www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 15
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 15
Latest

የአራት ደራስያን መታሰቢያ ቴምብሮች ታተሙ

By   /  September 9, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

በሔኖክ ያሬድ reporter  በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ሁነኛ ስፍራ ላላቸው አራት ደራስያን የታተሙ ቴምብሮች ባለፈው ዓርብ ተመረቁ፡፡ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ከኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር (ኢደማ) ጋር በመተባበር የመታሰቢያ ቴምብር ያሳተመላቸው ደራስያን ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ፣ ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴና አቶ ተመስገን ገብሬ ናቸው፡፡ “የኢትዮጵያ ደራስያን 2ኛ ዕትም” በሚል የታተሙትና ጳጉሜን 2 ቀን […]

Read More →
Latest

አባይ ፀሃዬ የህወሃትን የሊቀመንበርነት ቦታ እንዲይዙ አሻጥር እየተሰራ ነው ።

By   /  September 9, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አባይ ፀሃዬ የህወሃትን የሊቀመንበርነት ቦታ እንዲይዙ አሻጥር እየተሰራ ነው ።

የህወሃት ክፍፍል እየተጠናከረ በመጣበት በአሁኑ ሰአት የቀድሞውን ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከፍተኛውን  ቦታ ለመቆናጠጥ የሚያስችላቸውን  የእዝ ቦታዎች ለመያዝ የህወሃት የበላይ አካሎች አሁንም በከፍተኛ ትግል ላይ ሲሆኑ ፣የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በጠ/á‹­ ሚንስትርነታቸው የመቀመጥ ጉዳይ በሰፊው አስጊ ነው ።በአሁን ሰአት ከፍተኛ አሻጥር እየተሰራ ያለው አቶ አባይ ጸሃዬን በማምጣት የህወሃት ሊቀመንበር ለማድረግ ዝግጅታቸውን እያጠናቀቁ ሲሆን ፣ከፊሎች ደግሞ ይህ እንዳይሆን […]

Read More →
Latest

አሜሪካ የተደበቀው ወንጀለኛ ( ከኢየሩሳሌም አርአያ )

By   /  September 9, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

የህወሃት አባል ነው ። ከትጥቅ ትግሉ ዘመን አንስቶ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ስልጣን እስከተቆናጠጠበት ጊዜ ድረስ ያለው የጀርባ ታሪክ በንጹሃን ደም የተጨማለቀ እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ ።ይህ ግለሰብ ተስፋዬ መረሳ ይባላል ።ህወሃት ጫካ በነበረበት ጊዜ ተራው ታጋይ ከሴት ጋር የፍቅርም ሆነ የግብረ ስጋ ግኑኝነት ማድረግ እንደማይፈቀድለት አስገራሚው የፓርቲው ህግ ይደነግጋል ።ይህ ህግ እስከ 1981 አ.ም የቆየ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያውን ቀን ተከብሮ ፣በደማቅ ክብረ በአል እንደነበረው ተጠቁሞአል ።

By   /  September 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያውን ቀን ተከብሮ ፣በደማቅ ክብረ በአል እንደነበረው ተጠቁሞአል ።

በየአመቱ የሚከናወነውን  እና ልዩ የበአል ድምቀት ሰጥቶት የነበረው የኢትዮጵያኖች ቀን በታላቅ ክብረ በአል ተከብሮ ውሎአል ።በትላንትናው እለት የተካሄደውን የኢትዮጵያኖችን ቀን አስመልክቶ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያኖች እና ኢትዮጵያን ወዳጆች እንዲሁም ከኢትዮጵያ በማደጎ የሚያድጉ እና ያደጉ ኢትዮ አመሪካኖች ከአሳዳጊዎቻቸው ጋር በመሆን  በዴይሊ ሴንተር በመገኘት በአሉን አክብረዋል ። በክብረ በአሉ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በመዲናዋ ሲውለበለብ የህዝብ መዝሙሯንም በአንድነት […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ስድብ አምራቾች!

By   /  September 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ስድብ አምራቾች!

ይቺ ጨዋታ ባለፈው ጥር ወር በዌብ ሳይቶች እና በፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር። ዝም ብዬ ሳስበው ዛሬ ደግመን ብንጫወታት ወቅታዊ ትመስለኛለች… ጎሽ እስቲ እናውጋ…! በመጀመሪያም 1 ይህ ፅሁፍ ባለፈው ሳምንት ለምናፍቃት ፍትህ ጋዜጣ ልኬው የነበረ ነው። ታድያ እንደምናውቀው ለፍትህ ሲፃፍ ራስን ሳንሱር ማድረግ ግድ ይላል። እናም በተቻለኝ አቅም ቆጠብ ሰደር ብዬ ነው የፃፍኩት። እየተሳቀቅሁ። ምክንያቱ […]

Read More →
Latest

live watch here 2012 Dem Convention Day 3 DemConvention2012

By   /  September 7, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on live watch here 2012 Dem Convention Day 3 DemConvention2012

2012 Dem Convention Day 3 De   Streamed live on Sep 6, 2012 by DemConvention2012 DemConvention Live brings you to the convention floor as President Barack Obama and Vice President Joe Biden join thousands of Americans to re-commit our country to a path forward.

Read More →
Latest

አስገራሚው የመለስ ዘመዶች (ኤርትራውያን) መልእክት (ትርጉም ኢየሩሳሌም አርአያ )

By   /  September 7, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

              condolence-from-family-of-alemash-gebreluel-eritrea የትግሪኛውን ሙሉ ቃል እንዲህ ይነበባል                                            የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ ስጋ ዘመድ የሆኑ ኤርትራውያን የጋራ “ሃዘን መግለጫ “በአይጋ ፎረም በኩል አስተላልፈዋል። “የምናፈቅረው ወንድማችን እና ልጃችን “ሲሉ የገለጿቸውን […]

Read More →
Latest

በቺካጎ የተደረገው የአቶ መለስ ዜናዊን የሞት ስርአተ ጸሎት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ እኔን አይወክልም ሲል ገልጾአል

By   /  September 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቺካጎ የተደረገው የአቶ መለስ ዜናዊን የሞት ስርአተ ጸሎት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ እኔን አይወክልም ሲል ገልጾአል

በቺካጎ የወያኔ አስተባባሪ የሆነው አቶ በፍቃዱ ረታ  ያስተባበረው ስብሰባ ኮሙኒቲውን እንደማይወክል እና  በተጻፈው ደብዳቤ ላይ የተጻፈው ውሸት ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ማህበር ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት የማይወክል ፣ለማንኛውም ድርጅት የማይሰራ መሆኑን የማህበሩ አባላቶች ገልጸዋል።  የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ዳይሬክተር á‹¶/ር እርቁን በስልክ ባነጋገርነበት ወቅት ሰለ ደብዳቤው መጻፍ ስንጠይቃቸው ምንም አይነት መልእክት እንዳላስተላለፉ እና በኢልኖይ ህግ መሰረት ማንኛውም ኮሙኒቲ […]

Read More →
Latest

ለኢሳት ከ 115 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

By   /  September 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለኢሳት ከ 115 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

ኢሳት ዜና  ፦አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን መርጃ እንዲውል በአውስትራሊያ ከተሞች ባካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ከ 115 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ። የሜልቦርን ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ቡድን ባደረገለት ግብዣ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ባለፈው ኦገስት 12 ቀን አውስትራሊያ የገባው ተወዳጁ አርቲስት፤ በአምስት የአውስትራሊያ ከተሞች ማለትም በሜልቦርን፣ በሲድኒ፣  በአድላይድ፣ በብሪዝበንና በፐርዝ  እንዲሁም በኒውዝላንድ-ኦክላንድ ባካሄዳቸው ደማቅ ዝግጅቶች በድምሩ […]

Read More →
Latest

“ሁሉንም ትተነው ነው የምናልፈው፡፡ ሀብታችን ጌታ ብቻ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ

By   /  September 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ሁሉንም ትተነው ነው የምናልፈው፡፡ ሀብታችን ጌታ ብቻ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ

በጣም የሚወዱትን መዝሙር ይንገሩኝ? አቶ ኃ/ማርያም፡- ‹‹እኔም እንደ ዳዊት ጨርቄን ልጣልልህ›› የሚለውን ጉባዔ ገብተው ሲያመልኩ ግን እንደ ባለሥልጣን የፕሮቶኮል ነገር አለ፡፡ የጥበቃ ጉዳይ አለ፡፡ ሌላም ሌላም፡፡ ይሄን ሁሉ ረስተው በነጻነት ለማምለክ አይቸገሩም? አቶ ኃ/ማርያም፡ ምንም አልቸገርም፡፡ ጉባዔ ውስጥ ካለሁ እኔ ስለ ራሴ ጨርሶ አላስብም፡፡ እነ ንጉሥ ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ጨርቃቸውን ጥለው ያመልኩ ነበር፡፡ እኔስ የማመልከው እግዚአብሔር ፊት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar