www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 25
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 25
Latest

ለመምህራን ኮንዶሚኒየም ማደሻ 121 ሚሊዮን ብር ቢመደብም 4500 ቤቶች ‘አልታደሱም’

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለመምህራን ኮንዶሚኒየም ማደሻ 121 ሚሊዮን ብር ቢመደብም 4500 ቤቶች ‘አልታደሱም’

ለ5 ሺሕ የመምህራን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማደሻ የሚሆን 121 ሚሊየን ብር በአዲስ አበባ መስተዳደር ቢመደብም ሙሉ በሙሉ ዕድሳት የተደረገላቸው 250 ቤቶች ብቻ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማኅበር አስታወቀ። በጀቱ የተመደበው በ2009 ለአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ፅሕፈት ቤት ሲሆን በከፊልም ታድሰው ለመምህራኑ የተላለፉት 2 ሺሕ 882 ቤቶች ሲሆኑ የተቀሩት ምንም ዓይነት ዕድሳት አልተደረገባቸውም። […]

Read More →
Latest

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ላይ የተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ብሏል (ህዝቡም በመረጋጋት ላይ ነው)

By   /  April 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ላይ የተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ብሏል (ህዝቡም በመረጋጋት ላይ ነው)

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ባሉ ከተሞች ውስጥ በኦነግ ታጣቂ ቡድን በተከፈተባቸው ክፉኛ ጦርነት ብዙ ዜጎች መሞታቸውን የተገለጸ ሲሆን በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት ወንድማማቾች ፣ሲሞቱ በማጀቴ ደግሞ የፖሊስ መርማሪ አዛዥ መገደላቸው ተገልጧል ፣ በአጣዬ (ኤፌሶን) ደግሞ አንድ የቡናቤት ባለቤት ከእነ ባለቤታቸው መገደላቸውንም ምንጮቻችን ይገልጣሉ ። በዛሬው እለት ይኸው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ያለ […]

Read More →
Latest

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የኦነግ ታጣቂዎች ህዝብን እየገደሉ ነው! ቤተክርስቲያንም ተቃጠለ

By   /  April 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የኦነግ ታጣቂዎች ህዝብን እየገደሉ ነው! ቤተክርስቲያንም ተቃጠለ

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ፣ በአጣዬ (ኤፌሶን) ፣ ካራቆሬ ፣ ቆሪ ሜዳ እና ማጀቴ ላይ የኦሮሞ አሸባሪ ቡድን በንጹሃን ዜጎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ጦርነት ከፍቷል ፣ በአሁን ሰአትም ከአስር ሰው በላይ በይፋ ህይወታቸው እንዳለፈ የተጠቆመ ሲሆን ብዙሃንን ሴቶችን እና ህጻናትን አስገድዶ መድፈር ላይ እንደሚገኙ ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በትላንትናው እለት ከሰአት በኋላ […]

Read More →
Latest

Boeing CEO ‘sorry’ for lives lost in 737 MAX accidents

By   /  April 4, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Boeing CEO ‘sorry’ for lives lost in 737 MAX accidents

By Oren Liebermann, Robyn Kriel and Kaleyesus Bekele (CNN)The pilots on board Ethiopian Airlines flight 302 battled the plane’s automated flight control systems for almost the entire duration of the six-minute flight, according to a preliminary report into the crash obtained by CNN on Thursday.The captain and the first officer struggled as the Boeing 737 Max […]

Read More →
Latest

“ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም”

By   /  April 2, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም”

 ቃለ ምልልስ                                  “ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም”              ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ በእጅጉ እያወዛገበ ይገኛል፡፡ የኦሮሞ አክራሪ ብሔርተኛ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች ብቻ ሳይሆኑ የኦሮሚያ ክልልን የሚመራው ኦዴፓ በድፍረት ሲያቀነቅነው ነበር፡፡ የአማራ ክልልን የሚመራው አዴፓም አልቀረለትም፡፡ ከአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ውዝግብ ጋር ተያይዞ በቅርቡ በባልደራስ የመዲናዋን ነዋሪዎች ስብሰባ የጠራው ጋዜጠኛና አክቲቪስት […]

Read More →
Latest

ለውጭ ምንዛሪ ክምችት የተለየ መፍትሔ ካልተገኘ ከነዳጅና ከመድኃኒት ግዥ በስተቀር ሌላ ጥያቄ ማስተናገድ እንደማይቻል ታወቀ

By   /  March 31, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለውጭ ምንዛሪ ክምችት የተለየ መፍትሔ ካልተገኘ ከነዳጅና ከመድኃኒት ግዥ በስተቀር ሌላ ጥያቄ ማስተናገድ እንደማይቻል ታወቀ

ቢዝነስ የልማት ባንክ የማይመለስና አጠራጣሪ ብድር 18.1 ቢሊዮን ብር ደርሷል በሦስት ወራት 344 ሚሊዮን ብር መክሰሩ ተገልጿል በቀጣዮቹ ወራት በተለየ ሁኔታ ተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ካልተገኘ በስተቀር፣ ከነዳጅና ከመድኃኒት ግዥ በዘለለ የኢኮኖሚውን ፍላጎት ማስተናገድ እንደማይቻልየብሔራዊ ባንክ ገዥ አስታወቁ። የብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) የ2011 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ መጋቢት19 ቀን 2011 ዓ.ም. ባቀረቡበት ወቅት ነው ይህንን የተናገሩት። የባንኩ ገዥ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ባለፉት ስምንት ወራት አገሪቱ ለውጭ ገበያ ከምታቀርባቸው ሸቀጦችና አገልግሎቶች የተገኘው የውጭ ምንዛሪ1.64 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን አመልክተዋል። በተጠቀሱት ወራት ከወጪ ንግድ የተገኘው የውጭ ምንዛሪ በ2010 ዓ.ም. ተመሳሳይ ወቅት ከተገኘው መጠን ጋር ሲነፃፀር በ9.4 በመቶ ያነሰ እንደሆነገልጸዋል። ከግለሰቦችና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተላከ የሐዋላ ገቢ በአጠቃላይ 3.8 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ አስረድተዋል። በተቃራኒው ባለፉት ስምንት ወራት አገሪቱ ከውጭ ለምታስገባቸው ምርቶች 10.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ መደረጉን፣ ይህም ወጪ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይወቅት ጋር ሲነፃፀር በ1.3 በመቶ ብልጫ እንዳለው ገልጸዋል። በተጠቀሱት ወራት ከወጣው የውጭ ምንዛሪ ውስጥ ለነዳጅ ግዥ የተከፈለው 1.7 ቢሊዮን ዶላር ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ አስታውቀዋል። በተጠቀሱት ወራት ወደ አገር ለገቡ ሸቀጦች የተከፈለው የውጭ ምንዛሪና ወደ ውጭ ከተላኩ ሸቀጦች የተገኘው የውጭ ምንዛሪ መሀል የ8.9 ቢሊዮን ዶላርየንግድ ሚዛን ጉድለት እንደሚታይ የገለጹት የብሔራዊ ባንክ ገዥ፣ የተገለጸው ጉድለት የተሸፈነው ከአገልግሎት (በዋናነት ከአየር ትራንስፖርት አገልግሎት)፣ከውጭ በሐዋላ ከተላከ ገቢና ከውጭ ከተገኘ ዕርዳታና ብድር መሆኑን አስረድተዋል። በአሁኑ ወቅት ያለው መጠባበቂያ የውጭ ምንዛሪ ክምችት የ2.6 ወራት ፍላጎትን ለመሸፈን ብቻ የሚበቃ እንደሆነ ገልጸዋል።  የንግድ ማኅበረሰቡ የውጭ ምንዛሪ በተመለከተ የሚያቀርበውን እሮሮ በመጥቀስ የምክር ቤቱ አባላት ስለመፍትሔው ማብራሪያ የጠየቁ ሲሆን፣ የባንኩ ገዥበሰጡት ምላሽ በአሁኑ ወቅት ያለው የውጭ ምንዛሪ መጠን የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስና የግሉን ዘርፍ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ለማስተናገድ የሚችልበትሁኔታ ላይ እንዳልሆነ ጠቁመዋል።  እስካሁን ድረስ ጥቅም ላይ እየዋለ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ከተለያዩ አገሮች ጋር ተነጋግረው ማምጣት የቻሉት2.7 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን ገልጸዋል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥረት እንደተገኘው የውጭ ምንዛሪ ተመሳሳይ ጥረት ተደርጎ በቀጣዮቹ ወራት ተመሳሳይ ሀብትካልተገኘ ኢኮኖሚውን ለማንቀሳቀስ እንደማይቻል ገልጸዋል። “ይህ ካልሆነ ልናደርግ የምንችለው ያለውን የውጭ ምንዛሪ ለነዳጅና ለመድኃኒት ግዥ ብቻ በጥንቃቄ ማዋል ነው፤” ብለዋል። ከዚህ በመለስ ኢኮኖሚውንለማንቀሳቀስ የአምስትና የአሥር ዓመታት ስትራቴጂ ነድፎ መንቀሳቀስን እንደሚጠይቅ አስረድተዋል።  በተመሳሳይ ቀን ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ወደ መንበረ ሥልጣን ሲመጡ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት አረንቋ ውስጥ ወድቆእንደገጠማቸው ገልጸዋል።  ኃላፊነቱን በተቀበሉ በሳምንቱ የቀረበላቸው የ20 ቢሊዮን ብር የደመወዝ ጥያቄ እንደነበርና ይህንን የአገሪቱ አቅም መመለስ እንዳልቻለ፣ በርካታ ሜጋፕሮጀክቶች ግንባታቸው ቆሞ አገሪቱን ለተጨማሪ የሀብት ብክነት ሰለባ አድርገዋት እንደነበር አስታውሰዋል። ችግሩን ለማስተካካል ባከናወኗቸው ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ተግባራት ኢንቨስትመንትንና ትንንሽ ብድሮችን ሳይጨምር ሦስት ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ሀብትማግኘት እንደቻሉ፣ አገሪቱ የተበደረቻቸውን ግዙፍ የውጭ ብድሮች ክፍያ መፈጸም ባለመቻሏ ሊፈጠር የሚችለውን ቀውስ ቀድሞ ለመከላከል ከቻይናመንግሥት ጋር ባደረጉት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ሥራ፣ መከፈል የተጀመረው ከ400 ቢሊዮን ብር በላይ የሆነ ብድር የመክፈያ ጊዜ በሰፊ ርቀት እንዲራዘምመቻሉን መግለጻቸው ይታወሳል። የብሔራዊ ባንኩ ገዥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት ሪፖርት ያነሱት ሌላው አሳሳቢ ጉዳይ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የገባበትን አጣብቂኝ የተመለከተነበር።  በተሰጠው ተልዕኮና ተግባራቱ ምክንያት ባለሙያዎች የፖሊሲ ባንክ በማለት የሚገልጹትና ከመቶ ዓመታት በላይ የአገልግሎት ቆይታው የሚታወቀው ልማትባንክ፣ በኪሳራ ውስጥ መውደቁንና በፍጥነት መታደግ ካልተቻለ ህልውናውን ሊያጣ እንደሚችል ይናገር (ዶ/ር) አስታውቀዋል። ገዥው እንደገለጹት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2011 በጀት ዓመት እስከ የካቲት ወር መጨረሻ ድረስ፣ አጠቃላይ የብድር ክምችቱ 46.17 ቢሊዮን ብር ሆኖ ተመዝግቧል። ከዚህ ውስጥም የማይመለስና አጠራጣሪ ብድሩ የአጠቃላይ ብድሩን 39.45 በመቶ እንደደረሰ ይፋ አድርገዋል። ይህም ማለት ልማት ባንክ ካበደረውአጠቃላይ ብድር ወስጥ 18.1 ቢሊዮን ብር የሚሆነውን ሊመለስ የማይችልና መመለሱ አጠራጣሪ ነው።  ይህ ብቻ አይደለም ባንኩ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሦስት ወራት ውስጥ 344 ሚሊዮን ብር እንደከሰረ፣ ለምክር ቤቱ አስታውቀዋል፡፡ የማይመለስና መመለሱ አጠራጣሪ ከሆነው የባንኩ ብድር ውስጥ ዋነኛውን ድርሻ የሚይዘው ለሰፋፊ እርሻዎች የተሰጠው ብድር እንደሆነ የተናገሩት ገዥው፣አብዛኞቹ ተበዳሪዎች የተበደሩትን ገንዘብ ለሌላ ዓላማ እንዳዋሉትና የእርሻ መሬቱ በሚገኝበት አካባቢ የጥበቃ ቤት እንኳን ያልገነቡ መኖራቸውን ገልጸዋል። ተበዳሪዎቹን ተከታትሎ ለሕግ ማቅረብ እንደሚገባ የገለጹት ይናገር (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሁን ባለው ቁመና ብድሮቹን የማስመለስም ሆነበኢኮኖሚው ውስጥ የተሰጠውን ተልዕኮ የመወጣት አቅም እንደሌለው ተናግረዋል። በመሆኑም ባንኩን አፍርሶ እንደገና መሥራት እንደሚያስፈልግ፣ ይህ ካልሆነ ግን በራሱ ጊዜ በቅርቡ ሊጠፋ እንደሚችል ገልጸዋል። ይህ ከመሆኑ በፊት መፍትሔ ለመስጠት ኮሚቴ ተዋቅሮ በመሥራት ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

Read More →
Latest

የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት የመንግሥት ሪፎርም ፕሮግራሞች በጥንቃቄ እንዲታቀዱ አሳሰቡ

By   /  March 31, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት የመንግሥት ሪፎርም ፕሮግራሞች በጥንቃቄ እንዲታቀዱ አሳሰቡ

Read More →
Latest

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብረዋቸው የታሰሩ ተከሳሾች በዓቃቤ ሕግ ላይ ተቃውሞአቸውን አሰሙ

By   /  March 31, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብረዋቸው የታሰሩ ተከሳሾች በዓቃቤ ሕግ ላይ ተቃውሞአቸውን አሰሙ

በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማና በሌሎች የክልሉ ከተሞች በደረሱ የጅምላ ግድያ፣ አካል ማጉደል፣ አስገድዶ መድፈር፣ በዘር ለይቶ ማጥቃት፣ የሃይማኖት ተቋማት ቃጠሎ፣ ንብረት ማውደምና ሌሎች የወንጀል ድርጊቶች ክስ የተመሠረተባቸው የክልሉ የቀድሞ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙት ተከሳሾች፣ በዓቃቤ ሕግ ላይ ተቃውሞአቸውን አሰሙ፡፡ ተከሳሾቹ ዓርብ መጋቢት 20 ቀን 2011 ዓ.ም. ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል […]

Read More →
Latest

ያለፉት 3 የሕዝብና ቤት ቆጠራዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ አልነበሩም ሲል ማኅበሩ ወቀሰ

By   /  March 31, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ያለፉት 3 የሕዝብና ቤት ቆጠራዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ አልነበሩም ሲል ማኅበሩ ወቀሰ

ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ያለፉት ሦስት የሕዝብና ቤት ቆጠራዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ አልነበሩም ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማኅበር ባወጣው ሪፖርት ወቀሰ። አቤቱታውን እንደሚቀበል የገለፀው ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በማኅበሩ በኩል ቁጥሮችን ከፍ አድርጎ የማቅረብ አባዜ መኖሩን ግን አውቃለሁ ብሏል። ከዚህ በፊት በነበሩ ቆጠራዎች የአካል ጉዳተኞች ቁጥር ዝቅ ብሎ መቅረቡን የሚገልጸው የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ […]

Read More →
Latest

የመገናኛ ብዙኀን የኅዳሴ ግድቡን ረስተውታል በሚል ተወቀሱ

By   /  March 31, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመገናኛ ብዙኀን የኅዳሴ ግድቡን ረስተውታል በሚል ተወቀሱ

Views: 41 የመገናኛ ብዙኀን አውታሮች የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ግንባታን በተባራሪ ዘገባ ከመሸፈን ባለፈ የብሔራዊ መግባቢያ አጀንዳ ማድረጉን ረስተውታል የሚል ወቀሳ ቀረበባቸው። የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽሕፈት የተጣራ መረጃን ይዞ ወደ መገናኛ ብዙኃን ለመቅረብ ወራትን ስለፈጀሁ የፕሮጀክቱ የዘገባ ሽፋን እንዲቀንስ አንድ ምክንያት ሆኗል ያለ ሲሆን፣ የተቀዛቀዘውን የሕዝብ ተሳትፎ ለማነቃቃትና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እየሠራሁ ነው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar