www.maledatimes.com October, 2012 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  October  -  Page 4
Latest

የኢሕአዴግ ስርዓት፤ ፍጹም የበላይነት ወይስ የሕግ የበላይነት? በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢሕአዴግ ስርዓት፤ ፍጹም የበላይነት ወይስ የሕግ የበላይነት? በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

Editor Solomon Tessema G., Addis Ababa, Ethiopia >>>>   semnaworeq.blogspot.com ይህ ጽሑፍ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ባካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ካቀረብኩት ንግግር የተወሰደ ነው፡፡ ከሁሉ አስቀድሞ በስብሰባው ላይ ተገኝቼ ንግግር እንዳደርግ ዕድል ለሰጠኝ ፓርቲ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡ በቃል የቀረበውን በጽሑፍ ለማሰናዳት የፈለግኩበት ምክንያት በመጀመሪያ በጽሑፍ ሲቀርብ ሰፋ ላለ አንባቢ ተዳራሽ ስለሚሆንና በሁለተኛ ደረጃ ይህን መጽሔት [አዲስጉዳይ] […]

Read More →
Latest

ዲሞክራሲያዊ /የመድብለ ፓርቲ/ማስመሰል

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዲሞክራሲያዊ /የመድብለ ፓርቲ/ማስመሰል

በዳዊት ታደሰ – የአዲስ ታይምስ አዶልፍሂትለር ወደመንበረ ዙፋኑ ከወጣ በኋላ አውሮፓ እረፍትና እንቅልፍ ካጣች አመታት ተቆጠሩ፡፡  በዚህ ሰው ቀጭን ትእዛዝ የተላኩ ነፍጠኞች በደረሱበት ሁሉ እልቂት ትርፋቸው ሆነ፡፡ ህጻን-አዋቂ፤ ወንድ-ሴት ሳይለዩ በክፋት በተገራው አይምሮና በታዛዣቸው አፈሙዝ ብቻ እያሰቡ ህዝቡን ጨፈጨፉት፡፡  ገላጋዮች አርፍደው በደረሱበት በሁለተኛው የአለም ጦርነትም የሀገራት ድንበር ያለምንም ስስት በእነዚህ ወታደሮች ተጣሱ፤ ሂትለርና ጓዶቹ አለምን […]

Read More →
Latest

Silvio Berlusconi Trial: Former Italian Prime Minister Sentenced For Tax Evasion

By   /  October 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Silvio Berlusconi Trial: Former Italian Prime Minister Sentenced For Tax Evasion

By COLLEEN BARRY 10/26/12 03:43 PM ET EDT MILAN — Just two days after announcing he won’t run in spring elections, former Italian Premier Silvio Berlusconi was convicted of tax fraud and sentenced to four years in prison Friday in a verdict that could see him barred from public office for five years. Berlusconi, after dominating […]

Read More →
Latest

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከቁራና ከዳዊት የቱን ይመርጣሉ? ከተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ

By   /  October 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከቁራና ከዳዊት የቱን ይመርጣሉ? ከተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com የተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ አልፎ አልፎ ጠዋት የማገኛቸው የማኪያቶ ቡድን አለ፡፡ በፓርላማ ሰለነበረው ውሎ መሠረት አድርገው የግል አሰተያየት ይሰጣሉ በዚህ መሃል አንዱ ምሳሌያዊ ንግግር አደረገ ወደድኩትና ላካፍላችሁ ወደድኩ፡፡ ቁራ ታውቃላችሁ በተለይ መሬት ላይ በእግሯ ስትሄድ አታምርም ይህ ችግር እንዳለባት ታውቃለች፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የእርግብ አካሄድ ይማለርካታል፡፡ አካሄዷን ለማሳመር እንደ እርግብ መሄድ ይኖርብኛል […]

Read More →
Latest

Ethiopian Asylum Seekers Demonstrate in Oslo Norway against the Dictatorial Regime in Ethiopian

By   /  October 25, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Asylum Seekers Demonstrate in Oslo Norway against the Dictatorial Regime in Ethiopian

ASSOCIATION- Oct. 18 demo. press release original document click here to read   The Ethiopians who has been living in Norway held a protest demonstration against the dictatorial regime in Ethiopia for about two hours on October 18, 2012.   The march started after a speech by representative from Ethiopian Asylum seekers association in Norway. […]

Read More →
Latest

አጫጭር ወሬዎች | አቤ ቶኪቻው

By   /  October 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አጫጭር ወሬዎች | አቤ ቶኪቻው

አንድ በመጀመሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወዳጆቼ እንኳን ለኢድ አልድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ነገ የአረፋ በዓል በሚደረግባቸው የአገሪቱ አካባቢዎች በሙሉ ለኢህአዴግ ሁለተኛው ቢጫ ሊሰጠው መሆኑን ሰምቻለሁ። አዲሳባ ስታድየምን ጨምሮ በየክፍለ ሀገሩ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች “መንግስት ከሀይማኖታችን ላይ እጁን ያንሳ” ብለው ለብዙኛ ጊዜ ደግመው ሊነግሩት ተነስተዋል። ትላንት ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ ይመሰረትባቸዋል ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን አግኝቶ ስለግንቦት 7D ሳይጠይቃቸው ቀረ?

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

(ከሮቤል ሔኖክ) ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም የቀድሞው የአዲስ ዜና ጋዜጣ አዘጋጅ አሁን በአምስተርዳም በቴሌቭዥን አዘጋጅነት እየሠራ ይገኛል። ጋዜጠኛው ዛሬ በዩቲዪብ በኩል ለሚሰራበት ቲቪ ያዘጋጀውን  ከግንቦት 7 ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ አቅርቧል። 1፡20፡08 በፈጀው በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ ዶ/ር ብርሃኑን በወቅታዊው የሙስሊሞች ጥያቄ ዙሪያ ሰፊ ጥያቄ አንስቶ አቅርቦላቸዋል።  ዶ/ር ብርሃኑም መለሰዋል። ሆኖም ግን እኔ […]

Read More →
Latest

ኦህዴድ ለአራት ለመሰንጠቅ ጫፍ ደርሷል

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦህዴድ ለአራት ለመሰንጠቅ ጫፍ ደርሷል

ምንጭ ዎል ሳይድ ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ በተደጋጋሚ ተሰብስቦ መግባባት ያልቻለው ኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ በአራት ቡድን ተከፍሎ ውዝግብ ውስጥ እንደገባ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ፡፡ ለፓርቲው ቅርበት ያላቸው የፍኖተ ነፃነት ታማኝ የዜና ምንጮች እንደሚያረጋግጡት ኦህዴድ በአሁኑ ጊዜ በግልጽ ለአራት ቡድኖች ተከፍሏል፡፡ ቡድኖቹ 1ኛ ኦህዴድ- መለስ 2ኛ ኦህዴድ-አባዱላ 3ኛ ኦህዴድ- ኦሮሚያ 4ኛ ኦህዴድ- አድፋጭ […]

Read More →
Latest

የፍኖተ ነጻነት አዲሱ እትም በማለዳ ታይምስ ላይ ያገኟታል ወደ ዌብሳይታችን በየወቅቱ ጎራ በማለት ያንብቡ !በፍራቻ የሚነጥፍ ብዕርም ሆነ በአፈና የሚንበረከክ የትግል ማንነት የለንም!

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍኖተ ነጻነት አዲሱ እትም በማለዳ ታይምስ ላይ ያገኟታል ወደ ዌብሳይታችን በየወቅቱ ጎራ በማለት ያንብቡ !በፍራቻ የሚነጥፍ ብዕርም ሆነ በአፈና የሚንበረከክ የትግል ማንነት የለንም!

መጽሄቷን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ የኃይለ ማርያም ወርቃማ ጠጠሮች   “ስልጣን ከታጋይ እጅ መውጣቱ ጥሩ ነው” መንግስት በመምህራን ላይ የበቀል በትሩን አሳረፈ የትልቅ ህዝብ ትንሽ ድርጅት- ኦህዴድ በፍራቻ የሚነጥፍ ብዕርም ሆነ በአፈና የሚንበረከክ የትግል ማንነት የለንም! እኛ ነጋሲ ስንላቸው እርሳቸው “ሌጋሲ” እያሉ እስከመቼ? የኃይለ ማርያም ወርቃማ ጠጠሮች ኦህዴድ ለአራት ለመሰንጠቅ ጫፍ ደርሷል “ስልጣን ከታጋይ እጅ መውጣቱ ጥሩ ነው” የኢህአዴግ የስህተት ጉዞና የተቃዋሚው […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ አቅም እንደሌለው ግለሰብ እዚህም እዛም ደጋፊ ሁኑኝ እያለ ሰዎችን እያስቸገረ ነው አሉ!Abe Tokichaw

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ አቅም እንደሌለው ግለሰብ እዚህም እዛም ደጋፊ ሁኑኝ እያለ ሰዎችን እያስቸገረ ነው አሉ!Abe Tokichaw

ባለፈው ጊዜ አንዷ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኛ አለቃዋ መጥሪያ አንቃጭለው ጠሯት። እርሷም፤ “አቤት ጌታዬ ምን ልታዘዝ” ብላ ሄደች! ጌታዋ ግን “ኢህአዴግ ጌታ ነው! አሜን በይ!” አሏት። ነገሩ እንዲገጣጠምልኝ ብዬ እንጂ አባል መሆን እንዳለባት ሰበኳት ለማለት ፈልጌ ነው። “ገብቶኛል ባክህ…” ካሉኝ “ድሮም የገባዎት እኮ ኖት” ብዬ አቆላምጪዎ እቀጥላለሁ። ልጅት ግን ነገሩ የሚያመጣው ጦስ ጥንቡሳት አልገባትም ነበርና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar