www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 14
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 14
Latest

መዝናኛ ቤቶች ዘፈን በማሰማታቸው ታሸጉ

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on መዝናኛ ቤቶች ዘፈን በማሰማታቸው ታሸጉ

ከኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሞት ጋር በተያያዘ በርካታ የምሽት ቤቶች እየታሸጉ መሆናቸው ተጠቆመ፡፡ በከተማው ውስጥ በመዘዋወር ዜናውን ያጠናቀሩት ዘጋቢዎቻችን ካቀረቡት ሪፖርት መረዳት እንደተቻለው በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ቦታው ሰሜን ሆቴል አካባቢ በተለምዶ ‹‹ዳትሰን ሠፈር›› የሚገኙ ስድስት ባህላዊ የምሽት ቤቶች ታሽገዋል፡፡ አዋሳ ከተማ ውስጥም በተመሳሳይ ምክንያት አምስት የምሽት ቤቶች መዘጋታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውም ምንጮቻችን ይሄንኑ አረጋግጠዋል፡፡ ምንጮቻችን እንደሚሉት “የምሽት ቤቶቹ የታሸጉት በአቶ መለስ […]

Read More →
Latest

Ethiopia Frees Two Swedish Journalists Under Government Amnesty By William Davison

By   /  September 10, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Frees Two Swedish Journalists Under Government Amnesty By William Davison

Sept. 10 (Bloomberg) — Two Swedish reporters jailed by Ethiopian authorities last year for supporting terrorism were among more than 1,900 prisoners pardoned today by the government, Justice Minister Berhan Hailu said. The release of the prisoners on the eve of the Ethiopian New Year marks the end of a process started during the rule […]

Read More →
Latest

አቤ ቶክቻው በረረ

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቤ ቶክቻው በረረ

የአቤቶክቻው ሽሙጦች በተሰኘው መጽሃፉ ፣ እንዲሁም አቤ ቶክቻው በሚለው ብሎግ እና ድህረ ገጽ የሚታወቀው አበበ ቶላ በዛሬው እለት ከኬንያ የስደት ህይወት  ወደ እንግሊዝ ማምራቱን ምንጮጫቸን ገልጸዋል ።ባሳለፍነው አመት መጀመሪያ ላይ በመንግስት የሚዲያን  አፈና  ምክንያት ከአገር እንዲወጣ የተፈረደበት አበበ ቶላ በከፍተኛ  የስቃይ እና መከራ ቆይታበስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን በታየለት ሁኔታ ወደ እንግሊዝ ኑሮውን እንዲያደርግ ተደርጓል ። ከዚያም በደህንነት […]

Read More →
Latest

ጃንጥላው ተቀዶአል

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጃንጥላው ተቀዶአል

           የወያኔ ስርአት በታሪኩ እንዲህ ያለ የተምታታ ሁኔታ ላይ የደረሰበት የታሪክ አጋጣሚ ነበር ለማለት አይቻልም። የባንክ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ፣ የኦነግ ከመሸጋገሪያው መውጣት፣ የኤርትራ ጦርነት፣ የህወሃት መከፋፈል፣ ምርጫ 97 የመሳሰሉ አጋጣሚዎች ለኢህአዴግ ፈታኝ የነበሩ መሆናቸው ይታወቃል። ከፍተኛ ትርምስ የነበረባቸውም ናቸው። ቢሆንም በነዚያ ጊዜያት ድርጅቱ ድርጅታዊ አቅሙን ባለማጣቱ አንሰራርቶ መቀጠል ችሎአል። የመለስ ዜናዊን እረፍት ተከትሎ የመጣው ቀውስ […]

Read More →
Latest

የገንፎ ምንቸት ቶሎ ግባ! Abe Tokichaw

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የገንፎ ምንቸት ቶሎ ግባ! Abe Tokichaw

የገንፎ ምንቸት ቶሎ ግባ! ሰላም ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ… በቅጡ ካወጋን እኮ ዛሬ ወደ አራት ነው አምስት ቀን ሊሆነን ነው። ቢያንስ አራቱን ቀናት ታምሜ አበሳዬን ሳይ እንደነበር በፌስ ቡኬ ላይ ነግሬዎታለሁ! “እግዜር ይማርህ…” ላሉኝ እግዜር ይስጥልኝ፤እግዜር ይጨርስህ ላሉኝ ደግሞ እግዜር ይማርልኝ! አሁን በጣም በጥሩ ብቃት ላይ እገኛለሁ… ይኸው “ከአዲሱ አመት እጅግ ቀድሜ” እንኳን አደረሰን ብያለሁ! ይህንን […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከድጡ ወደ ማጡ፡፡ ከአሰግድ ታመነ [ ኖርዌይ ]

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከድጡ ወደ ማጡ፡፡ ከአሰግድ ታመነ [ ኖርዌይ ]

የቀድሞው የወያኔ መሪና አንባገነኑ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞተው ተቀብረዋል አፈሩን ድንጋይ ያድርግላቸውና እንዳይነሱ ምን ይታወቃል ተጭበርብሬ ነው ልመለስ ብለው እንዳይመለሱ ፈራው፡፡ እንደሚታወቀው የወያኔውን መሪ በስልጣን ዘመኑ ማለትም ለሁለት አስርተ አመታት በወጣና በገባ ቁጥር ከቤተ-መንግስት እስከ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ድረስ ለመግለፅ በሚያሰቸግር ሁኔታ ስፍራው በአጋዚ እየታጠረ፣ መንገድ ተዘግቶ ነዋሪው እየተዋከበ፣ ከመንገድ ግራና ቀኝ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት Ethiopian National Transitional Council ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የአዲስ ዓመት መልዕክት

By   /  September 9, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት Ethiopian National Transitional Council ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የአዲስ ዓመት መልዕክት

85 S. Bragg Street, Suite 504 Alexandria, VA 22312, USA Tel: 1-202-735-4262 www.etntc.org contact@etntc.org2. አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ ተስፋ፥ አዲስ ራዕይ፥ ሰንቆ መነሳት፥ በጎ መመኘት፥ ያለፈውን በመዝጋት ለወደፊቱ የተሻለ መመኘት፥ በአጠቃላይ መልካም ነገሮችን ሁሉ መሻት ባህላችን ነው። ካለፈው በመማር ለወደፊቱ የተሻለ ስራ ለመስራት መሰናዳት ደግሞ የበሳልነት ምልክት ነው። አልበርት አነስታይን እንዳለው ‘አንድን ነገር በተመሳሳይ መንገድ […]

Read More →
Latest

እናንተ ወያኔዎች እንደ ቀትር እባብ መቅበዝበዛችሁን ትታችሁ እንደ ሰው አስቡ! ከፍቅሬ ዘለቀው

By   /  September 9, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

የአንባገነኖች ቁንጮና የዘረኞች መሀንድስ መለሰ ዜናዊ ሞት ነሐሴ 14፣ 2004 á‹“ ም ይፋ ከተደረገ ጀምሮ የመንግሰቱ አቀንቃኞች፣ ደጋፊዎች፣ ሆድ አደሮች፣ ካድሬዎችና ሹማምንቶች ድንጋጤ ከመጠን ያለፈ ሆኖ እንደታየ ለመታዘብ በቅተናል። እውን ይህ ሁሉ ድንጋጤና መርበትበት እነሱ እንደሚሉት አገሩን የሚወድ፣ አርቆ አሳቢ፣ የልማት መሀንድስ፣ የአፍሪካ አባት፣ ኢየሱስ፣ ወዘተ… የሆነውን ንጉሳቸውን በማጣታቸው ነውን? መልሱ ግን አይደለም ነው። በሕዝብ አገልጋይነት ስም፣ በጌታቸው አጋፋሪነት […]

Read More →
Latest

የጠቅላይ ሚንስትሩን ቦታ ማን ይተካል ፣ብቃት ያለው ህወሀት አለን ?ከፖለቲካ ፓርቲ አመራር አካላቶችስ ?

By   /  September 9, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጠቅላይ ሚንስትሩን ቦታ ማን ይተካል ፣ብቃት ያለው ህወሀት አለን ?ከፖለቲካ ፓርቲ አመራር አካላቶችስ ?

  የህወሃት መንግስት ውጥረት አይሎአል ለሚቀጥሉት ሶስት አመታትን ማንን ይመራታል የሚለው ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ሆኖአል አገሪቱን ለመታደግ የሚቻለንን እናደርጋለን ሲሉ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባላቶች  ገልጸዋል  ሙሉውን ከዚህ ሊንክ ስር ያገኙታል http://www.andinetusa.org/wp-content/uploads/2012/09/ESAT_Radio_Fri_07_Sep_2012-com.mp3

Read More →
Latest

የያራ ፋውንዴሽን እና የህወሃት ወያኔ ጥምረት

By   /  September 9, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የያራ ፋውንዴሽን እና የህወሃት ወያኔ ጥምረት

የያራ ፋውንዴሽን የተቋቋመው  በያራ ኢንተርናሽናል በኩል ሲሆን እ.ኤ.አ 2005  ዘመን ነበር ።የምስረታው ዋነኛ አላማ የአፍሪካን የአረንጓዴነት የመለወጥ ዘመቻ በሚል የተሰየመ ሲሆን ለዚህም ዋናው አንቀሳቃሽ በመሆን የተመዘገቡት የቀድሞው የዩኤን ሰክረተሪ ጀነራል ኮፊ አናን በዋናነት ይጠቀሳሉ ይህ የአፍሪካ አረንጓዴ የለውጥ ጉዞ የሚለውንም ስያሜ ያገኘው በኮፊ አናን በኩል እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።መቀመጫውን በኖርዌይ ያደረገው ይሄው የያራ ፋውንዴሽን በየአመቱ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar