www.maledatimes.com November, 2012 - MALEDA TIMES - Page 10
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  November  -  Page 10
Latest

የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቀቀ የአቋም መግለጫ አውጥቷል

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቀቀ የአቋም መግለጫ አውጥቷል

በስደት ላይ የሚገኘውና በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ር እሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ሲኖዶስ 34ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥቅምት 23-25 ቀን 2005 á‹“.ም ካደረገ በኋላ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ። በኮሎምበስ ኦሐዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ስብሰባውን ያደረገው ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ መንበራቸው ስለሚመለሱበት ሁኔታን ጨምሮ ስለ ሕገ […]

Read More →
Latest

አቶ ሀሰን አብዲ አገራቸውን ከድተው ኮበለሉ (ከ ይግዛው )

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ሀሰን አብዲ አገራቸውን ከድተው ኮበለሉ (ከ ይግዛው )

ከሶማሌ ክልል  ተወክለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአጋር ድርጅቶች ተጠሪ የነበሩት አቶ ሀሰን አብዲ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ በአቶ ካሳ ተክለብርሀን ከተመራው ልኡክ ጋር ወደ ካናዳ ከተጓዙ በኋላ የወያኔ መንግስት እየፈጸመ ያለውን የአፈና የሰባዊ መብት ረገጣና በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ አየተፈጸመ ያለውን ግድያና ወከባ በመቃወም ድርጅታቸውን ከድተው ካናዳ እንደቀሩ ተሰማ:: የዚህን ሙሉ መረጃ ማለዳ […]

Read More →
Latest

ከ72 በላይ ኢትዮጵያዊያንን የያዘ ጀልባ የመን ድንበር አቅራቢያ ሰመጠ ግሩም ተ/ሀይማት

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ72 በላይ ኢትዮጵያዊያንን የያዘ ጀልባ የመን ድንበር አቅራቢያ ሰመጠ ግሩም ተ/ሀይማት

      በአመት ከሁለት ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን እንደሚሞቱ IOM የገለፀበት ገልፍ ኦፍ አደን ባህረ ሰላጤ ላይ ከሶስት ቀን በፊት 72 ኢትዮጵያዊያን እንደሞቱ ተረጋገጠ፡፡ ከሶማሊያዋ ቦሳሶ ወደብ የተነሱ ሁለት ስደተኞችን የጫኑ ጀልባዎች ከነጫኑት ሰው ሰመጡ፡፡ በዚህ የመስመጥ አደጋ የሞተው ሰው ቁጥር በትክክል የማይታውቅ ሲሆን ለጊዜው ባህሩ ላይ ሬሳቸው የተለቀመ እና ባህሩ ዳር ተፍቶት የተገኘ ሲሆን ከዛ ውስጥ 72 […]

Read More →
Latest

በመከላከያ የጄኔራሎች ፍጥጫ ከኢየሩሳሌም አርአያ

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመከላከያ የጄኔራሎች ፍጥጫ ከኢየሩሳሌም አርአያ

በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል። በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል። በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው ከዚህ ቀደም ጠቁሜ ነበር። የሹመታቸው ምስጢሩ ሳሞራ ናቸው። ካኤርትራ የሚወለዱት ወዲ […]

Read More →
Latest

DA may face violence in Nkandla: KZN ANC

By   /  November 2, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on DA may face violence in Nkandla: KZN ANC

President Jacob Zuma’s home in KwaNxamalala, Nkandla, in KwaZulu-Natal Picture: GALLO IMAGES The KwaZulu-Natal ANC warned DA leader Helen Zille on Friday to abandon her inspection of President Jacob Zuma’s home in Nkandla, or face violence from local residents. “The ANC believes that the visit to the president’s home will be a serious, direct attack […]

Read More →
Latest

Nzimande says media is against Zuma’s government: report

By   /  November 2, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Nzimande says media is against Zuma’s government: report

SACP leader and Minister of Higher Education Blade Nzimande. File photo. SACP leader Blade Nzimande has accused the South African media industry of being actively opposed to the tripartite alliance and President Jacob Zuma’s government, according to a report on Friday. The Star reported that Nzimande had said almost all media houses refused to acknowledge […]

Read More →
Latest

Learn about the technical differences between Gingerbread and ICS [Updated]

By   /  November 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Learn about the technical differences between Gingerbread and ICS [Updated]

  Learn about the technical differences between Gingerbread and ICS [Updated]   Ever thought about how Gingerbread (GB) and Ice Cream Sandwich (ICS) platforms differ on a technical level? In this blog post, we’ll describe some of the technical differences between GB and ICS, and what the differences in the user experience might be. This […]

Read More →
Latest

ህወሃት ኢህአዴግ የአየር ሃይል አዛዥ የሆኑትን ሜጀር ጄኔራል ሞላ ሃይለማርያምን ከስልጣን አነሳ !

By   /  November 2, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

ህወሃት ኢህአዴግ የአየር ሃይል አዛዥ የሆኑትን ሜጀር ጄኔራል ሞላ ሃይለማርያምን ከስልጣን አነሳ ! ሜጀር ጄኔራል ሞላ ከስልጣን መውረድ ህወሃት ውስጥ ከተፈጠረው መከፋፈል ጋር የተያያዘ ነው :: ሜጀር ጄኔራል ሞላ የአየር ሃይሉ አዛዥነትን ስልጣን ጨብጠው ከነበሩት አራት የህወሃት አባላት ማለትም ከጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት( ጆቤ) ጄኔራል መሃሪ ዘውዴ (ወዲ ዘውዴ) እና ጄኔራል አለምሸት ደግፌ አንዱ ነበረ :: […]

Read More →
Latest

ከጠ/ሚኒስቴር መለስ ምኑን እንውረስ?

By   /  November 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጠ/ሚኒስቴር መለስ ምኑን እንውረስ?

ከጠ/ሚኒስቴር መለስ ምኑን እንውረስ? ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ መሞታቸው ሁሉም ሰው ያሳዘነ ጉዳይ ነው፡፡ ለምን ከተባለ ሁሉም ሰው ከመሞት የሚያመልጥ ባይኖርም የአሟሟታቸው ሁኔታ ግን ለየት ባለ ሁኔታ ስለተፈፀመ በጣም ያሳዝናል፡፡ መጀመሪያ በሪፖርተር ጋዜጣ አንድ የመንግሥት ቃለ-አቀባይ መነሻ በሌለው ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ የጤና ችግር የለባቸውም የሚል መግለጫ ሰጠ፡፡ ሰዉየው ይህ ያሉበት ምክንያት ምንድነው? ስለጤናቸው ምን ተብሎ እና ነው […]

Read More →
Latest

Latest incident keeps heat on US troops By Eric Talmadge

By   /  November 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Latest incident keeps heat on US troops By Eric Talmadge

A United States airman is suspected of assaulting a young boy yesterday on the southern Japanese island of Okinawa, authorities said. The incident comes just two weeks after a curfew was imposed on all 52,000 US troops in Japan over the arrest of two Navy sailors for allegedly raping a local woman. Authorities on Okinawa […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar