www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 29
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 29
Latest

የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ዳይሬክተር ላይ ቀርቦ የነበረው ክስ ተሻሻለ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ዳይሬክተር ላይ ቀርቦ የነበረው ክስ ተሻሻለ

የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በመንግሥትና በሕዝብ ላይ ከ768.7 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት በቀድሞ የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ኤንጂፒኦ ዳይሬክተር ላይ አቅርቦ የነበረውን ክስ አሻሽሎ አቀረበ፡፡ ዓቃቤ ሕግ ክሱን ያሻሻለው ክስ የተመሠረተባቸው አቶ ኢሳያስ ዳኘው ቀደም ብሎ በቀረበባቸው ክስ ላይ ያቀረቡትን የቅድመ ክስ መቃወሚያ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት በመቀበሉና ክሱ እንዲሻሻል […]

Read More →
Latest

የሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች ሰጥተዋል በተባሉበት ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪ ክስ ላይ የእምነት ክህደት ቃል ሰጡ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች ሰጥተዋል በተባሉበት ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪ ክስ ላይ የእምነት ክህደት ቃል ሰጡ

አሜሪካ ከሚገኘውና ታዋቂ ከሆነው ‹‹ካሊፎርኒያ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ›› ከሚባለው የትምህርት ተቋም ጋር ተቀራራቢ ስም ያለው ‹‹ካሊፎርኒያ ኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ›› የሚል ሐሰተኛ የፈጠራ ተቋም ስም የተዘጋጀ፣ ሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) እና ሦስተኛ ዲግሪ (ዶክትሬት) ሰጥተዋል ተብለው ክስ የተመሠረተባቸው የሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ፡፡ ሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ […]

Read More →
Latest

በቻይና ስለታሰረችው ወጣት ወንድሟ ስለሁኔታው ሲያስረዳ!

By   /  March 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቻይና ስለታሰረችው ወጣት ወንድሟ ስለሁኔታው ሲያስረዳ!

ሙሉ ታሪኩ… ወንድሟ ያየህይራድ ስለተፈጠረው ነገር ሲያስረዳ ፦ “በቻይና እስር ቤት የምትገኘው እህቴ ናዝራዊት አበራ እና እቃውን አድርሺልኝ ያለቻት ጓደኛዋ ስምረት ትውውቃቸው እሚጀምረው ገና ከሃይስኩል ጀምሮ ነው። ውሏቸው ሁሉ ወይ እኛ ቤት ወይ ተ/ሃይማኖት አካባቢ ያለው እነሱ ቤት ነበር። ከትምህርት በኋላ ወደ ስራ አለም ሲገቡ ፤ ናዝራዊት መሃንዲስ፣ ስምረት ደሞ የአየር መንገድ ሆስተስ ሆኑ። የዛሬ […]

Read More →
Latest

“የሠራዊቱ ሁኔታ ከፍተኛ የህሊና መረበሽ ውስጥ ከቶኛል”

By   /  March 20, 2019  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “የሠራዊቱ ሁኔታ ከፍተኛ የህሊና መረበሽ ውስጥ ከቶኛል”

አቶ ነአምን ዘለቀ ለቢቢሲ ላለፉት 26 ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ አመራርና ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ነአምን ዘለቀ ከፓርቲ መልቀቃቸውን ተከትሎ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ቢቢሲ፡ የአርበኞች ግንቦት 7 የሠራዊ አባላት አሁን ያሉበት ሁኔታ ትንሽ ያስጨነቀዎት ይመስላል። ግን ደግሞ ለመልቀቅ ከወሰኑ ቆይተዋል፤ እርስዎም በጽሑፍዎ እንደጠቀሱት። እና ዝም ብሎ […]

Read More →
Latest

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መግለጫ

By   /  March 20, 2019  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መግለጫ

መጋቢት 9, 2011 ዓ.ም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 4 – 8, 2011 ዓ.ም ባደረገዉ ስብሰባ መነሻነት፣ በሀገሪቷ እና በኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ትግል ህደት ላይ ሰፊ ዉይይት ካደረገ በኃላ ካለንበት ነባራዊ ሁኔታዎች አንፃር ለወደፊቱ የሚጠበቁብንን ተግባራትና አመለካከቶችን የሚንቃኝበት የሚከተሉትን ዉሳኔዎች በማስተላለፍ ስብሰባዉን ኣጠናቋል፡፡ 1. ባሁኑ ጊዜ የሚስተዋሉትን የፖለቲካ ችግሮች ከመፍታት አንፃርለረጅም ዘመናት በኦነግ […]

Read More →
Latest

አርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አካል አቶ ነአምን ዘለቀ የድርጅቱን መልቀቂያ አስመልክቶ ያቀረቡት ሃሳብን ይዘናል !

By   /  March 18, 2019  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on አርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አካል አቶ ነአምን ዘለቀ የድርጅቱን መልቀቂያ አስመልክቶ ያቀረቡት ሃሳብን ይዘናል !

ለአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ አባላት፣ የሰራዊት አባላት፣ ደጋፊዎችና፣ በልዩ ልዩ መደረኮች ለምታውቁኝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፦ከአቶ ነዓምን አለቀ በሀገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የአርበኞች ግንቦት 7 የዴሞክራሲና የአንድነት ንቅናቄ አመራር አባላት በጁላይ ወር 2018 በአሜሪካን ሀገር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በተደረገ ስብሰባ ላይ ከተደረሱት የስምምነት ነጥቦች መካከል አንዱ የአግ7 ንቅናቄ ሰራዊት ከኤርትራ በርሃና ከሀገር ውስጥም የነበሩት […]

Read More →
Latest

ባሳለፍነው ሳምንት በቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፋሪዎች እና ሰራተኞች ስርአተ ቀብር በስላሴ ተፈጸመ!

By   /  March 17, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባሳለፍነው ሳምንት በቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፋሪዎች እና ሰራተኞች ስርአተ ቀብር በስላሴ ተፈጸመ!

በዘለአለም ገብሬ አንድ መቶ አምሳ ሰባት ተሳፋሪውቾችን አሳፍሮ ወደ ኬንያ ያቀና የነበረው አውሮፕላን በቢሾፍቱ ከስድስት ደቂቃ በረራ በኋላ መውደቁ የተነገረ በአለም ላይ አስደንጋጭ ዜና ነበር። ሰባት ሰላሳ ሰባት ማክስ 8 -9 የተሰኙት ነዳጅ ቆጣቢ አውሮፕላኖች በውስጣቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ የኮምፒዩተር ፕሮግራም ወይንም ኮድ ሚስጥራዊ ቁጥር የተሞላ ዘመናዊ እና ቴክኖሎጂን ያዋቀረ አውሮፕላን መሆኑ ተነግሮለታል ፣ ይህ አውሮፕላን […]

Read More →
Latest

የቀድሞ የደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞብኛል በማለት ይግባኝ አሉ

By   /  March 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞ የደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞብኛል በማለት ይግባኝ አሉ

በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ፣ መሠረታዊ የሕግ ስህተት እንደተፈጸመባቸው በመግለጽ ይግባኝ ጠየቁ፡፡ ተጠርጣሪው አቶ ያሬድ ዘሪሁን ይግባኝ ያቀረቡት ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን፣ የሕግ ስህተት ተፈጽሞብኛል ያሉበትን ምክንያት እንዳብራሩት እሳቸው ተጠርጥረው የታሰሩት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ነው፡፡ በዚህም የምርመራ […]

Read More →
Latest

ከንግድ መርከቦች ግዥ ጋር በተያያዘ በሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች ላይ ብይን ተሰጠ

By   /  March 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከንግድ መርከቦች ግዥ ጋር በተያያዘ በሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች ላይ ብይን ተሰጠ

እነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የግዥ መመርያን በመተላለፍ ኮርፖሬሽኑ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ ሁለት መርከቦችን በመግዛት፣ ከ544 ሚሊዮን ብር በላይ በሕዝብና በመንግሥት ላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት ዓቃቤ ሕግ ክስ በመሠረተባቸው በእነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው (14 ሰዎች) ላይ ብይን ተሰጠ፡፡ የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ […]

Read More →
Latest

የሚዲያ ሕግ ጥናት ቡድን የሕጎችን ችግሮች ለየ

By   /  March 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሚዲያ ሕግ ጥናት ቡድን የሕጎችን ችግሮች ለየ

በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥር የሕግና የፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ፣ የሚዲያ ሕግ የጥናት ቡድን የሚዲያ ሕጎች ችግሮችን በመለየት ሪቂቅ ሪፖርት አዘጋጀ፡፡ በ15 አባላት የተዋቀረው ቡድን፣ ዋነኞቹ የሚዲያ ሐጎች በይዘታቸውም ሆነ በአተገባበራቸው በዘርፉ ተዋንያን ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠራቸውንና ዘርፉም እንዲዳከም አስተዋጽኦ ያደረጉ መሆኑን መረጋገጡን የገለጸ ሲሆን፣ ‹‹በአገራችን ሐሳብን የመግለጽ መብት ላይ በሕግ የተጣሉ ገደቦችን ስናይ፣ ገደቦቹ ኢትዮጵያ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar