www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 10
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 10
Latest

ኦህዴድ በኢሕአዴግ ሹመት ላይ ቁልፍ ቦታዎችን አጥቷል የሚለውን ለማጥራት በአዲስ አበባ ዝግ ስብሰባ ተቀምጧል

By   /  September 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦህዴድ በኢሕአዴግ ሹመት ላይ ቁልፍ ቦታዎችን አጥቷል የሚለውን ለማጥራት በአዲስ አበባ ዝግ ስብሰባ ተቀምጧል

በዘሪሁን ሙሉጌታ (ሰንደቅ ጋዜጣ) የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የስራ አስፈፃሚ አባላት በአዲስ አበባ ዝግ ስብሰባ ማካሄድ ላይ ናቸው። የኦህዴድ የስራ አስፈፃሚ አባላት ስብሰባ ከኢህአዴግ የም/ቤት ስብሰባ በኋላ ወዲያውኑ እንዲካሄድ መደረጉ የተለያዩ ወገኖችን ትኩረት ስቧል። ኢህአዴግ መስከረም 4 እና 5 ቀን 2005 á‹“.ም ባካሄደው የም/ቤት ስብሰባው በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ምትክ አቶ ኃይለማርያም […]

Read More →
Latest

ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ተጠያቂው ማን ነው ? Amhara Genocide Documentary MUST WATCH

By   /  September 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ተጠያቂው ማን ነው ? Amhara Genocide Documentary MUST WATCH

በአሁኑ የአማራ ክልል መስተዳድር ስር የሚተዳደረው የክልሉ አስተዳደር በየጊዜው የከፋ አገዛዛዊ ስርአት እና ጭፍጨፋ ከመድረሱም በላይ ለከፍተኛ እልቂት  ተዳርጎአል ለዚህም ተጠያቂው የአማራ ክልል መስተዳድር ነው ይህም ሆኖ ሳለ  ክልል መስተዳድሩን በስሩ አድርጎ የሚያስተዳድረው እና እጁን á‹­á‹ž የሚያንቀሳቅሰው የወያኔ መንግስትም የዚሁ ድርጊት ተቋዳሽ ከመሆኑም በላይ ዋናው የድርጊቱ መርሃ ግብር ፈጣሪ እና ቀማሪ መሆኑ በግልጽ ይታወቃል ።ሆኖም […]

Read More →
Latest

አይ አቦይ ስብሀት

By   /  September 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አይ አቦይ ስብሀት

                አይ አቦይ ስብሀት እስካሁን ባማራ ብሄርና ባኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ተይዞ የነበረው ስልጣን አሁን አዙረንዋል ነው ያሉት? በጣም ይገርማል፤ መለስ ዜናዊ እንደርሶ ያለውን አዋቂ á‹­á‹ž ጭንቅላቱን ታሞ መሞት አይደለም እንደቻሌንጀር አለመፈንዳቱ ጠንካራ ሰው ነው;; ሲናገሩ እንኻ ምን ያህል እልህ እዳለብዎት ያስታውቃሉ፤ መስማማት እንዳልቻላችሁ እናውቃለን ሀይለማርያም መሀላችሁ አማካኘ አስማሚ […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለተክለሚካኤል አበበ፡ የነጻ ጋዜጣ መለኪያው ላንተ ምንድን ነው?

By   /  September 18, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለተክለሚካኤል አበበ፡ የነጻ ጋዜጣ መለኪያው ላንተ ምንድን ነው?

ከሮቤል ሔኖክ ይህን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ከሰሞኑ በኢሳት ራድዮ ላይ የምሰማው ማስታወቂያ እያስገረመኝ ነው። በቅድሚያ ለራሱ ለማስታወቂያው አንባቢው በግል ኢሜይሉ ልልክለት አሰብኩና በኋላ ላይ ሳስበው ሕዝብ የሰማው ማስታወቂያ ስለሆነ የኔም ምላሽ በግልጽ ቢሆን መረጥኩኝ። በኢሳት ራድዮ ላይ ከሰሞኑ የሚሰማው ማስታወቂያ እንደ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ባልደረባነቴ የፈጠረብኝ ስሜት የሚያሸማቅቅ ነበር። ራድዮው የአንድነት ፓርቲ ልሳን የሆነውን “ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣን” በሰሜን አሜሪካ የምትታተም ብቸኛዋ ነጻ ጋዜጣ ሲል ይገልጻታል። ብቸኛዋ ሲል እንግዲህ ሌላ ነጻ ጋዜጣ የለም ማለቱ ነው የማስታወቂያው አንባቢ ተክለሚካኤል አበበ። በቅድሚያ […]

Read More →
Latest

ከመለስ የተላከ ደብዳቤ

By   /  September 18, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከመለስ የተላከ ደብዳቤ

ከመለስ  የተላከ  ደብዳቤ ለውድ ተጋዳላይ ጎደኞቼና ዘመዶቼ እንደምን አላችሁ፤ አኔ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ;; ያእግዚአብሄርን ስም ጠራህ ትሉኝ ይሆናል ግምገማ ስላለ ነው;; መቼም ድንገት በመሄዴ እንደ ደነገጣችሁና እንደ ተረበሻችሁ አባ ጻውሎስ ነገሩኝ፤ በመንፈስ ከኔጋር ልትተባበሩ በስጋ አጥምቄአችሗለሁና ሁሌም መንፈሴ ከናንተ ጋር ነው;;የኔን ቦታ የሚተካ ሰው ውስጣችሁ እንደሌለ አውቃለሁ;; በዚህም ምክንያት ሀያ አንድ አመት ለናንተ መኖሬን […]

Read More →
Latest

ልዩነቶቻችን በሠለጠነ መንገድ የሚስተናገዱበት ሥርዓት ሊመቻች ይገባል(በስዬ አብረሃ)

By   /  September 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ልዩነቶቻችን በሠለጠነ መንገድ የሚስተናገዱበት ሥርዓት ሊመቻች ይገባል(በስዬ አብረሃ)

የአቶ መለስ ሕልፈተ ሕይወት ይፋ ሆኖ አስከሬኑ ቦሌ ደረሰ ሲባል የአዲስ አበባ ሕዝብ በድንጤና በሐዘን፣ የክረምቱ ዶፍ እየወረደበት አስከሬኑን ቤተ መንግሥቱ ድረስ አድርሶታል፡፡ አስከሬኑ ከገባ ከአሥራ ሁለት ቀን በኋላ ሥርዓተ ቀብሩ ተፈጽሟል፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብም እርሙን አውጥቷል፡፡ በአቶ መለስ ሕልፈተ ሞት የተሰማኝን ሐዘን ቀደም ብዬ የገለጽኩ ቢሆንም፣ አሁንም ለቤተሰቡ መጽናናትን እመኛለሁ፤ ፈጣሪ ነፍሱን በይቅርታ እንዲቀበለውም እመኝለታለሁ፡፡እንግዲህ […]

Read More →
Latest

የአላሙዲን ቀኝ እጃቸው መለስ ነበር ግራ እጃቸውን አፋልጉ

By   /  September 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአላሙዲን ቀኝ እጃቸው መለስ ነበር ግራ እጃቸውን አፋልጉ

ፃፈ በወፉ የጠቅላይ ሚንስትሩ አስክሬን ወደ ኢትዮጲያ አዲስ አበባ በገባ ጊዜ የመለስም፣ የወያኔም ፣የኢህአዴግም፣ የስርዓቱም ደጋፊ ምሰሶ የነበሩት ታላቅ ሰው በአካባቢው አለመታየታቸውያሳሰበው ታላቁ የኢትዮጲያ ህዝብ ሌላ እሬሳ ደግሞ ይመጣ ይሆን በማለት በፍርሃት አስክሬናቸው ይሆን የሚመጣው እያለ ሲጠብቅ ከብዙ ቀናት በኋላ በተሌቪዥን ብቅ ብለው የወንድማቸውን የመለስን ሞት ቀኝ እጄን ነው ያጣሁትበማለት በጉምጉምታ ከመለስ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሼሁ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ ወቅቱ ወደፊት መራመጃ ነው ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም

By   /  September 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ ወቅቱ ወደፊት መራመጃ ነው ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም

በኢትዮጵያ ወቅቱ መጥረቢያውን ቀብሮ ወደፊት መራጃ ነው፡፡ ኔልሰን ማንዴላ እንዳስተማሩት ‹‹ከጠላትህ ጋር ሰላምን መመስረት ከፈለግህ፤ከጠላትህ ጋር አብረህ መስራት አለብህ በዚህን  ጊዜ ጠላትህ አጋርህ ይሆናል፡፡›› እኔ ደግሞ ትንሽ ላክልበትና፤ጠላትህ ወዳጅህና ተባባሪህ ይሆናል፡፡ከታሪክ እንዳየነው፤ ብሔራዊ አሜሪካኖች (አሜሪካን ኢንዲያንስ) በመሃከላቸ ሰላምን ሲፈጥሩ፤መጥረቢያቸውን፤ መቁረጫቸውን በመሬት ውስጥ ይቀብሩታል:: ይህም በመሃላቸው ተነስቶ የነበረውን አለመግባባት መቋጨቱን ማረጋገጫ ነው፡፡ዛሬ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ያንን የጎሳ […]

Read More →
Latest

African leaders overstaying their welcome: Former Ethiopian PM

By   /  September 17, 2012  /  AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on African leaders overstaying their welcome: Former Ethiopian PM

Some African leaders are overstaying their welcome in office. Courtesy #DStv403 JOHANNESBURG – Former Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn says some African leaders are overstaying their welcome in office. Desalegn says Africa still has a long way to go in benefitting from democracy. “We have worrisome issues we have leaders who stay in power for […]

Read More →
Latest

ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጥቅማ ጥቅም በሚደነግገው በሁለት ሺህ አንድ አመተ ምህረት የወጣው አዋጅ እንደሚለው “አንድ ፕሬዘዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ወይም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር በሚሞት ጊዜ አንድ ቀን ብሄራዊ የሀዘን በዓል ይሆናል፣ በዚህም ቀን ባንዲራ ዝቅ ብሎ ይውለበለባል፣ የቀብር ስነ ስርዓቱ በሚሊቴሪ የሀዘን ማርሽ ይታጀባል፣ አጠቃላይ የቀብር ወጪውንም መንግስት ይሸፍናል” ይላል።

By   /  September 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጥቅማ ጥቅም በሚደነግገው በሁለት ሺህ አንድ አመተ ምህረት የወጣው አዋጅ እንደሚለው “አንድ ፕሬዘዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ወይም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር በሚሞት ጊዜ አንድ ቀን ብሄራዊ የሀዘን በዓል ይሆናል፣ በዚህም ቀን ባንዲራ ዝቅ ብሎ ይውለበለባል፣ የቀብር ስነ ስርዓቱ በሚሊቴሪ የሀዘን ማርሽ ይታጀባል፣ አጠቃላይ የቀብር ወጪውንም መንግስት ይሸፍናል” ይላል።

ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጥቅማ ጥቅም በሚደነግገው በሁለት ሺህ አንድ አመተ ምህረት የወጣው አዋጅ እንደሚለው “አንድ ፕሬዘዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ወይም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር በሚሞት ጊዜ አንድ ቀን ብሄራዊ የሀዘን በዓል ይሆናል፣ በዚህም ቀን ባንዲራ ዝቅ ብሎ ይውለበለባል፣ የቀብር ስነ ስርዓቱ በሚሊቴሪ የሀዘን ማርሽ ይታጀባል፣ አጠቃላይ የቀብር ወጪውንም መንግስት ይሸፍናል” ይላል።                                                           የአዋጁን እንግሊዘኛ ኮፒ እስቲ እዩት! […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar