after Boeing 737 Max crashes

By   /  May 25, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on On autopilot: ‘Pilots are losing their basic flying skills,’ some fear after Boeing 737 Max crashes

CHRIS WOODYARD | USA TODAY | 16 hours ago The crew on the Ethiopian Airlines plane that crashed in March performed all procedures recommended by manufacturer Boeing.BUZZ60 Automation has made planes safer and more efficient, but the crashes of two Boeing 737 Max jets is leading some to wonder if there is a dangerous flip side. While advanced autopilots […]

Read More →
Latest

By   /  May 25, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on

ደገኛው የሰላም አባት ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ዐረፉ • ሥርዐተ ቀብሩ ቅ/ሲኖዶስ በሚወስነው ቀን በመካነ ሰማዕት ቅ/ገላውዴዎስ ይፈጸማል፤ • ለ41 ዓመታት፣ ከኤጲስ ቆጶስነት እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊነት አገልግለዋል፤ • ከማሕሌት እስከ ዐውደ ምሕረት፣ በሙሉ የአገልግሎት ትጋታቸው ይታወቃሉ፤ • በኹለት ቅዱሳን ፓትርያርኮች ምርጫ በዕጩነት ቀርበዋል፤ *** ከየዋሃትና ከደግነት ጋራ በተሟላ የአገልግሎት ሕይወታቸው የታወቁት፣ አንጋፋው የሰሜን ጎንደር […]

Read More →
Latest

Ethiopian Airlines urges Boeing to implement safety recommendations

By   /  May 25, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian Airlines urges Boeing to implement safety recommendations

Ethiopian Airlines on Friday accused American plane manufacturer Boeing of attempting to divert the public’s attention away from flaws in the 737 MAX model crafts, rather than implementing recommendations of a preliminary investigation report. Boeing 737 MAX planes were grounded worldwide over safety concerns following the Ethiopian crash in March that killed 157 people. Boeing said on Thursday it […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትሩን ይቅርታ እናደርግላቸዋለን !!

By   /  May 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትሩን ይቅርታ እናደርግላቸዋለን !!

Read More →
Latest

ኢትዮጲስ በገጹ ብዙ ሃተታ ይዞ መጥቷል (የአሎኔ ሃውልት ይፍረስ ጥያቄ እና የጥላቻ መልእክቱ)

By   /  April 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጲስ በገጹ ብዙ ሃተታ ይዞ መጥቷል (የአሎኔ ሃውልት ይፍረስ ጥያቄ እና የጥላቻ መልእክቱ)

Read More →
Latest

ግዮን ቅጽ 53 የአውደአመት እትም ይዘናል ! የአጋዚ ልዩ ፕሮጀክት በኤርትራ ደጋማ ክፍል ያለው ኢላማ በትግራይ ክልል ልዩ እሳቤ

By   /  April 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግዮን ቅጽ 53 የአውደአመት እትም ይዘናል ! የአጋዚ ልዩ ፕሮጀክት በኤርትራ ደጋማ ክፍል ያለው ኢላማ በትግራይ ክልል ልዩ እሳቤ

የኦሮማራ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በሃገሪቱ ዙሪያ የመሳይ ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ የኢሳት ጉዞ ግዮንን ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ

Read More →
Latest

በስታዲየም ዙሪያ ያሉ መጠጥ ቤቶችና የቢራ ማስታወቂያ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚታሸጉ ተገለፀ

By   /  April 27, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በስታዲየም ዙሪያ ያሉ መጠጥ ቤቶችና የቢራ ማስታወቂያ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚታሸጉ ተገለፀ

ይልቅ ወሬ ልንገርህ – የአልኮል መጠናቸው ከሁለት ከመቶ በላይ የሆኑ መጠጦችን የሚያስተዋውቁ የቢራ ማስታወቂያዎች በስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ላይ እንዳይሸጡና እንዳይተዋወቁ የሚከለክለውና በቅርቡ የጸደቀውን አዋጅ ተከትሎ በአዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ ያሉ መጠጥ ቤቶች እንደሚታሸጉ አልያም ወደ ሌላ የንግድ ዘርፍ እንዲቀይሩ እንደሚደረግ ተገለፀ፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር የሚገኘው ስፖርት ኮሚሽን አዋጁን ተከትሎ በስታዲየም አካባቢ ያለውን የመጠጥ ማስታወቂያና […]

Read More →
Latest

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕረዚደንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ

By   /  April 27, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕረዚደንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ፕረዚደንት የነበሩት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በአደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማረፋቸውን መረጃ ምንጮቻችን ዘግበዋል። በወርሃ መስከረም ፰ ፲፱፴፭ አመተ ምህረት በቀድሞው ወለጋ ክፍለ ሃገር በደምቢ ዶሎ የተወለዱት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በምእራባዊቷ የኢትዮጵያ ክፍል መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ ። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ የተማሩ ሲሆን ከ፲፱፭፰ -፩፱፷፫ በአዲስ አበባ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar