www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 8
Latest

ድምፅ አልባው አብዮት በኢትዮጵያ ራሚደስ 7/01/2005

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድምፅ አልባው አብዮት በኢትዮጵያ ራሚደስ 7/01/2005

ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በህዝቡ ጫንቃ ላይ ተጭኖ የኖረውና በብልጣብልጡ መሪ መለስ ዜናዊ በተቀየሰው መስመር መሰረት ለመጪው አራትና አምስት አስርት ዓመታትም ይቀጥላል ተብሎ ሲፎክርበት የነበረው የትግሬ አፓርታይድ አገዛዝ ባልታሰበና ባልተጠበቀ መልኩ ፍሬን መያዙ ብቻም ሳይሆን ሿፈሪዎቹ ከመሪ ጨበጣው ገለል መደረጋቸው እውነትም ሀገሪቷ የድምፅ አልባ አብዮት እያስተናገደች መሆኗን የሚያሳይ ተጨባጭ ምልከታ ሳይሆን አልቀረም፡፡ ይህ አይታሰቤና ድንገቴ ክስተት ተጠራጣሪዎቹ እንደሚገምቱት አስቀድሞ በሚስጥር የተቀነባበረ […]

Read More →
Latest

የሃይለማርያም አንገት by tesfaye g/abe

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  3 Comments

           ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡ ጊዜ በመከላከያና በሲቪል የህወሃት አባላት ዘንድ አቧራው ጨሶ እንደነበር አስታውሳለሁ። አባላቱ የፖለቲካውን ጨዋታ አልተረዱትም ነበር። በወቅቱ የነጋሶ ሹመት የይስሙላ መሆኑን ማስረዳት፣ ለህወሃት መሪዎች ፈተና ሆኖባቸው ነበር። ህወሃት አሁንም ተመሳሳይ ችግር ገጥሞታል። ምናልባትም በቀጣዩ የሃይል አሰላለፍ የህወሃት የበላይነት እንደተጠበቀ መሆኑን ማሳመን ካልቻሉ መፈንቅለ መንግስት ሊያጋጥም […]

Read More →
Latest

“መለስ ስለሞቱ የስዬ ጎራዴ ወደ አፎቱ ”

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “መለስ ስለሞቱ የስዬ ጎራዴ ወደ አፎቱ ”

– ከአዜብ ጌታቸው አቶ ስዬ አብርሃ በአቶ መለስ የቦናፓርቲዝም ስሌትና ማጣፋት ህይወታቸውን ለመስጠት ከቆሙለት ድርጅት መባረራቸው ሳይበቃ 6 ዓመታትን በዘብጥያ አሳልፈዋል፡፡ በኔ እምነት የአቶ መለስ አይራሬነትና ጭካኔ ከተገለጠባቸው በርካታ ውሳኔና እርምጃዎቻቸው አንዱና ዋንኛው ይህ በአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ላይ የወሰዱት ምህረት የለሽ እርምጃ ነው። በወቅቱ በአቶ ስዬና ጓደኞቻቸው ላይ በደረሰው ነገር አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ማዘኑን አስታውሳለሁ። በተለይ እነ አቶ ስዬን ለዚህ ያበቃቸው በኤርትራ […]

Read More →
Latest

የሚዘጋባቸው ህጻናት – ዝግ ቤቶች

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሚዘጋባቸው ህጻናት – ዝግ ቤቶች

(ቀጭኑ ዘ-ቄራ ) ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ “በሬ ለምኔ” የፍየል ቁርጥና ጥብስ መለያ ማስታወቂያ ነው። ከኦሎምፒያ ወደ መስቀልፍላወር በሚወስደው መንገድ ላፓሬዚን አለፍ እንዳሉ ወደ ግራ ሲታጠፉ ያገኙታል። ለጉዳዬ የሚመቸኝን በሬ ለምኔ ላመላክት እንጂ ብዙ “በሬ ለምኔ” ቤቶች አዲስ አበባ ተከፍተዋል። ያዲሳባ ቀምጣላ ካድሬዎች፣ ልማታዊ ባለሀብቶች፣ አቀባባዮችና ባለጊዜዎችና አጫፋሪዎቻቸው እድሜ ለማራዘም ፍየል ይመገቡና ማታ ልቅ የግብረ ስጋ ለማድራት […]

Read More →
Latest

The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  11 Comments

Democracy Dies in DarknessWorldViews The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t. By Paul Schemm September 17, 2017 at 6:00 AM EDT ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop star. First, […]

Read More →
Latest

እውነትን ፍለጋ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እውነትን ፍለጋ

እውነትን ፍለጋ ሳይኖሩ መኖርን ለራሳችው መርጠው ለህዝብ ድምፅ ባሰሙ እውነትን ፈልገው ስም ይሰጣቸዋል አሸባሪ ተብለው:: የሚዲያ ትርጉሙን ፍች ማን ይንገረን እነሱ እንደሚሉት “ውሸት”እውነት ይሆን::? ያልሰሩትን ሰራን ሆኖ ነገራቸው በ ETV ቻናል ሁሌ መጮሃቸው ለነሱ እውነት አለው ውሸት ማውራታቸው:: መቸ ተነግሮ ያውቃል በኢህአዴግ ልሳን እውነት ላያወሩ ገብተዋል ቃል-ኪዳን:: ሚያወራም ከመጣ ድምጹን እንዳይሰሙ በውሸት የሚፈርድ ዳኛ ስለሾሙ […]

Read More →
Latest

ለህሌና እንደር

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ለህሌና እንደር

ለህሌና እንደር እኔ ምን ቸገረኝ ምን ጊዜም አልደላኝ ከእንግዲህ ተወልዶ ሰው ለሚሆን ይብላኝ:: እያልን እያዜምን ፀጥ ብለን እያየን ህዝባችን በግፍ ሲያልቅ ሁአላ ከሚቆጨን ወገን እንደሌለን አገር እንደሌለን ከምንቀር ተሰደን ያገባኛል ብለን ካለንብት ሆነን አምባገነን መንግስት ማስተናገድ ይብቃን:: “በቃ” እዚህ ላይ ያቁም ብለን ቃል እንግባ ድምጻችን ከፍ ብሎ ለዓለም ያስተጋባ:: አይኑን በጨው አጥቦ ብቅ ብቅ የሚለው […]

Read More →
Latest

ለለውጥ እንነሳ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ለለውጥ እንነሳ

 ለለውጥእንነሳ ሰው ሚበላው አጥቶ ኑሮ እያማረረ ቀን ይወጣል ብሎ ጦም ውሎ ባደረ ለምን ዝም አልክ ተብሎ ነገር ተፈልጎ የወያኔ ጀሌ እርስ በእርስ ተከፋፍሎ ያደፈጠውን ሕዝብ ለመቀስቀስ ብሎ ሁከት ይጀምራል እውነት አስመስሎ:: ምን እንዳሰቡለት ሕዝቡም ጉዱን ሳያውቅ ፈጥኖ ይቀላቀላል ማንንም ሳይጠይቅ:: መሰሪው ወያኔ ሕዝቡን እነሳስቶ ሾለክ ሾለክ ይላል መሳተፉን ትቶ:: የሕዝቡ ቁጣ ግን ገንፍሎ ያይላል ተንበርክከን […]

Read More →
Latest

ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ?

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ?

በጎልጉል  please click here for more original documents to read ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ? ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ  ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ? ጥላቻንና ዘረኝነትን ዘርቶ እኔና እኔን የሚደግፉ ሁሉ ተመችቶናል አትንኩን እያለ ሰለ ዴሞክራስ፣ ስለ ሰላም እየሰበከ፣ በተግባር ግን ሺዎችን ያሰገደለና ሺዎችን ያስደበደበ፣ ሺዎችን እንዲሰቃዩ ያስደረገ፣ […]

Read More →
Latest

ለማንኛውም መለስ እንኳን ከስልጣን ወረዱ!አቤ ቶኪቻው

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለማንኛውም መለስ እንኳን ከስልጣን ወረዱ!አቤ ቶኪቻው

ይሄ ርዕስ የሚያበሳጫቸው በርካታ ወዳጆች አሉኝ። እንግዲህ ቻል አድርጉት ከማለት ውጪ ምንም ማድረግ አይቻልም። ባለፉት ሰሞናት ለቅሶው ገና በረድ አለለም ተብሎ ብዙ ሰው ስለ መለስ ለስለስ ሲል ነበር። አሁን ግን ለቅሶው አልቋል። መለስም እንደማይመለሱ ታውቋል። መለሳለሱም እንግዲህ ይበቃል። (ይቺ የግጥም አድባር በቃ ንግግሬን ሁሉ ግጥም አደረገችው እኮ! የፌስ ቡክ ወዳጆች “ሎል” ማለት ትችላላችሁ) አሁን ዕለት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar