www.maledatimes.com July, 2012 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  July  -  Page 2
Latest

BREAKING NEWS ESAT Radio declares “Meles Zenawi has died”

By   /  July 30, 2012  /  AFRICA  /  16 Comments

click the radio link to listen the declare news about PM Meles Zenawi or click here to listen >>>>meles zenawi died news media declared Ethiopian Satellite  Radio and Television (ESAT) just reported in its tonight news that Ethiopian Prime Minsiter Meles Zenawi has died at 57. The radio cited its sources from the International Crisis Group (ICG) and […]

Read More →
Latest

መንትያ ጥበባት፤ ግጥምና ሙዚቃ! ሰሎሞን ተሠማ ጂ.

By   /  July 30, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንትያ ጥበባት፤ ግጥምና ሙዚቃ! ሰሎሞን ተሠማ ጂ.

(semnaworeq) “የአንድን አገር የሥልጣኔ ደረጃ ለማወቅ ብትሻ፤ ሙዚቃውን አድምጥ፣ ሥነ-ጽሑፉን አንብ!” ብሎ ነበር – ዲዜሬል፡፡ ፕ/ር አሸናፊ ከበደም፣ “የአንዲት አገር ሥልጣኔ አቋም በሳይንስ፣ በፖለቲካ፣ በኤኮኖሚ፣ በቴክኖለጂና በሚሊታሪ ኃይሉ ብቻ ሳይሆን በሙዚቃ፣ ሥነ-ጽሑፍና በሌሎችም የኪነ-ጥበባት ዘርፎች የተደላደለ እንዲሆን ያስፈልጋል፡፡ በተለይም ሙዚቃና ሥነ-ጽሑፍ ረቂቅ አስተሳሰብና ዲሲፕሊንን ስለሚፈጥሩ ሥልጣኔው ተስፋፍቶ መገኘት አለበት፡፡ የቴክኖሎጂና የኤኮኖሚ እድገት ሊኖር የሚችለው የረቂቁ […]

Read More →
Latest

ለንደን የኢ\ኦ\ተ\ቤ\ክ\ን የአውሮፓ ስብከተ ወንጌል ጉባኤን አስተናገደች በታምሩ ገዳ

By   /  July 30, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለንደን የኢ\ኦ\ተ\ቤ\ክ\ን የአውሮፓ ስብከተ ወንጌል ጉባኤን አስተናገደች በታምሩ ገዳ

zena gybayee Dpdf with picture atttachment ለንደን የኢ\ኦ\ተ\ቤ\ክ\ን የአውሮፓ ስብከተ ወንጌል ጉባኤን አስተናገደች በታምሩ ገዳ የለንደን ከተማ የአስራ አምስተኛውን የመላው አውሮፓ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የወንጌል ጉባኤን በደመቀ ሁኔታ አሰተናገደች ፡፡በአገር ቤት እና በተለያዩ የአለማት ክፍሎች በሚገኙ ህዝበ ክርስቲያን ላይ አየደረሰ ያላው የመብት ረገጣ እንዳሳሰባቸው እና እርምጃውም በአስቸኳይ ለማስቆም ልዩ የሆነ ምህላ እና ጸሎት እንዲደረግ […]

Read More →
Latest

Bitter Apple-Samsung patent battle looms World’s two biggest smartphone makers head to court over intellectual property dispute over tablet and phone designs

By   /  July 30, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Bitter Apple-Samsung patent battle looms World’s two biggest smartphone makers head to court over intellectual property dispute over tablet and phone designs

Samsung and Apple will square off in federal court trial over control of the US smartphone and computer tabletmarkets. The trial will begin on Monday in San Jose, California, with the firms accusing each other of intellectual property rights. Apple filed a lawsuit against South Korea’s Samsung last year alleging the world’s largest technology company’ssmartphones and computer tablets are illegal knockoffs of its popular iPhone and iPad products. […]

Read More →
Latest

Ethiopia erupts in deadly ethnic violence At least 18 people killed and scores displaced in clashes between two tribes in the country’s south, aid agency says.

By   /  July 30, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia erupts in deadly ethnic violence At least 18 people killed and scores displaced in clashes between two tribes in the country’s south, aid agency says.

Ethnic clashes in southern Ethiopia have left 18 dead and scores displaced, according to the Kenya Red Cross Society (KRCS). The Ethiopian government, however, told the AFP news agency the situation was under control, saying the spat was over “administrative claims” by the two sides. Fighting between the Borana and Garri tribes erupted on Thursday in an […]

Read More →
Latest

ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ዝም አልልም! አቤ ቶኪቻው

By   /  July 30, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ዝም አልልም! አቤ ቶኪቻው

 ይቺ ጨዋታ አሁን በቅርቡ “ቅምሻ” ብለን የተቃመስናት አንድ ጨዋታ ናት። የዛኔ ለእርስዎ ካቃመስኩዎ በኋላ ጨዋታዋ ስትጠናቀቅ ለተወዳጇ ፍትህ ጋዜጣ ልኬያት ነበር። መንግስቴ “ፍትህ የለም” ብሎ ከልክሎ ሳትታም ቀረች። እንጀምር፤ ባለፈው ሳምንት ፍትህ ጋዜጣችን በፍትህ ሚኒስቴር ታግዳ ነበር። ምነው? ሲባል “ለሀገር ደህንነት ስጋት የሚሆን ወሬ ይዛለች” ተብሏል። እኔ በበኩሌ á‹« የሀገር ደህንነት ስጋት የሆነ የፍትህ ወሬ […]

Read More →
Latest

የህወሃት አባላት ስብሰባ እንዲጠራ እየጠየቁ ነው!

By   /  July 30, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሃት አባላት ስብሰባ እንዲጠራ እየጠየቁ ነው!

(ልዩ ግምገማ) source ኢ.ኤም.ኤፍ – ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ህመም በኋላ ከህወሃት አካባቢ መልካም ወሬ አይሰማም። በውጭ ሲታይ አሁንም የጠነከሩ ቢመስሉም ውስጥ ውስጡን ግን መጎሻሸማቸው አልቀረም። በተለይም የህወሃት (ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ) ሊቀ መንበር የነበረው መለስ ዜናዊ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ተሽሎት ወደ ስራ እንደማይመለስ በመገለጹ፤ ከሌሎች የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ይልቅ የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ […]

Read More →
Latest

Olympic heartbreak: Radcliffe confirms she’s out of the marathon

By   /  July 30, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Olympic heartbreak: Radcliffe confirms she’s out of the marathon

Great Britain’s marathon world record holder Paula Radcliffe will end her career without an Olympic gold medal in her collection after it was confirmed she was withdrawing from the race in London with a foot injury. There had been serious concerns in the past week that the 38-year-old would not run in the women’s marathon next Sunday […]

Read More →
Latest

Old Mutual’s Futuregrowth Buys Farms As Food Prices Rise

By   /  July 30, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Old Mutual’s Futuregrowth Buys Farms As Food Prices Rise

Futuregrowth Asset Management, a unit of insurer Old Mutual Plc (OML) that oversees 110 billion rand ($13.3 billion) in fixed income investments, is buying farms in Africa to benefit from surging food prices. Futuregrowth’s United Farmers’ Fund has spent 450 million rand buying nine fruit and vegetable farms in South Africa since December 2010. It’s now considering investing in a cattle ranch […]

Read More →
Latest

ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት

By   /  July 29, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት

የተከበራችሁ መላው የሃገራችን ህዝቦች ሰላምታችን እና መልካም ምኞታችን ከሁሉም ነገር ይቀድማል፡፡ ይህን መልእክት ለእናንተ ለወገኖቻችን እንድንፅፍ ያነሳሳን ምክንያት አንድም በሃገሪቱ በመንግስትም ሆነ በማንኛውም ዜጋ ስለሚከናወኑ ጉዳዮች መረጃ የማግኘት መብታችሁን ከማክበር ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ሰሞኑን የራዲዮ እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎቻችን ከወትሮው ለየት ያለ የጭንቅ ቀን አይነት መረጃ ማቅረብን በማዘውተራቸው አንድ ለህዝብ ግልፅ ሊሆን የሚገባ እውነታ በመኖሩ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar