www.maledatimes.com July, 2012 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  July  -  Page 5
Latest

ብርቱካን ሚደቅሳን ያያችሁ?

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብርቱካን ሚደቅሳን ያያችሁ?

በወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን ወርሐ ሐምሌ ከገባ ወዲህ – ኢትዮጵያውያንን ከሚያሳስባቸው በርካታ ጉዳዮች መሃል በ እጅጉ ጎልተው የወጡ ሁለቱ ጸሊም አጀንዳዎች ናቸው። አንደኛው የጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ መታመም ሲሆን፣ ሁለተኛው የ እስልምና ኃይማኖት ተከታዮች ያነሷቸው ጥያቄዎች መጨረሻ ነው። የሃገሬ ሰው እየ እነዚህን ሁለት ጸሊም ክስተቶች ምላሽ ወይም ክፉና መልካም ውጤት ምን ሊሆን እንደሚችል እያብሰለስለ እና እየተብሰለ ባለበት […]

Read More →
Latest

ኢትዮ ሲኒማ ሊመሠረት ነው

By   /  July 27, 2012  /  Uncategorized  /  Comments Off on ኢትዮ ሲኒማ ሊመሠረት ነው

የሲኒማ ሥራ በኢትዮጵያ ብዙ አሠርት አስቆጥሯል፡፡ ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ የ35 ሚ.ሜ ይዘት ያላቸው ፊልሞች እንደነ ጉማ ፣አስቴር፣ ሂሩት አባቷ ማነው? ፈር ቀዳጅ ሆነዋል፡፡ ይሄ የሲኒማ ሥራ ከደርግ መምጣትና ከኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽን መመሥረት ጋር ተያይዞ ይዘቱን እንደቀየረ ብዙዎች ይናገራሉ፡፡ ይሄም ከዘመኑ ከነበረው ርዕዮተ አለም ጋር የሚሄዱና  የፕሮፓጋንዳ ይዘት ያላቸው ጥናታዊ ፊልሞች መሠራት ተጀመሩ፡፡ በነዚህ […]

Read More →
Latest

በአንዋር መስጊድ ዛሬም ሰላማዊው ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል።

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአንዋር መስጊድ ዛሬም ሰላማዊው ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል።

ላለፉት በርካታ ወራት “ጥያቄያችን ይመለስ” በሚል ሰላማዊ ተቃውሞ እያሰሙ ያሉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የዛሬ ሳምንት በርካታ የኮሚቴ አመራር አባላቶቻቸው እና በርካታ ምዕመናኖች ቢታሰሩባቸውም ዘሬም ፍፁም ሰላማዊ እና ሁከት አልባ የሆነ ተቃውሞ በፀጥታ፣ እጅ ለእጅ በመያያዝ እና በጭብጨባ ሲያሰሙ እንደዋሉ ሰምቻለሁ። ትላንት ከኢሳት የወሬ ምንጭ እንዳዳመጥኩት ደግሞ የኮሚቴው አመራሮች እና በርካታ በእስር ላይ የሚገኙ ሙስሊም ወንድሞች በእስር […]

Read More →
Latest

ህገ መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲሞቱ አይፈቀድላቸውም!?

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህገ መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲሞቱ አይፈቀድላቸውም!?

ትላንት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማሪያምከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር የጠቅላይ ሚኒስተሩን መያዝ እና ምትካቸውን አስመልክቶ ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። ዛሬ ደግሞ ተወዳጇ ዞን 9 ብሎግ “ባልቻን ፍለጋ”በሚል አንድ ወግ አስነብባናለች። ሁለቱም እንደጠቆሙት በህገ መንግስቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሞቱ ወይም ደግሞ በሆነ ምክንያት “ከጥቅም ውጪ” ቢሆኑ ማን ይተካቸዋል? እንዴት ይተካሉ? ለሚለው ጥያቄ ህገ መንግስቱ መልስ የለውም። ህገ መንግስታችን አንቀፅ 34 […]

Read More →
Latest

ፅንስም ከሆነ ይገፋል…

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፅንስም ከሆነ ይገፋል…

ከይኸነው አንተሁነኝ የጎጠኛው መለስ ዜናዊን ሰሞንኛ ሁኔታ አስመልክቶ የሚባሉ፣ የሚተረኩና የሚጻፉ የተለያዩ አመለካከቶችንም ሆነ መላምቶችን ጨምሮ የደጋፊና የተቃዋሚ ምኞቶችን ያካተቱ መረጃዎች ይወጣሉ። መረጃዎች አንደኛው ከሌላኛው የመደጋገፋቸውን ያህል በዚያው ልክ ፈጽሞ የተራራቁ፣ የማይዛመዱና ከዚያም ሲያልፍ በፊት የተጻፉትን የሚቃወሙና የሚተቹ ቁጥራቸው ጥቂት ባለመሆኑ፤ የሆነውን ትክክለኛ ነገር ለማወቅ ለሚፈልገው የኢትዮጵያ ህዝብና አንባቢ ግራ አጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል። ይህ እንዴት […]

Read More →
Latest

ይታየኛል

By   /  July 27, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ይታየኛል

ከይኸነው አንተሁነኝ ይታየኛል ….. አወ ያታየኛል ግሩም ሂዎት… የነጻነት እጦት ርሃብ ከአእምሮሯችን ሲኮበልል ምስቅልቅል ሂዎታችን ስቃያችን ጥርግ ሲል ወጥቶ መግባት ሰርቶ መብላት እውን ሲሆን ጠፍቶ ክልክል እኛው ለኛ ተነጋግረን እኛው በኛ የሰራነው አለቃችን ህግ ሲሆን እኛው ለኛ ያጸደቅነው። ይታየኛል ከእኩይ መለስ ከወያኔ ህልፈት ማግስት በእኩልነት ጥላ ድባብ በኢትዮጵያ ምኩራብ ደጃፍ የንጋት ጎህ ፍንትው ብሎ ተስፋ […]

Read More →
Latest

ታየኝ ተሰባብሮ

By   /  July 27, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ታየኝ ተሰባብሮ

By Yehenew Antehunegn እርስ በርስ ተቃቅፎ ተቆላልፎ ያለው ጋኑን አስተካክሎ ቀጥ አርጎ የያዘው ከቀኝና ግራ ከታች የደገፈው የዘመን አብሮነት ባህል ያያያዘው ምን እባል ይሉኝታ ገርቶ ዝም ያረገው አቅም አጥቶ ሰልችቶት ግራ ገብቶት ያለው ቢታገስ ቢጠብቅ የጋኑ አለመሙላት ፍጹም መመቻቸት የመከራ ጭነት ከመጨመር በቀር ለሱ እሚያስብ ማጣት ሁሌ ከስር ሆኖ መሸከም ማትረፉ አሳስቦት ክብደቱ አጀግኖት ግፉ […]

Read More →
Latest

Where is Meles Zenawi? Ethiopians don’t know.

By   /  July 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Where is Meles Zenawi? Ethiopians don’t know.

 Tom Rhodes/CPJ East Africa Consultant Rumors abound about the health and whereabouts of Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi. (AFP/Simon Maina) If you search for the name of Ethiopia’s prime minister, Meles Zenawi, on Twitter these days, you’ll see a flurry of incongruent postings: Meles is hospitalized in critical condition; he’s fine and returning to work; he died two […]

Read More →
Latest

ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት?

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት?

ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት? ከይኸነው አንተሁነኝ ሙስሊሙ ወገናችን ያነሳቸውን እምነትን የተመለከቱ ጥያቄዎች ቢቻል ህገመንግስቱን በማክበር እና የእምነት ነጻነታቸውን በመጠበቅ እራሳቸው እንዲፈቱና በአግባቡ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ከመንግስት ይሚጠበቅ ነበር። ይህም ካልሆነ ለተፈጠሩት ችግሮች መፍትሄ ለማፈላለግ የሰፊውን ሙስሊም ማህብረሰብ ፍላጎት ባገናዘበ መልኩ የሚደረግ የመንግስት ገንቢ እገዛ አሌ የሚባል አልነበረም። ከ 99% በላይ የህዝብ ድምጽ አግኝቼ […]

Read More →
Latest

ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

By   /  July 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

  ወይ ጣጣ፤ ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!   የጋዜጣዋ አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ እንደገለፀው ፍትህ ጋዜጣ ዛሬ ስራዋን አጠናቃ ማተሚያ ቤት ብትገባም የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ሃላፊዎች “ፍትህን እንዳናትም ከፍትህ ሚኒስቴር በቃል ታዘናል” በሚል ለማተም እንደሚቸገሩ ገልፀውላቸዋል። ተሜ እንደነገረን ከሆነ ፍትህ ሚኒስቴር ሄደው ነገሩን ለማጣራት ባደረጉት ሙከራ ሃላፊው ያለፈው ሳምንት እገዳ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar