www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 15
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 15
Latest

የመድረክ ሥራ አስፈፃሚ በአንድነት ፓርቲ ጉዳይ መከረ *በአንድነት ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ሊወስድ ይችላል በዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  May 28, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on የመድረክ ሥራ አስፈፃሚ በአንድነት ፓርቲ ጉዳይ መከረ *በአንድነት ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ሊወስድ ይችላል በዘሪሁን ሙሉጌታ

ሰንደቅ  የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በቅርቡ በመድረኩ አባል ድርጅት በሆነው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ‘‘የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ’’ በሚል ባዘጋጀው 19 ገፅ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል። የመድረክ ስራ አስፈፃሚ ሰኞ ዕለት ግንቦት 19 ቀን 2005 á‹“.ም ስድስት ኪሎ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ ላይ […]

Read More →
Latest

የግልገል በለስ ከተማ በመብራት ችግር ውስጥ ናት በጋዜጣው ሪፖርተር

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግልገል በለስ ከተማ በመብራት ችግር ውስጥ ናት በጋዜጣው ሪፖርተር

ሰንደቅ ጋዜጣ ከህዳሴ ግድብ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የግልገል በለስ ከተማ በመብራት ችግር ምክንያት ሆቴሎች አገልግሎት መስጠት የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ። በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ በመባል የሚታወቀው ከተማ ለህዳሴው ግድብ ሙያተኞች፣ ግድቡንም ለመጎብኘት የሚመጡ ሰዎች የሚያርፉበት ከተማ ሲሆን ኤሌክትሪክ ኃይል በተደጋጋሚና በተከታታይ መቋረጥ ጋር በተያያዘ ሆቴሎች አገልግሎት መስጠት መቸገራቸውን […]

Read More →
Latest

ግዙፉ የአሜሪካ ጀነራል ኤሌክትሪክ ኩባንያ፤ በሕዳሴው ግድብ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ጨረታ ላይ እየተሳተፈ ነው በፋኑኤል ክንፉ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግዙፉ የአሜሪካ ጀነራል ኤሌክትሪክ ኩባንያ፤ በሕዳሴው ግድብ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ጨረታ ላይ እየተሳተፈ ነው በፋኑኤል ክንፉ

  የዓለም ኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂን በግንባር ቀደምትነት የሚመራውና ከተመሰረተ ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የሆነው ከአሜሪካ ኮርፖሬት ኩባንያ መካከል አንዱ የሆነው ጀነራል ኤሌክትሪክ (GE) በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራዎች ጨረታ ላይ እየተሳተፈ እንደሚገኝ በአዲስ አበባ የጀነራል ኤሌክትሪክ ተወካይ ለሰንደቅ ገለጽ። በኢትዮጵያ የጀነራል ኤሌክትሪክ ተወካይ አቶ መሐመድ ኢስማኤል በተለይ ለሰንደቅ እንደገለፁት፤ “የኢትዮጵያ መንግስት በዘረጋው የዕድገት […]

Read More →
Latest

ሰማያዊ ፓርቲ በመጪው እሁድ በሚጠራው ሰልፍ ላይ 100ሺህ ሰው ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል በመስከረም አያሌው

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊ ፓርቲ በመጪው እሁድ በሚጠራው ሰልፍ ላይ 100ሺህ ሰው ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል በመስከረም አያሌው

የፊታችን ግንቦት 25 ቀን 2005 á‹“.ም በሚካሄደው እና ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፁት፤ ፓርቲው ባለፈው ግንቦት 17 ቀን 2005 á‹“.ም በአፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲያራዝም መንግስት በጠየቀው መሰረት የፊታችን እሁድ ያካሂዳል። መንግስት በፀጥታ […]

Read More →
Latest

የፀረ-ሙስና ሕግ ሊሻሻል ነው · የአክሲዮን ማኅበራት፣ ባንኮች፣ ኢንሹራንሶችና የልማት ማኅበራት በአዲሱ የሙስና ሕግ ይካተታሉ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፀረ-ሙስና ሕግ ሊሻሻል ነው · የአክሲዮን ማኅበራት፣ ባንኮች፣ ኢንሹራንሶችና የልማት ማኅበራት በአዲሱ የሙስና ሕግ ይካተታሉ

በዘሪሁን ሙሉጌታ      የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሕግ በወንጀል ሕጉ የተደነገጉ የሙስና ወንጀሎች እንደገና የሚደነግግ አዋጅ በማዘጋጀት አሁን እያስቀጣበት ያለውን ሕጋዊ ወሰን በማስፋት አዋጁን ሊያሻሽል ነው። አዲስ እየተዘጋጀ ባለው ረቂቅ ሕግ በዋናነት የግል ዘርፍ አካላትን በሙስና ወንጀል ተጠያቂ የሚያደርግ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። በተለይም በመቶ ሚሊዮኖች ገንዘብ የሚገመት ሀብት እያንቀሳቀሱ ያሉ፣ የሕዝብ ሀብት የሚያስተዳድሩ የግል […]

Read More →
Latest

በእነ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ መዝገብ ስር የተዘረዘሩት 12 ተጠርጣሪዎች ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው – በእነ መላኩ ፈንታ መዝገብ ያሉ ተጠርጣሪዎች ጉዳይ ዛሬ ይታያል – አቶ ነጋ ገ/እግዚአብሔር ድብደባ ተፈፅሞብኛል አሉ በአሸናፊ ደምሴ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ መዝገብ ስር የተዘረዘሩት 12 ተጠርጣሪዎች ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው – በእነ መላኩ ፈንታ መዝገብ ያሉ ተጠርጣሪዎች ጉዳይ ዛሬ ይታያል – አቶ ነጋ ገ/እግዚአብሔር ድብደባ ተፈፅሞብኛል አሉ በአሸናፊ ደምሴ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የምርመራ ቡድን ተጨማሪ ጊዜ በተጠየቀባቸው በእነ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ መዝገብ ስር የሚገኙ አስራሁለት ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀኑ ጊዜ ቀጠሮ ሲፀናባቸው፤ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታን ጨምሮ በሦስት የተለያዩ መዝገቦች የተዘረዘሩትን 22 ተጠርጣሪዎች ጉዳይ ለመመርመር ደግሞ ዛሬን ጨምሮ ሐሙስና አርብ ተለዋጭ […]

Read More →
Latest

ኤርሚያስ አወቀን የገደለችው ተጠርጣሪ 25 አመት ጽኑ እስራት ተፈረደባት (በቴዎድሮስ )

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኤርሚያስ አወቀን የገደለችው ተጠርጣሪ 25 አመት ጽኑ እስራት ተፈረደባት (በቴዎድሮስ )

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሮዳስ ተክሉ እዚህ አትላንታ ከተማ በዋለው የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ቀርባ ጉዳይዋ ሲታይ ከቆየ በኋላ ባለፍው ሰኞ MAY 20/2013 ….. 25 ዓመት እስር ተፈረደባት። ሮዳስ ተክሉ ይህ የተፈረደባት የሰው ነፍስ በማጥፋቷ ወንጀሉንም መፈጸሟን በማመኗ ነው። የኋላ ታሪኩ እንዲህ ነው። ፌብሩዋሪ 5 ቀን 2009 አመሻሽ ላይ በአትላንታ የተፈጸመው ወንጀል መላው የአትላንታ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንን በቅርብ፣ […]

Read More →
Latest

Ethiopia Shall Rise!

By   /  May 28, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Shall Rise!

Alemayehu G Mariam H.I.M. Haile Selassie and bronze statue of Ghanaian President Kwame Nkrumah Ethiopia Rising! The Organization of African Unity (OAU)/African Union (AU replaced OAU in 2002) began celebrating its Golden Jubilee in Addis Ababa this past week. In May 1963 when the OAU was founded, Ghanaian President Kwame Nkrumah accentuated his closing remarks […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s lasting legacy of famine – The Telegraph

By   /  May 28, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s lasting legacy of famine – The Telegraph

At an international hunger summit in London next month, experts will seek to tackle the long-term impact of childhood malnutrition and its consequences for struggling nations By Roger Thurow – 27 May 2013 In the first-year classroom of Shemena Godo Primary School, in Boricha, Ethiopia, three dozen children study the alphabet. On a black chalkboard, teacher […]

Read More →
Latest

“የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት “

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት “

“የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል፡፡ ጉንቦት ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት አመተ መህረት!” አለ ታጋዩ… “የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ አሁን ደግሞ ለራሱ ጥቅም ተቆጣጥሮታል፡፡ ቆጣጥሮታልም፤ ግንቦት ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት አመተ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar