www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 7
Latest

ፊልም፣ “ሰባተኛው ስነ-ጥበብ”

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፊልም፣ “ሰባተኛው ስነ-ጥበብ”

በሰሎሞን ተሠማ ጂ. (semnaworeq) የአንድ ሀገር ህዝብ በጦር ሜዳ ግንባር የመጣበትን ወራሪ ጠላት መክቶ በድል አድራጊነት ቢወጣ ባለድል መሆኑ እሙን ነው፡፡ ድሉ በወታደራዊው ጦርነት የመጨረሻውን ትግል አድርጎ ለማሸነፉ ምስክር ነው፡፡ በባህሉና በማንነቱ በኩል ግን የሚመገበው፣ የሚለብሰውና የሚነጋገርበት ዘዬ፣ ወራሪዎቹ ትተውት የሄዱትን ርዝራዥ ብኂል ነው፡፡ ጦርነቱ ብርቱ ብርቱ የጦር አበጋዞችን እንጂ፣ ቆራጥ የባህል ጠበቆችን ወይም ስለባህልና ስለሥነ-ጥበብ […]

Read More →
Latest

ክቡር ጠ/ሚኒስትር ላለመደራደር በቂ ምክንያት ካለዎት ቢነግሩን? (ከአስራት ጣሴ የአንድነት ዋና ፀሐፊ)

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ክቡር ጠ/ሚኒስትር ላለመደራደር በቂ ምክንያት ካለዎት ቢነግሩን? (ከአስራት ጣሴ የአንድነት ዋና ፀሐፊ)

ከ2ዐዐ2 ምርጫ ዋዜማ ጀምሮ አሁንም ድረስ ያልበረደ የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንበ (ለነገሩ ህግ ነው) ለምን አትፈርሙም ከኢህአዴግ የሚቀርብ ያልተቋረጠ ጥያቄ ነው፡፡ ይህንን እንከን የለሽ የምርጫ ሥነ- ምግባር ደንብ ካልፈረማችሁ ንግግር ብሎ ነገር የለም በማለት በፓርላማ ቀርበው ጠቅላየ ሚኒስትር መለስ ዜናዊም ተናግረዋል፡፡ አሁንም ሌሎች እየነገሩን ያሉት ቃል በቃል ይህንኑ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከመድረክ ጋር ላለመደራደር፣ ላለመወያየት ይህ […]

Read More →
Latest

የሙስሊሞች ጥያቄ አሁንም ቀጥሎአል

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሙስሊሞች ጥያቄ አሁንም ቀጥሎአል

ላለፈው አንድ ወር አካባቢ የጠቅላይ ሚኒስትሩ “ግባተ መሬት” እስኪፈፀም ድረስ እንዲሁም መንግስት ሀዘኑ በረድ እስኪልለት እና ለቀስተኛ እንግዶች እስኪሸኙ በሚል ጋብ ብሎ የነበረው የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ጥያቄ በዛሬው ዕለት በርካታ አማኞች በተገኙበት በአንዋር መስጊድ ተከናውኗል። ሙስሊም ኢትዮጵያውያኖቹ በዛሬው የተቃውሞ ውሏቸው የታሰሩ በርካታ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እና ኡስታዞች እንዲፈቱ እንዲሁም በቀበሌዎች ሊደረግ የታሰበው የመጅሊስ ምርጫ […]

Read More →
Latest

Human Rights Should Be a Priority[Daniel Bekele-NYT] Source:- quatero | September , 2012

By   /  September 21, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Human Rights Should Be a Priority[Daniel Bekele-NYT] Source:- quatero | September , 2012

Daniel Bekele is the executive director of the Africa division of Human Rights Watch. He was jailed for two years in Ethiopia because of his activism during the 2005 parliamentary elections. I worked to promote human rights in my native Ethiopia. I learned early that raising economic indicators without respecting civil and political rights can be a smokescreen. […]

Read More →
Latest

“ታላቅ ዕድል ነው!” ጠ/ሚ/ሩ በሙስና “የተለከፉ መስመር እንዲይዙ ይደረጋል” አሉ፡

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ጠ/ሚ/ሩ በሙስና “የተለከፉ መስመር እንዲይዙ ይደረጋል” አሉ፡፡ September 21, 2012 02:02 pm By (በጎልጉል ሪፖርተር ) ዛሬ አርብ ልክ ከጠዋቱ 3፡38 ላይ 374 የኢህአዴግ ወኪሎችና ኢህአዴግን እንደሚደግፉ በግልጽ የሚናገሩት አንድ በግል ያሸነፉ የፓርላማ አባል የሚገኙበት የተወካዮች ምክር ቤት አጨበጨበ። ጭብጨባውን ተከትሎ ኢቲቪ የቦሎ ሶሬውን ሰው አመላከተ። ከሃያ አንድ ዓመት በኋላ በሟቹ አቶ መለስ የፓርላማ መቀመጫ ላይ የተሰየሙት አቶ […]

Read More →
Latest

የመለስ ህመም ምን ነበር?

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመለስ ህመም ምን ነበር?

          ይህ ጥያቄ ዛሬም ድረስ አልተመለሰም። ምላሽ ማግኘት ግን አለበት። ኢህአዴግ የመለስን በሽታ የመደበቅ ህጋዊ መብት የለውም። የህዝብ ህይወት እጁ ላይ የነበረ መሪ እንደመሆኑ፣ ህዝቡ ስለመሪው የማወቅ መብት አለው። መሪው ሲጠጣ ወፈፍ የሚያደርገው ከሆነ ህዝቡ ማወቅ አለበት። በሽታው ጭንቀት የሚለቅ አይነት ከሆነ፣ በህዝብ ህይወት ላይ አደጋ ሊያደርስ የሚችል ውሳኔ ሊወስን ስለሚችል […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዝርፊያ እየተከናወነ ይገኛል።

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዝርፊያ እየተከናወነ ይገኛል።

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረሩ ብዙ ተጓዦች ካስጫኗቸው ሻንጣዎቻቸው ውስጥ ጠቃሚ (ውድ) ቁሳቁሶችን መሰረቃቸውን እየተነገረ ነው ።በተለይም ተጓዥች ከአውሮጳ እና አሜሪካ የሚያደርጉ ከሆነ ከፍተኛ የብርበራ እና ምዝበራ እየተካሄደባቸው እንደሚገኝ በአዲስ አበባ በዛሬ እለት የደረሱ አንባቢያኖቻችን ጠቁመዋል። በተለይም ከሮም ጣሊያን (ሊዮናርዶ ዳቪንቺ አለም አቀፍ አየአር ጣቢያ) ተነስቶ ዛሬ ንጋት ላይ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ የደረሰው […]

Read More →
Latest

ህወሓቶች በከፍተኛ ደረጃ የኮሩበት ቀን ( በረከት ስምኦን )by tesfaye g/abe

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

“ህወሓት በአፄ ምኒልክና እና በደርግእንዲሁም በአፄ ኃይለስላሴ የነበረውን ሥርዓትአምርሮ ሲታገል የቆየው የህወሓት ስርወመንግሰትን ለመፍጠር አይደለም። ህወሓትየታገለው ዴሞክራሲያዊት የሆነች ኢትዮጵያንለመፍጠር ነው። ያንን ሁሉ መስዋዕትነትየከፈለውም ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያንለመፍጠር ነው። ስለዚህ ህወሓት የታገለው ምርጫ በዴሞክራሲ አኳን የሚካሄድበት፣ሀገሪቱ መሪዎቿን በነፃ የመትመርጥበት ሥርዓት እንዲገነባ ነው።” ( በረከት ስምኦን )ስለሆነም የሰሞኑ የኢህአዴግ ምርጫ የህወሓት የትግል ውጤት ነው። የትግራይ ሕዝብየትግል ውጤት ነው። የተከፈለው መስዋዕትነት መና እንዳልቀረ የሚያሳይ ነው። እውነትለመናገር ህወሓቶች በከፍተኛ ደረጃ የኮሩበት ቀን ቢኖር አሁን ነው። ለእኛ ለኢህአዴጎች ይሄ የስልጣን ክፍፍል ምርጫና የመሳሰሉት ነገሮች እጅግበጣም ትንሹ አጀንዳችን ሆኖ ነው የከረመው። ይሄ ጉዳይ ትልቅ አጀንዳቸው የሆነናእያንዳንዷን ድርጊት ከምርጫው ጋር እያያያዙ ሲያስሩና ሲቀጥሉ የሚውሉ ሰዎችአሉ።አቶ ኃይለማርያም ከዚህ ስለሆነ ወደዚያ ይሄዳል። አቶ ደመቀ ከዚህ ስለሆኑወደዚህ ይሄዳሉ የሚሉ ወሬዎች መበርከታቸውን እንገነዘባለን። ያም ሆኖ አቶ መለስን’ኮየጋምቤላ ሕዝቦች፣ የደቡብ ሕዝቦች፣ የትግራይ ሕዝብ፣ የኦሮሞ ሕዝብ፣ የአማራ ሕዝብየሌሎችም ኢትዮጵያ ሕዝቦች አልፎ አፍሪካውያን ሳይቀሩ የእኛ መሪ ናቸው ብሎ ነውየተቀበላቸው። ስለዚህ ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሠረት አይደለም፣የመጣህበትን ብሔር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው። ይህ ነገር ያልገባቸውፖለቲከኞችና አዋቂ ነን የሚሉ ሰዎች ካሉ ችግሩ የእነሱ ነው። ኢህአዴግ እንደሆነ አቶኃይለማርያም ይሁን፣ አቶ ደመቀ፣ አቶ አዲሱ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ ወዘተ አንድን ብሔርየሚወክሉ ሰዎች አይደሉም። በአመራር ቦታ የሚቀመጡ ሰዎች በሙሉ በስራ ክፍፍልአንድ ብሔር ላይ እንመደብ እንችላለን እንጂ አንድን ብሔር ብቻ የምንወክል ሰዎችአይደለንም። የመላው ኢትዮጵያውያንን ሕዝቦች፣ ሁሉንም ሃይማኖቶች፣ ሁሉንምብሔሮች፣ ሁሉንም ጾታዎች፣ ሁሉንም የዕድሜ ክልል በአጠቃላይ አብዛኛውን ሕዝብእንወክላለን ነው የምንለው። በዚህ ረገድ አዲስ ነገር ፍለጋ የምንሄድበት ነገር የለንም። ባለፉት ሃያ አመታትእንደ ኢህአዴጎች በርካታ ግፊቶችን ስንቋቋም ቆይተናል። ከዚህም በኋላ አዲስ የሚመጣተፅዕኖ የለም። ካለም የእነሱንም ተፅዕኖ ለመቋቋም አዲስ የምንዘይደው መላ የለም።በአቶ መለስ ዘመን የነበረውን ሁሉንም ነገር የማስቀጠል ጉዳይ ነው። ልምዱንአግኝተናል። ዛሬ ኢትዮጵያ ማንም መጥቶ እጁዋን የሚጠመዝዝበት ደረጃ ላይአይደለችም። በጣም ረጅም ርቀት ሄዳለች። በ1983 እና በ1984 ዓ.ም ያልተንበረከከሀገርና መንግስት ዛሬ ይንበረከካል ብሎ የሚጠብቅ አካል ካለ ይሄንን ሀገርና የህዝቡንቁርጠኝነት ያልተገነዘበ ብለን ነው የምንወስደው። (በረከት ስምኦን)

Read More →
Latest

Impediments of Good Governance in Ethiopia (Part 1)

By   /  September 20, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Impediments of Good Governance in Ethiopia (Part 1)

September 20, 2012 08:52 pm Byበጎልጉል ሚዲያ The significance of good governance in achieving social and economic prosperity has recently attracted different literatures on development studies. It has been widely asserted that without good governance structures, poor and developing nations cannot reduce poverty as well as address their multi-faceted social and economic problems.

Read More →
Latest

“የመሬት ባላባቱ” ሚኒስትር!! ምስጢሩን ያጋለጠው መሃንዲስ የት ደረሰ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የመሬት ባላባቱ” ሚኒስትር!! ምስጢሩን ያጋለጠው መሃንዲስ የት ደረሰ

  September 20, 2012 10:07 pm By በጎልጉል ሚዲያ አቶ አባይ ጸሀዬ በዘመዶቻቸው ስም በርካታ መሬቶች መውስዳቸው፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ባስቀመጡት ሃላፊ አማካይነት በመሬት ንግድ ከፍተኛ ጥቅም ማግኘታቸው፣ ህጋዊ ሰነድና ካርታ ያለው ቁልፍ ቦታ ከባለቤቱ ተነጥቆ ለእርሳቸው ዘመድ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ምርመራው እንዲቆም መታዘዙ ታወቀ። በየክልሉ ተመሳሳይ ንቅዘት አለ። በህዝብና በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰራተኞች፣ እንዲሁም ለአብነት የተጠቀሱት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar