www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 11
Latest

በየመን ሁለት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ታሰሩ፣ ( በግሩም ተ/ሀይማኖት )

By   /  September 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በየመን ሁለት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ታሰሩ፣ ( በግሩም ተ/ሀይማኖት )

በየመን ሁለት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ታሰሩ፣ ቤቴ ሌሊቱን ሲፈተሽ አደረ በግሩም ተ/ሀይማኖት ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የአትሌቲክስ ፊዴሬሽን ችግር ምክንያት በርካታ አትሌቶቸ በየሀገሩ መሰደዳቸው የሚታወቅ ነው፡፡ አትሌት ከበደ ይልማ ከእነዚህ አትሌቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ የመን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ስለገባ መርዳት አለመቻሌ በቁጭት ያርመጠምጠኛል፡፡ ትሬኒንግ ሰርቶ የሚበላው ከማጣት ጀምሮ ብዙ ስቃይ ስለደረሰበት በቪዲዮ የተደገፈ ቃለ-ምልልስ አድርጌለት ለተለያዩ መገናኛ […]

Read More →
Latest

Kenya Tana Delta massacres raise election violence fear

By   /  September 17, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Kenya Tana Delta massacres raise election violence fear

Jamila is a survivor of a machete attack on the village of Kilelengwani Continue reading the main story Related Stories Kenyan MP charged over violence Kenya curfew after ethnic clashes Kenya ethnic clashes kill 30 Deadly clashes in Kenya have raised fears that elections in March could again be violent as politicians exploit tribal rivalries, […]

Read More →
Latest

Nevadan at Work: Ethiopian finds freedom on airwaves of Las Vegas

By   /  September 17, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Nevadan at Work: Ethiopian finds freedom on airwaves of Las Vegas

LISA WRIGHT/LAS VEGAS REVIEW-JOURNAL Habtamu Assefa Seme started Hiber Ethiopian Radio in 2009, two years after coming to Las Vegas. It airs Sundays on KRLV-AM (1340). » Buy this photo Enlarge LISA WRIGHT/LAS VEGAS REVIEW-JOURNAL Habtamu Assefa Seme started Hiber Ethiopian Radio in 2009, two years after coming to Las Vegas. It airs Sundays on KRLV-AM (1340). » Buy this photo […]

Read More →
Latest

ጥሩነሽ ዲባባ የግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች

By   /  September 16, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጥሩነሽ ዲባባ የግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች

ተመዘገበ ሲሆን በዛሬው እለት በተደረገው የግማሽ ማራቶን ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ አንደኛ በመውጣት ያሸነፈች ሲሆን ይህ የመጀመሪያዋ የግማሽ ማራቶን ውድር እንደሆነም ገልጻለች የተወዳደረችበት ሰአትም 1:07:35 ተመዝግቦአል:: በሁለተኛ ደርጃ የወጣችው የኬንያዋ ተቀናቃኟ ኢድና ኪፕላጋት ሶስተኛ የወጣችው ደግሞ በለንደን ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠለቀችው ኢትዮጵያዊት ቲኪ ገላና ናቸው ። ጥሩነሽ ከዚህ በፊት በማራቶን ውድድር ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘች […]

Read More →
Latest

ተሸናፊው ሶፊያን አህመድ ነበር

By   /  September 16, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተሸናፊው ሶፊያን አህመድ ነበር

Bereket Simon by tesfaye g/abe  የኢህአዴግ ምክርቤት ጉባኤ ተጠናቆአል። ምክርቤቱ ሃይለማርያምና ደመቀን ዋና እና ምክትል አድርጎ መርጦአል። በዚህ ምርጫ አነጋጋሪ የሆነው፣ ከምርጫው በፊት፣ “ታጋይ የነበረ ለምርጫ አይቀርብም” በሚል ማሳሰቢያ ከበረሃ የገቡ ታጋዮች ሁሉ ራሳቸውን ከምርጫ ማግለላቸው አንዱ ነበር።  በጥቆማው ወቅት ከህወሃት እጩ ሆኖ ለውድድር የቀረበ አለመኖሩ ሌላው አነጋጋሪ ጉዳይ ነው። ሶስት ሰዎች ተጠቆሙና ሁለቱ ተመረጡ። ሶስተኛው […]

Read More →
Latest

ከ21 ዓመት በኋላ ህወሓት ተነፈሰ!!

By   /  September 16, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ21 ዓመት በኋላ ህወሓት ተነፈሰ!!

ህወሓትና ስዩም መስፍን በኢህአዴግ ምክር ቤት ድምጽ ተነፈጉ! September 16, 2012 (ጎልጉል) የመከላከያውንና የደህንነቱን የስልጣን ርካብ ከቀድሞው ይልቅ ቆንጥጦ ለመያዝ እየተረባረበ ያለው ህወሓት በግልጽ ከሚታየው የፖለቲካ አመራር ወንበሩ ተነሳ። ለ21 ዓመታት የድርጅት፣ የጠ/ሚኒስትርነትና ቁልፍ የስልጣን መደቦችን ተቆጣጥሮ የኖረው ህወሓት ሁለቱን ግዙፍ ወንበሮች ለማስጠበቅ በድርጅትና በጎንዮሽ ትስስር ያካሄደው ዘመቻ አልተሳካለትም። ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ አቶ […]

Read More →
Latest

Swedish FM: Ethiopia Promised Journalists’ Pardon in May

By   /  September 16, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Swedish FM: Ethiopia Promised Journalists’ Pardon in May

Swedish FM: Ethiopia Promised Journalists’ Pardon in May Source: VOA News Sweden’s foreign minister says he knew back in May that Ethiopia planned to release two Swedish journalists, but that he had to keep quiet about the deal. Foreign Minister Carl Bildt disclosed details about the talks to free Martin Schibbye and Johan Persson on his […]

Read More →
Latest

“የቀድሞው ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊን አልተካም “ሃይለማርያም ደሳለኝ (ማለዳ ታይምስ)

By   /  September 16, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የቀድሞው ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊን አልተካም “ሃይለማርያም ደሳለኝ (ማለዳ ታይምስ)

በሃገሪቱ ላይ የተተኪ  ስልጣን ተዋረድ በዛሬው እለት በምርጫ ሲጠናቀቅ እስከዛሬ ድረስ ግን በስልጣን ውክልና የሌለው አካል ሲገዛ : በሞተ ሰው ስም ሃገሪቱ ግዞት እንዳደረገች ተደርጎ በመላው ሃገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር እየተባለ ሲጠሩ እና ምክትል የነበሩትን ም/ጠቅላይ ሚንስትሩን ቦታም ሳይሰጣቸው መክረሙ ይታወሳል ለዚህም ምርጫ ዋነኛው እና ትልቁ ነገር ከውሳኔ ለመድረስ የሚያስችላቸውን ትልቅ አጀንዳ ከግቡ ለማድረስ አለመቻላቸው እና […]

Read More →
Latest

አቶ በረከት ስምኦን በግላቸው ሚስጥራዊ ኮንፈረንስ ጠሩ ።

By   /  September 15, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ በረከት ስምኦን በግላቸው ሚስጥራዊ ኮንፈረንስ ጠሩ ።

በትላንትናው እለት የተጀመረውን የህወሀት ( ኢህአዴግ ) የኢንፎርሜሽን ሚንስቴር የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን በዛሬው በድብቅ እለት የኮንፈረንስ ስብሰባ ማካሄዳቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን ገለጹ ። የኢህአዴግ ግንባር ልዩነቱን ለማስፋት የሚያደርገውን ጥረት ከአቶ በረከት ስምኦን በኩል እየታየ ነው ። በተፈጠረው የህወሃት ባለስልጣናት ልዩነትንም ሆነ የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝን በስልጣን ላይ የመምጣት ሁኔታ የወደዱት አይመስልም ። ለዚያም ይመስላል በሚስጥር […]

Read More →
Latest

የሊቀመንበርነት ምርጫው ተጠናቋል አቶ ሃይለማርያም የግንባሩ መሪ ሆኑ

By   /  September 15, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሊቀመንበርነት ምርጫው ተጠናቋል አቶ ሃይለማርያም የግንባሩ መሪ ሆኑ

በትላንትናው እለት ተቋርጦ ለሁለተኛ ቀን የተላለፈው የኢህአዴግ የሊቀመንበርነት ምርጫ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል በዚህ ውሎው ስብሰባውን ያካሄደው የኢህአዴግ ሊቀመንበርን የመረጠ ሲሆን ሃይለማርያም ደሳለኝ የሊቀመንበርነቱን ቦታ ተክተው መያዛቸውን የኢህአዴግ የስብሰባ ካውንስል ባደረገው መግለጫ መሰረት የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ያደረሰን ሪፖርት ያስረዳል።አዲሱ ሊቀመንበር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በአሁኑ ሰአት የጠ/ሚንስትሩን ቦታ ቢቆናጠጡ የተሻለ ነገር ይመጣል ብለው የሚያስቡት የኢትዮጵያ ህዝቦች አይንቸውን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar