ጠቅላይ ሚንስትር አብይ እስክንድር ነጋን በከባዱ ይፈራዋል፣ ጋዜጣዊ መግለጫውን አስከልክሎታል!!
ዛሬ የተከለከለው ጋዜጣዊ መግለጫ በተመለከተ!.~ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት /ባልደራስ/ ይሰጠው የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ “ከበላይ አካል በመጣ” ቀጥተኛ ትዕዛዝ ክልከላ ተደርጎበታል ።.~ የክልከላው ምክንያት አስመልክቶ በቦታው ላይ በዋነኛነት መመሪያ ሲሰጥ የነበረው አዛዥ ፖሊስ “ክልከላው ከበላይ አካል የተሰጠ ትዕዛዝ ነው”ከማለት ውጪ ለጋዜጠኞችም ሆነ ጋዜጣዊ መግለጫ ላዘጋጅቱ አካላት ምንም ዓይነት ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ አልነበረም […]
Read More →የሃገር ቅርሶች እየተመናመኑ አለቁ የአርበኛ ዐመዴ አበራ ካሳ ቤት ፈረሰ
በቅርስነት የተመዘገበውን የደጃዝማች ዐምዴ አበራ ካሳ መኖሪያ ቤት ያፈረሰው የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቤቱ በቅርስነት ስለመመዝገቡ ምንም ዓይነት መረጃ የለኝም ማለቱ እያነገጋረ ነው፡፡***********************************በትላንትናው ዕለት መፍረሱ የተሰማው በአዲስ አበበ ከተማ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ የሚገኘው እና በቅርስነት የተመዘገበው የደጃዝማች ዐምዴ አበራ ካሳ መኖሪያ ቤት በቅርስነት ስለመመዝገቡ ምንም ዓይነት መረጃ የለኝም ሲል የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተናገረ፡፡ የአዲስ […]
Read More →Boeing Company Response to Ethiopian Airlines Group CEO Ato Tewolde GebreMariam and the aviation industry
As the lead engineer on a project earlier in my career, I watched my pilot friend climb into the cockpit of a prototype aircraft and fly it for the first time. He landed safely, and I exhaled with admiration and relief—a vivid memory I carry with me every day. Knowing someone’s life depends on your […]
Read More →የባለ አደራ ምክርቤቱ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ግልጽ ሃሳቡን አስቀመጠ
የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት (ባልደራስ)፣ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በባልደራስ አዳራሽ በስፍራው በአካል ከተገኙ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርጎ፣ ግልጽ፣ ጥርት ያሉና አጭር የሆኑ ባለአራት ነጥብ የአቋም መግለጫዎችን ማውጣቱ፣ እንዲሁም በዕለቱ የተገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ አራቱን ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ ምላሽ ያገኙ ዘንድ ውክልና እንደሰጠው ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ ም/ቤቱ፣ ወደ ተግባር እንቅስቃሴ […]
Read More →ሃኒከን ብሪወሪስ አክሲዮን ማኅበር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት
ከስድስት ዓመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ነባር የቢራ ፋብሪካዎችን በመግዛትና አዳዲስ ፋብሪካዎችን በመገንባት፣ የተለያዩ የቢራ ዓይነቶችን በማምረት ላይ የሚገኘው ሃኒከን ብሪወሪስ አክሲዮን ማኅበር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት፡፡ አክሲዮን ማኅበሩ የተከሰሰው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 22ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ሲሆን፣ ክሱ የተመሠረተበት በኤጀንትነትና ምርቶቹን በማከፋፈል አብረውት ይሠሩ በነበሩት አቶ ሰለሞን ግዛው በሚባሉ ግለሰብ መሆኑን […]
Read More →እነ አቶ በረከት ስምዖን ፍርድ ቤት ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን እንዲያስከብርላቸው ጠየቁ
ከጥረት ኮርፖሬት ኩባንያዎች ጋር በተያያዘ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ታስረው የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ፣ ወደ ፍርድ ቤት ሲገቡና ሲወጡ ክብረ ነክ ስድብ እየተሰነዘረባቸው መሆኑን ገልጸው፣ ፍርድ ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን እንዲያስከብርላቸው ጠየቁ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ለባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት እንዳመለከቱት፣ የአማራ ክልል ሕዝብ በሕግና […]
Read More →የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት የ11.3 ሚሊዮን ብር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተባቸው
ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንዱ የሆነው የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት፣ የ11.3 ሚሊዮን ብር ዕዳ የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ከትምህርት ዘርፍ በተጨማሪ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙት፣ የዩኒቨርሲቲው ባለቤት አቶ ድንቁ ደያሳ የተከሰሱት፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 21ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ነው፡፡ አቶ ድንቁ ክሱ የተመሠረተባቸው ናፍያድ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በሚል […]
Read More →የአውሮፕላን አደጋው ምርመራ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል
የአውሮፕላን አደጋው ምርመራ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል የአሜሪካ መንግሥት ዲፕሎማሲያዊ ጫና እያደረገ ነው መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ማለዳ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላን ላይ በመካሄድ ላይ ያለው የአደጋ ምርመራ የመጀመርያ ደረጃ ሪፖርት በተያዘው ሳምንት ይፋ ይደረጋል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሐሙስ መጋቢት 12 ቀን 2011 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ የአደጋ ምርመራ […]
Read More →