www.maledatimes.com July, 2012 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  July  -  Page 4
Latest

Post-Meles Possible Scenarios By Messay Kebede

By   /  July 28, 2012  /  AFRICA, EASTAFRICA, music, WEST AFRICA  /  Comments Off on Post-Meles Possible Scenarios By Messay Kebede

By Messay Kebede – The trouble with tyranny and personalized power is that institutional mechanisms of power transfer do not work. In most cases, such mechanisms exist and are enshrined in written and exalted constitutions. Nonetheless, to the extent that tyranny and the exercise of arbitrary power irreparably tarnish them, institutions do not command any […]

Read More →
Latest

ዲያስፖራው ጽንፈኛ ነው “ሚሚ ስብሃቱ “

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዲያስፖራው ጽንፈኛ ነው “ሚሚ ስብሃቱ “

በዛሚ ማስታወቂያ እየተዘጋጀ የሚቀርበው የጋዜጠኞች ክብ ጠረጰዛ የተሰኘው የሬዲዮ ፕሮግራም ጋዜጠኞችን እና የአውሮፓ እና በአሜሪካ እንዲሁም በአረብ አገራት የሚገኙትን ትውልደ ኢትዮጵያውያኖችን ህልውና በሚነካ መልኩ የስድብ እና የዘለፋ ፕሮግራም አቀረበ ። በተለይም በአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ እና በነጻው ፕሬስ ላይ ከፍተኛ የሆነ የስድብ ውርጅብኝ እንዳወረደችበት ከአቀረበችው የፕሮግራም ስርጭት ለመረዳት ችለናል ። እርሷን ተከትለው ፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ነጻ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ እየወጣች ወይስ እየሰጠመች?

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ እየወጣች ወይስ እየሰጠመች?

የቄስ በሊና ሳርካ “የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ” ራዕየ መጽሐፍ ከወቅቱ ሁኔታ አንጻር ሲፈተሽ ኢኮኖሚ ተንታኞች በአሁኑ ሰዓት በአገሪቱ ውስጥ ያለውን መሠረተ ልማት በመጥቀስ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ11 ፐርሰንት እንዳደገና ቻይናን ተከትሎም በዓለም ሶስተኛ ፈጣን አዳጊ አገር እንደሆነች ሌተቀን እየለፈፉ ነው፡፡ በአንጻሩ ደግሞ መኖር ያቃተው የሕብረተሰብሰ ክፍል፣ የኢኮኖሚ ተንታኞች የሚያቀርቡት ዘገባ፣ “ጉንጭ አልፋ ነገር ነው፣ ምክንያቱም ዕድገት ማለት […]

Read More →
Latest

Ethiopian Mejilis Received Around 280 Million Ethiopian Birr for launching Ahbashizim

By   /  July 28, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Mejilis Received Around 280 Million Ethiopian Birr for launching Ahbashizim

Ethiopian Mejilis Received Around 280 Million Ethiopian Birr for launching Ahbashizim www.maledatimes.com

Aljezzera Report – Muslims accused the Government of Ethiopia Addis Ababa being responsible for the ongoing unrest there, by encouraging a group known as the Ethiopians, “Association of Islamic Charitable Projects” and promote the ideas described Bagma center of the Muslims of Ethiopia, but the government denies the charges altogether. The head of the Business […]

Read More →
Latest

ህወሃት በምን ተጠምዶ ይሆን? ፀሀፊው MInilik Salsawi

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህወሃት በምን ተጠምዶ ይሆን? ፀሀፊው MInilik Salsawi

ይህ ጽሁፍ ኣቶ መለስ ታመዋል፤ ህመማቸው ለሞት ይሰጣል ወይም ቢድኑም ወደ መደበኛ ስራቸው ለመመለስ ኣይችሉም የሚሉትን መላምት የተመረኮዘ ኣስተያየት ነው። ታዲያ ይህ ዜና እውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ ህወሃት በምን ሁኔታ ላይ ይገኝ ይሆን? ብለን እንድናስብ ማድረጉ ኣይቀርም። ባለፈው ጊዜ “ኣቶ መለስ ሲሄዱ ምን ይፈጠር ይሆን?” በሚል ርእስ ስር ባነሳነው ግምት ላይ የ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሄድ […]

Read More →
Latest

የሠላም ራዕይ ለኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሠላም ራዕይ ለኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ – ፕሬዜዳንት ኔልሰን ማንዴላ ባለፈው ሳምንት 94 ዓመታቸውን አከበሩ፡፡እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜንና ጤናን ይስጣቸው፡፡ ፕሬዜዳንት ማንዴላን የሚያከብሩና የሚያፈቅሩ ሰዎች ‹‹ማዲባ››ብለው ይጠሩዋቸዋል፡፡እሳቸውም የሰብአዊ ፍቅር ተስፋ፤ ትእግስት፤ራዕይ ናቸው፡፡ ደቡብ አፍሪካ በጭለማው ሰአት ማዲባ ከጭለማ እስር ሲወጡ ፈገግታ ለብሰው፤ በእጃቸው ሻማ ይዘው ሕዝባቸውን አፓርታይድ ከሚባል እስር ቤት ለማውጣት ተዘጋጅተው ነበር፡፡ደቡብ አፍሪካ ሕዝቦቿ ጦር አስልተው ለመጋደል ሲዘጋጁ፤ማዴባ […]

Read More →
Latest

ፍትህ ጋዜጣን የሚያትም ማተሚያ ቤት መጥፋቱን ምንጮቼ ነገሩኝ ( አቤ ቶኪቻው) www.abetokichaw.com

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ ጋዜጣን የሚያትም ማተሚያ ቤት መጥፋቱን ምንጮቼ ነገሩኝ ( አቤ ቶኪቻው) www.abetokichaw.com

ፍትህ ጋዜጣ በትላንትናው እለት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፤ “ፍትህ ሚኒስቴር እንዳታትም ብሎኛል” በሚል ክልከላ እንዳደረገባት አውርተን ነበር። የጋዜጣው አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ከባልደረቦቹ ጋር በመሆን ወደ ፍትህ ሚኒስቴር ቢያመሩም ፍትህ ሚኒስቴር ደግሞ “እኔ አልከለከልኩም ማሳተም ትችላላችሁ!” ብሏቸው ነበር። ነገር ግን ወደ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ሲሄድ ከስራ በመወጥጣታቸው የተነሳ ትላንት ሳትታተም ቀርታለች። በዛሬው እለት ሌላ ሙከራ […]

Read More →
Latest

Syria: Senegalese general Babacar Gaye arrives in Damascus to head pared down team of UN observers

By   /  July 27, 2012  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on Syria: Senegalese general Babacar Gaye arrives in Damascus to head pared down team of UN observers

Babacar Gaye, a Senegalese general with a reputation for straight talking, has arrived in Damascus to head up a pared down team of unarmed UN observers who remain unable to carry out their mission amid spiralling violence. A 30-day extension to the monitoring mission was all that the deeply divided UN Security Council managed to […]

Read More →
Latest

Robert Mugabe ‘ready to stand down’ as Zimbabwe president

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Robert Mugabe ‘ready to stand down’ as Zimbabwe president

The Prime Minister, Morgan Tsvangirai, has said that the long-time President, Robert Mugabe, is ready to give up power if he loses the next election. Mr Tsvangirai made the comments yesterday in New Zealand, during a tour to ask countries to end limited sanctions against Zimbabwe. He said he was confident free elections would be […]

Read More →
Latest

Mali president back after attack

By   /  July 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Mali president back after attack

The interim President, who was attacked by protesters and left to seek medical treatment in France, is returning to Mali, officials said. Dioncounda Traoré became interim President on 12 April after soldiers toppled the democratically elected President, Amadou Toure, on 22 March. Mr Traoré’s unexpected departure in May left a dangerous power vacuum.

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar