www.maledatimes.com 2012 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2012  -  Page 8
Latest

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል

በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 26 ተጨዋቾችን በመጥራት ዛሬ ዝግጅቱን ሊጀምር ነው፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የተሳካ ለማድረግ የሚካሄዱ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በጉዞና ገንዘብ አሰባሳቢ አብይ ኮሚቴ ተሰጥቷል፡፡ ኮሚቴው ለብሄራዊ ቡድኑ የሚሆን እስከ 80 ሚሊዮን ብር ለማግኘት ማቀዱን ገልጿል፡፡ በጉዞና ገንዘብ አሰባሳቢ አብይ […]

Read More →
Latest

“ባለ ቅኔ ሎሬት” Written by ባየህ ኃይሉ ተሠማ bayehalu@gmail.com

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ባለ ቅኔ ሎሬት” Written by ባየህ ኃይሉ ተሠማ bayehalu@gmail.com

ማዕረገ ጥበብ ዘፀጋዬ ገብረ መድኅን “ባለቅኔ ሎሬት” (Poet Laureate) የተሰኘው ማዕረግ የተገኘው ከጥንታዊት ግሪክ (በኋላም ሮማውያን) ጥበበኞችንና አሸናፊዎችን የማክበር፣ የመሾምና የመሸለም ልማድ እንደሆነ የታሪክ ማስረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ወይራ የባለ ቅኔዎች የበላይ ጠባቂ የሆነው የአፖሎ ቅዱስ ዛፍ ነው ተብሎ በጥንታዊ ግሪካውያን ይታመንበት ስለነበር፣ በተሸላሚዎች አናት ላይ በወይራ ዘለላ የተጐነጐነ አክሊል (Laurel Crown) ይደፋላቸው ነበር፡፡በዘመናዊው የዓለም ታሪክ፤ “የባለ […]

Read More →
Latest

ሞያን እንደ ሞያተኛ ሆነው ሲወጡት ደስ ይላል

By   /  December 8, 2012  /  Uncategorized  /  Comments Off on ሞያን እንደ ሞያተኛ ሆነው ሲወጡት ደስ ይላል

የእውቅ ድምፃውያንን የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፖች ሰርቷል – ስንታየሁ ሲሳይ፡፡ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ ኢትዮጵያዊ ባህልን ማካተትና ማንፀባረቅ ይፈልጋል፡፡ በዚህ የማይስማሙ ዘፋኞች አይስማሙኝም ይላል፡፡ አብዛኞቹ ግን የምላቸውን ስለሚሰሙኝ ምስጋና ይገባቸዋል የሚለው ዳይሬክተሩ ስንታየሁ ሲሳይ፤ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕና ፊልሞች ዙሪያ ከጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡ የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕና የፊልም ዳይሬክተር ምን ማለት ነው … […]

Read More →
Latest

33ቱ ፓርቲዎች የምክትል ጠ/ሚኒስትሮቹን ሹመት ተቃወመ ኢራፓ “ስርአቱ ይስተካከል እንጂ ሹመቱን አልቃወምም” ብሏል (ሠላም ገረመው)

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on 33ቱ ፓርቲዎች የምክትል ጠ/ሚኒስትሮቹን ሹመት ተቃወመ ኢራፓ “ስርአቱ ይስተካከል እንጂ ሹመቱን አልቃወምም” ብሏል (ሠላም ገረመው)

በቅርቡ በአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር በአቶ ኃይለማርያም  ደሳለኝ በፓርላማ ቀርቦ የፀደቀው የሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሹመት ህገመንግስቱን የሚፃረር ነው ሲሉ በአዳማ ከተማ ፔቲሽን ተፈራርመው ለምርጫ ቦርድ ጥያቄዎቻቸውን ያቀረቡ 33 ፓርቲዎች ተቃወሙ፡፡ ኢራፓ በበኩሉ የኢህአዴግ ስርዓት ይስተካከል እንጂ ከህገመንግስት ውጭ ቢሆንም ለአገር እስከጠቀመ ድረስ ሹመቱን አልቃወምም ብሏል፡፡ የአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር ሁለት ባለስልጣናትን በምክትል ጠ/ሚኒስትርነት ማዕረግ ለፓርላማ አቅርበው ማፀደቃቸው ህገመንግስቱን የጣሰ […]

Read More →
Latest

Open later to EOTC

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Open later to EOTC

open_letter_eotc_120612

Read More →
Latest

ስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ Coordinating Committee of Exiled Members of Ethiopian Teachers Association የተሰጠ መግለጫ ሕዳር 24, 2005 ዓ.ም የሙስሊም ወገኖቻችንን የመብት ጥያቄ ጥላሸት መቀባት በእሳት መጫወት ነው ።

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ Coordinating Committee of Exiled Members of Ethiopian Teachers Association የተሰጠ መግለጫ ሕዳር 24, 2005 á‹“.ም የሙስሊም ወገኖቻችንን የመብት ጥያቄ ጥላሸት መቀባት በእሳት መጫወት ነው ።

ስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ Coordinating Committee of Exiled Members of Ethiopian Teachers Association የተሰጠ መግለጫ ሕዳር 24, 2005 á‹“.ም የሙስሊም ወገኖቻችንን የመብት ጥያቄ ጥላሸት መቀባት በእሳት መጫወት ነው ። “ይሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ” እንዲሉ ወያኔ/ኢሕአዴግ በመንግስት ስም ሥልጣን ላይ ተቀምጦ በድርጅትም በግልም ነፃነቴ ይከበር ፣ ነፃነቴ አይደፈር ፣ ንብረቴ አይዘረፍ ፣ እትብቴ የተቀበረበት […]

Read More →
Latest

የወቅቱ የAገራችን የፖለቲካ ሁኔታና የወደፊት የትግል Aቅጣጫ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወቅቱ የAገራችን የፖለቲካ ሁኔታና የወደፊት የትግል Aቅጣጫ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

1 መግቢያ የሁላችንም የረጅም ጊዜ ህልም፣ Aንድነትዋ የተጠበቀ የበለፀገች Iትዮጵያን ማየት ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ሁሉም Iትዮጵያውያን AስተዋጽOAቸውን የሚያበረክቱበት ለAገሬ Eሠራለሁ ብለው በነፃ Aየር የሚተነፍሱበት ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ምህዳር Eንዲፈጠር ካሁኑ ጀምረው Eንዲታገሉ ሁኔታን መመቻቸት ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህም የፖለቲካ ምህዳሩን ማየትና ወዳለምነው ግብ ለመድረስ የሚረዱንን Aቅጣጫዎችመዳሰሱ ጠቃሚ ነው፡፡ click here negasso_roadmap from www.maledatimes.com

Read More →
Latest

የሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሹመት ሕገ-መንግሥቱን የሚፃረርና የሻረ ነው!

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሹመት ሕገ-መንግሥቱን የሚፃረርና የሻረ ነው!

ጥቅምት 15 ቀን 2ዐዐ5 ዓም  በአዳማ ከተማ ፔቲሽን ተፈራርመው ለምርጫ ቦርድ ጥያቄዎቻቸውን ከአቀረቡ 33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ  ኢህአዴግ መራሹ መንግሥት በሕገ-መንግሥቱ የሰፈሩትን ለሕዝብ የተሰጡ መብቶች እንደፈለገውና እንዳመቸው በማንአለብኝነት ሲጥስና ሲደፈጥጠው ለመኖሩ ያለፉት ተግባራቱና በዚህ ሹመት ያየነው ድርጊቱ የሚመስክሩት ሐቅ ነው፡፡ የህገ መንግሥቱ አንቀጽ 9 (1)   ‹‹ሕገ-መንግሥቱ የአገሪቱ የበላይ ሕግ ነው ማንኛውም ሕግ ልማዳዊ አሠራር […]

Read More →
Latest

Call from Save Waldba International Coalition Temporary Committee

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Call from Save Waldba International Coalition Temporary Committee

December 15 save waldba <<<<<click here to read the PDF እንደምን ሰንብታችኃል አባቶች፣ ወንድሞች፣ እህቶች በአጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊያን ከዚህ ደብዳቤ ጋር የሚቀጥለውን ሳምንት ጉባኤ መጥሪያ አዘጋጅተን ልከንላችኃል፥ ሁላችንም በያለንበት ወይም በምንሄድበት ቤተክርስቲያን እነዚህን ፕሪንት በማድረግ የተቻለንን ጥረት እንድናደርግ በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ስም እየጠየቅን፥ የሚያጋጥም ችግር ካለ ቢደውሉልን በምችለው ለመረዳዳት እንሞክራለን። ዋልድባን ለመታደግ የሁላችንንም ጥረት ይጠይቃል እና የዘወትር ትብብራችሁ […]

Read More →
Latest

በሃይማኖት ካባ ሥር – ጸያፍ ፖለቲካ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃይማኖት ካባ ሥር – ጸያፍ ፖለቲካ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

                        (semnaworeq) ባለቅኔው ክፍለ ዮሃንስ ከዘመናት በፊት፣ “ወከመ ለሰማይ ኢንርአይ ሥነ ግዘፉ፤  ትንንያ ካልአን በክንፉ!” እንዳለው ነው፡፡ እውነትነት አለው፡፡ ስለ”እውነትም” ነው የተቀኘው፡፡ (ትርጓሜውም እንዲህ ነው፤ እውነትን እንኳንና ከምድር በላይ ሊያስርዋት፣ ከምድር ከርስም ውስጥ ቢቀብሯት፣ በድንጋይ መዝጊያ ተዘግቶባት፣ በጠንካራ የብረት መዝጊያም ጭምር እንደገንዘብ ቢከዝኗትና በትጉኋን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar