www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 2
Latest

Teddwoderos Kassahun( Afro) and Muchie get married

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Teddwoderos Kassahun( Afro) and Muchie get married

Singer and songwriter Teddy Afro and his fiancé Amleset Muchie, an occasional actress and model, tied the knot on Thursday at the Holy Trinity Cathedral in Addis Ababa. The couple picked an important religious holiday, Meskel celebration to get married, which also happens to correspond to Teddy’s father funeral day. They exchanged vows in a […]

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ በሰርጉ ቀን ለአካል ጉዳተኞች በብሄራዊ ቴአትር 100.000 ሺህ ብር ለገሰ ሌሎችም ድንቃድንቅ ስጦታዎች ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ ተሰጠው

By   /  September 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ በሰርጉ ቀን ለአካል ጉዳተኞች በብሄራዊ ቴአትር 100.000 ሺህ ብር ለገሰ ሌሎችም ድንቃድንቅ ስጦታዎች ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ ተሰጠው

ቴዲ አፍሮ በሰርጉ ቀን ለአካል ጉዳተኞች  በብሄራዊ ቴአትር 100.000 ሺህ ብር ለገሰ ሌሎችም ድንቃድንቅ ስጦታዎች ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ ተሰጠው ወጣቱ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮን የማይወድ እና የማያደንቅ ወጣት አዛውንት የለም ሆኖም ይህንን የሰርጉን ቀን አስመልክቶ ወዳጅ ዘመዶቹ ታላቅ የደስታ ቀናቸው ነበር ።በዛሬው እለት የተፈጸመው ይህ ሰርጉ ደማቅ ከመሆኑም በላይ ታሪክ የተሰራበት እለት መሆኑን ታዳሚዎቹ ገልጸዋል ።ብዙ […]

Read More →
Latest

Mining firms seek direct talks with Toungara

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Mining firms seek direct talks with Toungara

IVORY COAST Mining firms seek direct talks with Toungara Mines minister Adama Toungara’s draft bill concerning tax rates on “additional profits” generated by mining companies is making serious waves in the country’s mining community. In response to President Alassane Ouattara’s unexpected signing of a decree applying the bill on Sept. 12 (AMI 281), Nouho Kone, […]

Read More →
Latest

China making Ethiopia moves, gets $500 million sugar deal

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on China making Ethiopia moves, gets $500 million sugar deal

Mohammad Awad | 27 September 2012 China makes new push into Ethiopia in sugar industry. ADDIS ABABA: In another move by China to enter the East African market, the country’s state-owned China Development Bank has inked a $500 million loan deal with Ethiopia Sugar Corp. to develop two refineries in the country by 2025. The goal […]

Read More →
Latest

Ethiopia woman finds faith in giving after divorce

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia woman finds faith in giving after divorce

Mohammad Awad | Ethiopia woman finds solace in giving after divorce. ADDIS ABABA: She walks tall after two years of turmoil. For Maria, and Ethiopian woman in Addis Ababa, life did not have much to look forward to after her husband left her three years ago. But instead of giving up, she turned to charity work […]

Read More →
Latest

Netanyahu Warns Iran Is Close to Making a Bomb

By   /  September 27, 2012  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on Netanyahu Warns Iran Is Close to Making a Bomb

Chang W. Lee/The New York Times Prime Minister Benjamin Netanyahu of Israel held a diagram as he spoke about Iran’s nuclear program at the General Assembly on Thursday. Prime Minister Benjamin Netanyahu of Israel told the United Nations on Thursday that he believes Iran’s ability to make an atomic weapon will be irreversible by next spring or summer — a […]

Read More →
Latest

በቴዲ አፍሮ ሰርግ ላይ ጎሳዬ ተስፋዬ ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ በሚለው የቴዲ አፍሮ ዘፈን ሰርፕራይዝ አደረገው።

By   /  September 27, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

በዛሬው እለት እየተከናወነ ያለው የቴዲ ሰርግ በከፍተኛ ድምቀት ከመከበሩሩም በላይ የአዲስ አበባ መንገዶች ተዘግተው የቴዲ አፍሮን ፎቶ ግራፍ በመያዝ እንወድሃለን ! መልካም ትዳር እነመኝልሃለን ! ድንቅ አርቲስት ነህ በሚሉ እና ሌሎችም ታላልቅ እና የውዳሴ ቃላት በማጀብ አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ የሰርጉን ሁኔታ በመንገድ ላይ አድምቀውለታል ። በተለይም የኢትዮጵያን ታላላቅ አርቲስቶች በመድረክ ላይ በመሆን በዘፈኖቻቸው ውዳሴአቸውን ያቀረቡ […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማሪያም ያልተሞከረው መሞከር አለበት!!!

By   /  September 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማሪያም ያልተሞከረው መሞከር አለበት!!!

አዲስ አማራጭ ማቅረብ የፖለቲካ እድገት ያሳያል!!! አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)  አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) source ethiopian review መግቢያ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተከታታይ ችግር፤ የስልጣኑ ባለቤት አለመሆኑ ነው። ይህ ሕዝብ፤ ለመብቱ ስኬታማነት፤ ለሃገሩ ክብርና ግዛታዊ አንድነት ያደረገው ትግል፤ የከፈለው ዋጋ፤ ሁላችንም የሚያኮራ ነው። ለስኬታማነቱ ማነቆ የሆነው ሕዝቡ ሳይሆን፤ ለሕዝቡ ቁመናል የምንለው ድሃው ህብረተሰብ ያስተማረን እኛው ነን። ድክመታችንና ጥንካሪያችን ረጋ […]

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮ የሰርግ ስነ ስርአት በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው

By   /  September 27, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

የቴዎድሮስ ካሳሁን የሰርግ ስነ ስርአት በዛሬው እለት የተከናወነ ሲሆን ፣በዚሁ ሰርግ ላይ ከአሜሪካ እና ከአውሮጳ የሄዱ የቅርብ ወዳጆቹ እንደተገኙ መረጃው ያመለክታል  በልዩ ሁኔታ ያከበረው ይህንን ሰርጉን ያከበረው ቴዲ አፍሮ ከፍተኛ የደስታ ስሜእት ነበረው ሲሉ ጓደኞቹ ለማለዳ ታይምስ የገለጹ ሲሆን ፣ይህም ለራሱ እና ለቤተሰቦቹ ኩራት ነው በማለት አወድሰውታል ። የሰርጉ ስነ ስርአት በዛሬው እለት ማለትም ሃሙስ […]

Read More →
Latest

በደቡብ ክልል ” መለስ ዜናዊ እንኳን ሞተ” ብለው ተናግረዋል የተባሉ 80 ሰዎች ታሰሩ

By   /  September 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በደቡብ ክልል ” መለስ ዜናዊ እንኳን ሞተ” ብለው ተናግረዋል የተባሉ 80 ሰዎች ታሰሩ

መስከረም ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ á‹“/ም ኢሳት ዜና:-በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ የሚገኙ አርሶአደሮች፣ ” መለስ ዜናዊ እንኳንም ሞተ፣ አናዝንም” በማለት ሲናገሩ ተሰምተዋል በሚል ነው የወረዳው አቃቢ ህግ ክስ ያቀረበባቸው። የክስ መዝገቡ እንደሚያመለክተው አርሶ አደሮቹ በኢፌዲሪ ወንጀል ህግ አንቀጽ 4 /86 ሀ ላይ የተደነገገውን ተላልፈዋ ል። በመዝገብ ቁጥር 4103/30/2004 ፣ በ ቀን ጻጉሜ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar