Germany: Chained-up refugees resist police eviction from occupied building በዘረኝነት ጥቃት የሚታወቁት ጀርመኖች ስደተኞችን ሲያሰቃዩ የሚያሳይ ቪዲዮ ይዘናል
በአለም በዘረኝነታቸው የሚታወቁት ጀርመኖች የፖሊስ ሰራዊቶቻቸው ስደተኞችን በሰንሰለት በማሰር ሰበአዊ መብታቸውን በመግፈፍ ከፍተኛ ስቃይ የሚያድርሱባቸውን የቪዲዮ ፊልም ከአርቲ መለቀቁ ሁሉንም ሰዎች አስደንግጦአል ። የዚህ አይነቱ ስቃይ በባርነት ዘመን የቀረ የሰዎች አያያዝ ቢሆንም ዛሬም ጀርመኖች ይህንን ይደግሙታል ።ከመላው አለም ወደ አውሮጳ የሚጎርፉትን ስደተኞች ወደ ጀርመን ድንበር ሲገቡ የሚደረግላቸው ሰበአዊ ጥበቃ እንደ ውሻ አስሮ በማሰቃየት መሆኑ ስደተኝነትን […]
Read More →ወጣቶቹ የአንድነት አባላት ጥላዬ ታረቀኝ እና ዳንኤል ፈይሳ ሃገራቸውን ጥለው ተሰደዱ።
የአንድነት ፓርቲ አባል የሆነው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ምክትል ፀሐፊ ወጣት ጥላዬ ታረቀኝ መሰደዱ የታወቀ ሲሆን በተያያዘ ሁኔታ የሚለዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል በተደረገው ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የእስረኛ ቱታ በመልበስ የገዥው ፓርቲን አምባገነናዊነት ካሳዩ ወጣቶች መካከል ዳንኤል ፈይሳም በተመሳሳይ ሁኔታ ለስደት መዳረጉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ምክትል ፀሐፊ ወጣት ጥላዬ ታረቀኝ በተደጋጋሚ ግዜ የደህንነት መታወቂ በሚይዙ […]
Read More →ልብ ያለው ልብ ይበል !!! ሐገሬን የሚል ለለውጥ ትግሉን ያቀጣጥል። በአሉባልታ ትግል እና ለውጥ የለም ። ምንሊክ ሳልሳዊ
ደጋግመን ብናወራ፤ብንቋሰል፤ደጋግመን እዬዬ ብንል ለሀገራችን ጠብ የሚል ነገር የለም ! እርግማን ነው !!! ደጋግመን በመሳደብ፣ደጋግመን በማማት ምንም አላፈራን ! መሬት ላይ ያለው ችግር አሁንም መሬት ላይ ነው፡፡ የማይወራ ወሬ፣ የማይሰደብ ስድብ፣ የማይቀርብ ሃሳብ የለም፡፡ ችግሩ ግን ወሬ የትም አያደርሰንም፡፡ እፎይ ያሰኘናል – ከምን ? ከትግል ! በወሬ ወጣልና ! ልክ ልካቸውን ነገራቸው ! ብለን ለጥ […]
Read More →በሃገራችን እውነት እና የሚሰራ ሰው አይወደድም። መፈራረጅ የትግል ስልት አይደለም። ናትናኤል መኮንን ( NATI MAN ) ስዊዘርላንድ
ኢትዮጵያውያን በያዝነው አምባገነንነትን የማውደም ትግል ውስጥ እያንዳንዱ ዜጋ የራሱ ድርሻ እንዳለው የማይካድ ሃቅ ነው ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእኛ ሰዎች ዘንድ አንድ ችግር አለ ፡ አንድ ሰው በራሱ አስተሳሰብ የሚሄድ ከሆነ እውነታን ይዞ አንገቱን ሰብሮ የሚታገል ከሆነ አንዱ ለአንዱ ለምን አላጎበደደም እንደኛ ለምን አላሰበም ለምን አስተሳሰቡን ጻፈ በሚል በከፍተኛ ፍጥነት ጥላቻ ይንጸባረቅበታል ይፈረጃል። እያንዳንዳችን ሰዎች […]
Read More →TPLF awaits with open hands for President Hadi as done for Ex-president Ali Abdullah Saleh.
On June 23, 2014 the Yemeni intelligence officers arrested Ato Andargachew Tsege, an Ethiopian-born British national and secretary-general of Ginbot 7 movement, at Sanaa’s El Rahaba International Airport, while on a transit flight to Eritrea. The Yemeni government had him extradited to the Ethiopian government. Recently the Yemen government has been in the midst of […]
Read More →ቴዎድሮስ ካሳሁን ገና ብዙ ይጓዛል፤ የስራውም ጥልቀት ይልቃል!
(በዘላለም ገብሬ) ስለ ቴዎድሮስ አፍሮ አንስተን ጥለን ብናወሳ ብዙ ነገሮችን መነጋገር አንችላለን:፡ ይህንን ጽሁፍ በJANUARY 11, 2012 AFROADDIS ብሎግ ላይም ሆነ በሌሎች ዌብሳይቶች ላይ ለአንባብያን አቅርበነው ነበር አሁንም ቴዲ አፍሮ በሰራቸው አዳዲስ ሰራዎች ዙሪያ ለመነጋገር እንችላለን ሆኖም ግን ቁጥብ በሆኑ ነገሮች ላይ ብቻ ሃሳባችንን መሰንዘር ወደድን እና ስራዎቹን ከምን እይታ ወደ መድረክ አመጣው የሚለውን መቃኘት ወደድን […]
Read More →ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን/ብሔራቸውን ነጻ ለማውጣት በኤርትራ የሚንቀሳቀሱ የነጻ አውጪ ድርጅቶች ዝርዝር
1- የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ደምሕት ) 2 -የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ዳውድ ) 3- የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ከማል ) 4- የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) 5- የግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ሃይል 6- የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አርበኞች ግንባር 7- የድቡብ የእኩልነት እን የፍትህ ግንባር 8- የጋንቤላ ነጻ አውጪ ግንባር 9 […]
Read More →ነጻነትን በማሳጣት ዜጎችን ለስቃይ፣ለእስራትና ለስደት የዳረገውን መንግስት ልናስወግደው ይገባል
Gezahegn Abebe (ገዛኸኝ አበበበ ከኖርዌ ሌና) ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና ገዳይ ስርዓት የተነሳ የሀገሪቷ ዚጓች በሀገራቸው ላይ በሰላም መኖርና የነጻነትን ሀየር መተንፈስ በማይችሉበት ክፉ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ::ለሰው ልጅ […]
Read More →መኢአድ ሁሉን አቀፍ የሆነ የፖለቲካ ስርዓት እንዲሰፍን የማያቋርጥ ጥረት ያደርጋል፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ወያኔ/ኢህአዴግ እየተገበረው ያለው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነን ማጥፋት ነው፡፡ ከዘመናት በፊት የሥልጣኔ ችቦ ከተቀጣጠለባቸው ጥቂት አገሮች መካከል አገራችን ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ በዚህ ረጅም የሥልጣኔና የታሪክ ዘመን ውስጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያዩ መንገዶችና በማንኛውም ሁኔታ ነፃነቱን ለማስከበር ከውጭ ወራሪ ሐይሎች ጋር ሲታገል መኖሩ የዓለምን ቀልብ ከመሳቡ ባሻገር ለአፍሪካውያንና በዓለም ላይ ላሉ ጥቁር ሕዝቦች የነፃነት አርአያና ተምሳሌት […]
Read More →ሰማያዊና ቴዲ አፍሮ የስልጠናው የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ትግላችንንን ፈተናዎቹ አጀንዳ ሆነዋል (ሰነዱን ይመልከቱት)
ሰማያዊና ቴዲ አፍሮ የስልጠናው የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ ስራት ግንባታ ትግላችንንን ፈተናዎቹ አጀንዳ ሆነዋል #Ethiopia #university #blueparty #tedyafro #eprdf #MinilikSalsawi ሰማያዊ ፓርቲ እና የቴዲአፍሮ ጥቁር ሰው አልበም በወያኔ ተብጠልጥለው ተወንጅለዋል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ‹‹ኢህአዴግ ራሱ በአኖሌ ስም እየነገደ ለእሱ የሚቀርቡት አካላት ከእነ ቴዲ አፍሮና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር አላትሞ መውቀሱ የሚያስገርምና ውይይት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ያስነሳ ነው›› […]
Read More →