የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን መመሪያ ሊወጣለት ነው
ታክስ ይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ የሚራዘምበትና ይግባኙን ዘግይቶ ማቅረብ የሚቻልበት አካሔድን ለመፍጠር በታክስ አስተዳደር አዋጅ መሰረት አዲስ መመሪያ ሊወጣ ነው። ከገቢዎች ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በመመሪያው ውስጥ የይግባኝ ባዩ ወይም ወኪሉ የይግባኝ መቅረቢያው ጊዜ ከማለፉ በፊት እንዲራዘምለት በጽሁፍ ለኮሚሽኑ ሊያመለክት የሚችልበት አሰራር ይኖረዋል። ከዚህ ቀደም አዲስ ማለዳ በቁጥር 17 ዕትሟ የ30 ቀናት የመክፈያ ጊዜ የተሰጣቸው ግብር […]
Read More →በፓርኮች ላይ የሚከሰት ሰደድ እሳት ለማጥፋት የሚረዱ አውሮፕላኖች እንዲገዙ ጥያቄ ቀረበ
ባለፉት አራት ወራት በአራት ብሔራዊ ፓርኮች የእሳት አደጋ ተከስቷል ባለፉት አራት ወራት በአራት ብሔራዊ ፓርኮች ድንገተኛ ሰደድ እሳት በመከሰቱ ከፍተኛ ሽፋን ያለው ደን መውደሙን ተከትሎ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለድንገተኛ አደጋዎች የሚያገለግሉ አውሮፕላኖች እንዲገዙ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ጥያቄ ማቅረቡ ምንጮች ገለፁ። እንደኬንያ ባሉ የጎረቤት አገራት እንደዚህ ዓይነት አደጋዎች ሲከሰቱ መከላከል ሥራ ላይ የተሰማሩ 20 አውሮፕላኖች ሲኖሩ፣ […]
Read More →በጎፋ ዞን 49 ተጠርጣሪዎች ላይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ባለመፈጸሙ እስካሁን አልተፈቱም ተባለ
የሰብኣዊ መብት ኮሚሽን የተፋጠነ ፍትሕ እንዲያገኙ ተናግሬ ነበር ብሏል በደቡብ ክልል፣ በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ገልማና ገንዳ ቀበሌዎች መካከል ነዋሪ የሆኑ 49 ሰዎች ከትምህርት ቤት ሥያሜ ቅሬታ ጋር በተያያዘ የወረዳው አስተዳደርና አመራር ከወረዳው ፖሊስ ጋር በመሆን ይዟቸው፣ ለስድስት ወራት ያህል ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተይዘው ማረፊያ ቤት ይገኙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በፍርድ ቤት በ5ሺሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ […]
Read More →በአፋር ከ300 በላይ ሰዎች በወረርሽኝ ምክንያት አደጋ ላይ ወድቀዋል
በአፋር፣ አዳል ወረዳ ʻኤደስ ኤጂፕታይʼ በተባለ ትንኝ አማካይነት በየቀኑ 20 ሰዎች የችኩንጉኒያ በሽታ እንደሚጠቁና እስካሁንም ከ300 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ምክንያት ሕይወታቸው አደጋ ውስጥ መግባቱ ተነገረ። ወረርሽኙ እንደተከሰተ ከታወቀበት የካቲት 2011 ጀምሮ በአስቸኳይ የሕክምና ቡድን ወደ ሥፍራው እንደተላከ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለአዲስ ማለዳ አሳውቋል። ኢንስቲትዩቱ በሽታው በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ አንስቶ በሽታውን ለመከታተልና ለመቆጣጠር […]
Read More →የትግራይ ክልል የቤት እጥረት ለመቅረፍ 100 ሄክታር መሬት ለነዋሪዎች አዘጋጀ
በትግራይ ክልል የቤት እጥረት ለመቅረፍ ለግለሰቦችና ማኅበራት 100 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን መስተዳደሩ አስታወቀ። በክልሉ ለ500 ማኅበራት የሚሆነ መሬት የተዘጋጀ ሲሆን ለአንድ ሰው 70 ካሬ ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩን ክልሉ ይፋ አድርጓል። የቤት እጥረትን ለመቅረፍ በማኅበር ለተደራጁ ነዋሪዎች መሬት መስጠት የተጀመረው በ2009 የተጀመረ ሲሆን የአሁኑ ምዝገባ ከባለፉት ዓመታት ለየት የሚያደርገው በክልሎ ከአንድ በላይ ይዞታ ያላቸው ሰዎችን አለማካተቱ […]
Read More →ይደረስ ለኢትዮጵያ መንግስት (ከታማኝ በየነ)
እኔ በደረሰኝ መረጃ ከትናንት ጀምሮ በወሎ ከሚሴና በሽዋ አጣዬ በደረሰ ግጭት ንጹሃን ዜጎች እዬሞቱ ነው፡፡ ለመሆኑ ሰላም የነበር አካባቢ በአንዴ ወደ ጦርነት ቀጠና እንዴት ሊለወጥ ቻለ? የእማራ ክልል መንግስት በእካባቢው የታጠቁ ሃይሎች ሲገቡና ሲወጡ አላየም ነበር? የኦሮሚያ መንግስትስ ከራሱ ሃይል ውጭ የታጠቀ ሃይል ሲያይ ማን ነህ ብሎ አይጠይቅም ወይ? ኦዴፓና አዴፓ በእርግጥ እየተነጋገራችሁ ነው የምትሰሩት? […]
Read More →የብሔራዊ አልኮል የቀድሞ ባለቤት ንብረት እንዲጣራ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ
የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ሽያጭ መታገድን ተከትሎ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ባቀረበው ቅሬታ መሰረት የፋብሪካው የቀድሞ ባለሀብት ብርሃኔ ገብረ መድን በአሜሪካ ያላቸው ንብረት በአገሪቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጣርቶ እንዲቀርብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ። በትውልድ ኤርትራዊ ዜግነታቸው ደግሞ አሜሪካዊ የሆኑት ብርሃኔ የተጠየቁትን የዳኝነት ክፍያ መክፈል ስለማይችሉ የባለቤትነት ጥያቄያቸው በደሀ ደንብ እንዲታይላቸው ጥያቄ ማቅረባቸውን ሚኒስቴር […]
Read More →በኹለት ክልሎች ያለሰሌዳ የሚንቀሳቀሱ ‘ሕገ ወጥ’ 134,345 ሞተር ሳይክሎች መኖራቸው ታወቀ
ሞተር ሳይክሎቹ ከ3-4 ሰዎች በመጫን አደጋ እያደረሱ መሆኑ ታውቋል የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን በሕገ ወጥ መንገድ የገቡ ባለኹለት እግር ሞተር ሳይክሎች አስፈላጊውን ማስረጃና የሠሌዳ ቁጥር እንዲኖራቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት የመሥራት ኃላፊነት ቢኖርበትም 134 ሺሕ 345 ሞተር ሳይክሎች ተመዝግበው ሰሌዳ ሳይሰጣቸው በመንገድ ላይ የሚንቀሳቀሱ መሆናቸውን በፓርላማ የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ። በደቡብ ብሔር፣ […]
Read More →በስድስት ወራት ውስጥ ከ100 ሺሕ በላይ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር በተሠራው ሥራ በ2011 በግማሽ ዓመት 103 ሺሕ 311 የተለያዩ ጥይቶች፣ 1 ሺሕ 560 ሽጉጦች፣ 5 መትረየስ (ብሬይን) መሣሪያ፣ 5 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪዎች ቤት ሲበረበር መያዙን የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል። ይህ የጦር መሳሪያ ዝውውር በ2010 ሙሉ ዓመት ከነበረው ተቀራራቢ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። […]
Read More →አባይ 102.9 ኤፍ ኤም ኪሳራ ማወጁን ተከትሎ በሀራጅ ሊሸጥ ነው
አባይ ኤፍ ኤም የሬዲዮ ጣቢያ በአሁኑ ጊዜ የከሰረና ሥራ ለመቀጠል አማራጭ የገንዘብ ምንጭ ሊያገኝ ያልቻለ በመሆኑ በንግድ ሕግ መሠረት ኪሳራን በማወጅ ለመዝጋት ሒደት ላይ እንደሆነና በደረሰበት ኪሳራ ለሠራተኞች ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ፍርድ ቤት ሚያዝያ 8 የሐራጅ ሽያጭ ተመን እንደሚያወጣ ተገለፀ። የ14 ሠራተኞች ከመስከረም እስከ ጥር ያለው የአምስት ወራት ደሞዝ ባለመከፈሉ፣ ጉዳዩን ፍርድ ቤት እያየው እንደሆነና […]
Read More →