www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 6
Latest

መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ድርድር አይቀመጥም – አቶ ደመቀ መኮንን

By   /  November 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ድርድር አይቀመጥም – አቶ ደመቀ መኮንን

maleda logo

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አን ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በውይይታቸው በዋናነት መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ ትኩረት አድርገው መምከራቸውን ከውጭ […]

Read More →
Latest

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ተሰጠ

By   /  November 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ተሰጠ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚድያ አካላት ማብራሪያ ሰጥተዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ እየተካሄደ ስላለው የሕግ ማስከበር ሥራና አስተዳደሩ በትግራይ ክልል ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራቸውን ስራዎች በተመለከተ አብራርተዋል፡፡ በጊዜያዊ አስተዳደሩም […]

Read More →
Latest

በመዲናዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 19 ቦንብና ሌሎች በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

By   /  November 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on በመዲናዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 19 ቦንብና ሌሎች በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

 በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ የተከማቹ 19 ቦንቦችና እና ሌሎች በርካታ የጦር መሳሪያዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የጦር መሳሪያ አከማችተው በሚገኙ ተቋማት ላይ የሚደረጉ ፍተሻዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም ኮሚሽኑ ገልጿል። የጥፋት ሃይሎች ለመዲናዋ የደገሱላትን ሽብርና እልቂት ለመቀልበስ የሚከናወነው ጠንካራ ህግን የማስከበር ተግባር በህብረተሰቡ የዕለት ተዕለት መረጃ ሰጪነት እየታገዘ […]

Read More →
Latest

በአማራ ክልል ለቤተ እምነቶች ጥበቃ ሊደረግ እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ

By   /  November 5, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአማራ ክልል ለቤተ እምነቶች ጥበቃ ሊደረግ እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ

በአማራ ክልል ለቤተ እምነቶች ጥበቃ ሊደረግ እንደሚገባ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከጸጥታ አካላት ባገኘው መረጃ መሰረት፣ የኦርቶዶክስ አልባሳት ለብሶ መስጅድ፣ እንዲሁም የሙስሊም አልባሳት ለብሶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ለመፈፀም ተልዕኮ የያዙ አካላት ወደ ክልሉ ገብተዋል። በመሆኑም በክልሉ ያሉ ሁሉም አማኞች ቤተ እምነታቸውን በመጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል፡፡

Read More →
Latest

የሃይማኖት አባቶች የእርስ በእርስ ግጭቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲቆም ጠየቁ !

By   /  November 5, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on የሃይማኖት አባቶች የእርስ በእርስ ግጭቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲቆም ጠየቁ !

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። ከነገ ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ሣምንት የሚቆይ ጸሎትና ምህላ በሁሉም እምነት ተቋማት እንደየ እምነት ስራቱ እንዲከናወን ተገልጿል። የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልል መንግስት ከሁሉም በፊት ቅድሚያ ለሀገር ሠላም እና መረጋጋት በመስጠት በመካከላቸው የተጀመረውን የእርስበርስ ግጭት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ […]

Read More →
Latest

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ

By   /  November 5, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ህገ-መንግስቱንና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመቀበልና ለማጽደቅ የተዘጋጀውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል፡፡

Read More →
Latest

ፌዴሬሽን ምክርቤት ለቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

By   /  November 5, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ፌዴሬሽን ምክርቤት ለቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

ምክር ቤቱ 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ አስቿኳይ ስብሰባ ቅዳሜ ጥቅምት 28 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ የፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት ጥቅምት 27 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም በፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽህፈት ቤት በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ምክር ቤቱ ጥሪ አቅርቧል።

Read More →
Latest

የፍርድ፡ቤት፡ችሎት፡በእነ፡ጃዋር፡መሃመድ፡ላይ፡ያሳለፈው፡ውሳኔ፡አግባብ፡አይደለም።

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የፍርድ፡ቤት፡ችሎት፡በእነ፡ጃዋር፡መሃመድ፡ላይ፡ያሳለፈው፡ውሳኔ፡አግባብ፡አይደለም።

ሙሉ ነጻነት ሊሰጣቸው አይገባም፣ አንዱን ልጅ አንዱን እንጀራ ልጅ አድርጎ ፍርድቤቱ ያያል ።                           ችሎት! በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14ቱም ተጠርጣሪዎች ላይ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ለፊታችን ማክሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል

Tiblets የአሜሪካ የሥራ ሚኒስቴር እንደገለፀው ባለፈው ሳምንት 1ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች፣ የሥራ እጥነት ድጎማ ለማግኘት ማመልከቻ ማስገባታቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። ይህም የአሜሪካ አሰሪዎች ፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ፣ ሰራተኞችን ማስወጣት እንደቀጠሉ ያመለክተል ተብሏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ፣ በየሳምንቱ የሥራ አጥነት ማመልከቻ የሚያስቡት ሰዎች ብዛት፣ አንድ ሚሊዮን ገደማ ይሆናል። የቫይረሱ ወረርሽኝ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማዳከሙ በፊት ከነበረው፣ በ200,000 […]

Read More →
Latest

የ4 ሰዎችን ህይወት በውሃ ሙላት ተቀጠፈ !

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የ4 ሰዎችን ህይወት በውሃ ሙላት ተቀጠፈ !

የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ዉኃ ከከባቸዉ መንደሮች ለማምለጥ የሞከሩ አራት የደቡብ ክልል ፤ የዳሰነች ወረዳ ነዋሪዎች ሞቱ። የአካባቢዉ ባለስልጣናት ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ እንዳሳወቁት አራቱ ሰዎች በዉኃ የተበሉት ዉኃ ከከበባት ቶል-ታሌ ቀበሌ ወደ ደረቅ መሬት በጀልባ ለመሻገር ሲሞክሩ ጀልባቸዉ ተገልብጣ ነዉ። ከሟቾቹ ሁለቱ እናት እና ልጅ ሁለቱ ደግሞ አዛዉንቶች ነበሩ። በውኃ ተከበው የነበሩ ሌሎች 200 ነዋሪዎች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar