www.maledatimes.com January, 2013 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  January  -  Page 4
Latest

Eritrea: ‘Troops deployed’ in Asmara

By   /  January 21, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Eritrea: ‘Troops deployed’ in Asmara

Continue reading the main story Related Stories Eritrea profile Reports from Eritrea say a group of soldiers have surrounded the ministry of information building in the capital, Asmara. State TV has also reportedly been taken off air in what some have described as a coup attempt. The city is said to be calm with no […]

Read More →
Latest

French jets strike northern Mali towns – Africa – Al Jazeera English

By   /  January 20, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on French jets strike northern Mali towns – Africa – Al Jazeera English

French jets strike northern Mali towns – Africa – Al Jazeera English. French jets strike northern Mali towns Bombardment of rebels strongholds come as Russia and Canada “offer” logistical support to French and African troops. French jets strike northern Mali towns – Africa – Al Jazeera English. French fighter jets have carried out multiple attacks on rebel […]

Read More →
Latest

Obama’s second chance at change Ahead of US President Barack Obama’s inauguration, we look at what to expect from his second term in office.

By   /  January 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Obama’s second chance at change Ahead of US President Barack Obama’s inauguration, we look at what to expect from his second term in office.

In January 2009, hundreds of thousands of people filled the streets of a chilly Washington to witness Barack Obama’s inauguration as president of the United States. “The president is a wiser and a more experienced president than he was in the first term … He has the consent of the governed [and that] really matters … […]

Read More →
Latest

ጠ /ሚያችን ሃይለማርያም ራሳቸው እሰረኛ “እስረኛ የለም” ይላሉ

By   /  January 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ /ሚያችን ሃይለማርያም ራሳቸው እሰረኛ “እስረኛ የለም” ይላሉ

መቸም አገራችን ካለችበት ምስቅልቅል የምትወጣ መስሎን በትግሬ ነጻ አውጭ ግንባር የሚመራው ኢህአዲግ በጠመንጃ ሃይል ስልጣን ከያዘበት ማግስት ጀምሮ “የዘመነ መሳፍንት” ጊዜ አስተሳሰቡን ትቶ አለም የደረሰበት ዲሞክራሲያዊና መልካም አስተዳደር ደረጃ ላይ ባንደርስ እንኩዋ ጠጋ ብለን ለዘመናት ታፍኖና በችጋር ተቆራምዶ የኖረው ሕዝባችን የሚሰማውን አየተነፈሰ የለፋበት ሳይቀነስብት እየተቁኣደሰ ለመኖር የሚችልበት ስርእት እንዲዘረጋ ያልወተወትነው አልነበረም፡፡ ሰሚ ጠፋና አልሆነለንም፡፡ አምባገነኑ […]

Read More →
Latest

የ« ሪፖርተር» አዘጋጅ አማረ አረጋዊ ማላገጥህን አቁም! (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

By   /  January 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ« ሪፖርተር» አዘጋጅ አማረ አረጋዊ ማላገጥህን አቁም! (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

አማረ አረጋዊን የማውቀው ጋዜጣውን ሲጀምር ነው፤ አብሬው ለሶስት አመት ሰርቻለው። …አማረ የግል ጥቅሙ እስካልተነካ ድረስ በአገርና ሕዝብ ላይ የፈለገ ነገር ቢፈፀም ደንታ አይሰጠውም። <ፍትሕ> እና <ፍኖተ ነፃነት> ጋዜጦች ከህትመት ውጭ ሲደረጉ « የፕሬስ ነፃነት ይከበር» ብሎ አንድ መስመር በርዕሰ አንቀፅ አልፃፈም፤ እንዲያውም የ<ፍኖተ ነፃነት> አዘጋጆች ስለጉዳዩ አማረን ሲያናግሩት በረከትና ሽመልስ ከሚሰጡት መልስ ጋር የሚመሳሰል ምላሽ […]

Read More →
Latest

ጎል ባይቆጠርም የትናንት ምሽቱ የሞሮኮና የአንጎላ ጨዋታ ጥሩ ነበር።2 ለ 2 የተለያዩት ዲሞክራቲክ ኮንጎና ጋናም ጥሩ ጨዋታ አሳይተዋል።ደረጀ ሃብተወልድ

By   /  January 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጎል ባይቆጠርም የትናንት ምሽቱ የሞሮኮና የአንጎላ ጨዋታ ጥሩ ነበር።2 ለ 2 የተለያዩት ዲሞክራቲክ ኮንጎና ጋናም ጥሩ ጨዋታ አሳይተዋል።ደረጀ ሃብተወልድ

ጎል ባይቆጠርም የትናንት ምሽቱ የሞሮኮና የአንጎላ ጨዋታ ጥሩ ነበር።2 ለ 2 የተለያዩት ዲሞክራቲክ ኮንጎና ጋናም ጥሩ ጨዋታ አሳይተዋል። አንዲት የልጅነት ማስታወሻ መቼም ኢትዮጵያውያን ስለ እግር ኳስ ሲወራ፦<< ሞሮኮና ጊኒ>> አዲስ አይሆኑብንም። ከልጅነታችን ጀምሮ ቴሌቪዥን እንዳሁኑ በስፋት ባልነበረበት ጊዜ የራዲዮ የስፖርት ጋዜጠኞቻችን እነዚህን አገሮች በአዕምሯችን ቀርጸውብናል።ልጅ ሆነን ኳስ ልንጫዎት ስንቧደን እንኳ ብዙውን ጊዜ ለቡድን አባቶቻችን የምናደርገው […]

Read More →
Latest

የመገለጥ ሃይማኖት በአስተርእዮ (በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ)

By   /  January 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመገለጥ ሃይማኖት በአስተርእዮ (በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ)

  የጥምቀት በዓል በጎንደር ሃይማኖትየምንቀበለውናየምንጠብቀው እንጂ የምንሠራውናየምናሻሽለው አይደለምከታኅሣሥ 29 ቀንጀምሮ እስከ ዐቢይ ጾምመግቢያ ድረስ ያለውወቅት /ጊዜ/ ዘመነአስተርእዮ /የመገለጥወራት/ እየተባለይጠራል፡፡ በታኅሣሥ29 ቀን የጌታችን ልደትስለሆነ በዚህ አምላክ በሥጋ የተገለጠበት በዓል ይከበራል፡፡ ጥር 11 ቀን ደግሞ በጌታችን ጥምቀትየሥላሴ አንድነት ሦስትነት በይፋ የተገለጠበት ነው፡፡ ጥር 12 ቀን ደግሞ ጌታችን መድኃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ማስተማር በጀመረበት ጊዜ በቃና ዘገሊላ ሰርግ ቤት ተገኝቶውኃውን ወደ ወይን በመለወጥ አምላክነቱን በይፋ የገለጠበት በዓል ነው፡፡ እነዚህ ሦስት ዓበይትመገለጦች ወቅቱን በአጠቃላይ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የተገለጠበትን መታሰቢያ አደረጉት፡፡አምልኮተ እግዚአብሔርን ትክክለኛ ሃይማኖት ከሚያሰኙት መሠረታዊ ነጥቦች ዋነኛውና ቀዳሚውየመገለጥ ሃይማኖት /Revealed Religion/ መሆኑ ነው፡፡   የአምላክን ማንነት በእምነት ለሚመረምር ሰው አምላክ ያልተፈጠረና ሁሉን የፈጠረ፣ የማይወሰን፣በጊዜም የማይለካ ማለት ከጊዜና ቦታ ውጭ /Out of space time/ መሆኑ ሊጠረጠርአይችልም፡፡ስለዚህ አምላክ ከቦታና ጊዜ ውጭ ከሆነና በሁሉም ቦታ ደግሞ የመላ ወይም ምሉዕከሆነ /Omni present/ በቦታ ጊዜ ውስጥ ያሉ ፍጥረታት አምላክን ሊያዩት አይቻላቸውም ማለትነው፡፡ ይህን ሃሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረትነት እናብራራው፡፡ «ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔርበብዙ ዓይነትና በብዙ ጐዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም«ዘመናትን» በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» /ዕብ 1፥1/ በሚለውየቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ውስጥ «ዘመን» ወይም ጊዜ ፍጥረት መሆኑን በግልጽ እንረዳለን፡፡ መፍቀሬ ጥበብ ሰሎሞንም «ጥበብ ቤቷን ሠራች፤ ሰባት ምሰሶዎችንም አቆመች» /ምሳ9፥1/ በማለት በምሳሌው ተጨማሪ ምስክርነት ሰጥቷል፡፡ሊቃውንት በትርጓሜ እንዳብራሩት «ጥበብ» የተባለ ጌታ «ቤት» የተባለ ዓለምን ፈጥሮአል፡፡ ዓለሙ የጸናባቸው «ሰባት ምሰሶዎች»ደግሞ ዓለምን እስከ ዕለተ ምጽአት የሚያጸኑት አዕዋዳት ሰባቱ ዕለታት ናቸው፡፡ በሌላ አነጋገርዓለምን የአጸናው ጊዜ ነው ማለት ነው፡፡ሙሴ «በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርንፈጠረ» ዘፍ 1፥1 ባለበት የሥነ ፍጥረት መጽሐፍም ጨለማ የነበረ መሆኑን ከተረከልን በኋላ «ብርሃን ይሁን አለ» ይልና ጠዋትም ሆነ ማታም ሆነ አንድ ቀን በማለት ዓለምና ጊዜ አንድ ላይመፈጠራቸውን ይነግረናል፡፡ ከዚያም አስከትሎ የቀሪዎቹን የአምስት ቀን ፍጥረታትናየመጨረሻዋን /የሰባተኛውን/ ዕለት ዕረፍትነት ነግሮን ያጠቃልላል፡፡ ከዚያ በኋላ ዓለም ይቀጥላል፤የዕለታቱ ዑደትም ይቀጥላል፡፡ በሰባት ዕለት አጸናው ማለት ይህ ነው፡፡ ሁሉንም እርሱ እንደፈጠረደግሞ « ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች እንኳ ያለ እርሱ የሆነ የለም፤» ዮሐ 1፥3 «የሚታዩትና የማይታዩት ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይምሥልጣናት በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና፤ ከፍጥረት ሁሉ በፊት በእርሱነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው፤ ሁሉም በእርሱተጋጥሞአል» /ቆላ.1፥15-17/ ተብሎ ስለተጻፈ አምላክ በቅዱሳት መጻሕፍትም ከቦታ ጊዜ ውጭመሆኑ የተረጋገጠ ነው፡፡ ፈጣሪ ከቦታ ጊዜ ውጭ ከሆነ ሊያየው የሚቻለው ፍጥረት የለም ማለትነው፡፡ ወንጌላዊ ዮሐንስ «መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም» /ዮሐ 1፥18/እንዳለ፡፡ በመቃብያንም «አንተን ሁሉን ታያለህ እንጂ አንተን ማየት የሚችል የለም» ተብሎተጽፎአል፡፡ 3ኛ መቃ.9፥26 ቅዱስ ጳውሎስም «ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም፤ ሊያየውም አይቻለውም» /1ኛ ጢሞ.6፥16/ ሲል እንዳጸናውለፍጥረት እግዚአብሔርን ማየት አይቻልም፡፡ ይህም ብቻ አይደለም፤ እርሱን በምርምር ማወቅምአይቻልም፡፡ አካሉ ረቂቅና ምሉዕ፣ በቦታ ጊዜ የማይወሰን ከሆነ ማን በምን ሊመረምረውይችላል፡፡ በግብሩ በባሕርዩ እንመርምረው እንዳንል በእኛ ኅሊናችን ኅሊናን የፈጠረውን መመርመር ሸክላ ሠሪውን ለማወቅ ከመጣር የበለጠ የማይቻል ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት «ወረሰየ ጽልመተ ምስዋሮ፤ ጨለማን መሰወሪያውአደረገ» እንዳለው ሊመረመር አይችልም፡፡ በጨለማ ማየት እንደማይቻል ሁሉ የእግዚአብሔር ባሕርይ ሊመረመር የማይቻል ነውና፡፡ ታዲያ ፈጣሪን እንዴት ማወቅ ይቻላል? የሚለው ጥያቄበዚህ ጊዜ ሊነሳ የሚገባ ነው፡፡ መልሱም ቀላል ነው፡፡ የምናውቀው እርሱ ራሱ ሲገለጥልንና ሲገልጥልን ብቻ ነው፡፡ ከተገለጠበትና ከገለጠውም መጠን በላይ ማወቅ አይቻልም፡፡ ስለዚህየእውነተኛ ሃይማኖትነት መሠረታዊ ማረጋገጫዎች መካከል አንዱና ዋናው መገለጥ ነው ያልነውለዚህ ነው፡፡ እርሱ ራሱን ባይገልጥ ማን በምን መንገድ ሊያውቀው ይችላል፡፡ አምልኮተእግዚአብሔርን በሦስቱም ሕግጋት /በሕገ ልቡና፣ በሕገ ኦሪት፣ በሕገ ወንጌል/ ብንመረምረውመንገዱ ሁሉ መገለጥ ብቻ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ እግዚአብሔር ራሱን ለመላእክት በመፍጠር ገለጠላቸው፡፡ ለአዳም ተገለጠለት፣አነጋገረው፣ ትእዛዝም ሰጠው፡፡ ከበደለውም በኋላ ፈለገው፤ አነጋገረው፤… የሚሉት በሙሉመገለጥን የሚያመላክቱ ናቸው፡፡ ለምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረት ላይ እግዚአብሔር አዳምን «አዳምአዳም ወዴት ነህ?» አለው የሚለው ያለበትን ያለማወቅ ሳይሆን አዳም ከበደለም በኋላለኃጢአተኛ ባሕርዩ በሚስማማ ሁኔታ መገለጡን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ከዚህም በኋላ በሕገ ልቡናለአባቶች ሁሉ በየዘመናቸው እንደ ሃይማኖታቸው ጽናት እንደ አእምሮአቸው ስፋት ሲገለጥላቸውኖርአል፡፡ «በቀትርም ጊዜ እርሱ በድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር በመምሬ የአድባርዛፍ ተገለጠለት» ተብሎ ስለ አብርሃም የተጻፈው ነው፤ /ዘፍ. 18፥1/ የሚለው የዚህ ማረጋገጫነው፡፡ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር በየዘመኑ ለነበሩ ሰዎች የተገለጠበት መንገድ የተለያየ ከጥንት ወደአሁን ጊዜ ስንመለከተውም የበለጠ እየተገለጠ እንደመጣ ቅዱሳት መጻሕፍት ያስረዳሉ፡፡ ለምሳሌየሕገ ኦሪት መሥራች ለምንለው ለሙሴ ሲገለጥለት ለአብርሃም ከገለጠለት በላይ ለእርሱእንደገለጸለት ነግሮታል፡፡ «እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው፣ አለውም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ለአብርሃምም፣ ለይስሐቅም፣ ለያዕቆብም ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጥሁ፣ ነገር ግን ስሜእግዚአብሔር አልታወቀላቸውም ነበር» /ዘጸ. […]

Read More →
Latest

ለአንድ ሀገር ዕድገት የእምነት ተቋማት መኖር ግድ ነው!

By   /  January 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለአንድ ሀገር ዕድገት የእምነት ተቋማት መኖር ግድ ነው!

                    ‹‹    የቀደመኝ ትውልድ – ባሳብ የሰከረ                          በተራማጅ ባህል- አናቱ የዞረ በኢቮልዩሽን ህግ- ጠበል እየጠጣ ፈጣሪን ለመግጠም- ወደ ትግል ወጣ፤. . .›› ግጥም- ስብሐት ገብረ እግዚሐብሔር ከአንድ ወዳጄ ጋር ሻይ ቡና እያልን በድንገት አሁን ስላለው የአገራችን ሁኔታ ማውራት ጀመርን ፡፡ በብዙ ነገሮች ላይ መግባባት ነበረንና ‹‹ […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለቅድስት ድንግል ማርያም (ክፍል ሁለት)

By   /  January 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለቅድስት ድንግል ማርያም (ክፍል ሁለት)

click here for pdf ድንግል ማርያም ሆይ ባለፈው እንደሰማሽኝ ዛሬም ትሰሚኛለሽ ብዬ ነገሬን እቀጥላለሁ፡፡ አንቺ በቤተልሔም ከተማ ማደርያ አጥተሽ እንደተንከራተትሽው ሁሉ ነፍሰ ጡር ሆኖ ቤት መከራየትማ የማይታሰብ ነው፡፡ አከራዮቹ የልጁን የሽንት ጨርቅ ማጠቢያ፣ የገንፎውን ማብሰያ፣ የጡጦውን መቀቀያ፣ የእንግዳውን ማስተናገጃ ሁሉ አስበው የቤት መሥሪያ ያስከፍሉሻል፤ ያለበለዚያም አንቺን እንዳሉሽ ‹ማደርያ የለም› ይላሉ፡፡ እኔማ ሳስበው አሁን አሁን ሕዝቡ […]

Read More →
Latest

አንድ ማስታወሻ ለጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ መስፍን ነጋሽ

By   /  January 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ ማስታወሻ ለጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ መስፍን ነጋሽ

ይህ ጽሁፍቀደም ብሎ በተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀርቦ በአንባብያን ዘንድ ከፍተኛ ተነባቢነትን እንዳገኘ ከማለዳ ማህደር ውስጥ ብቻ ካነበቡት መረዳት ይቻላል ሆኖም ግን ወቅቱ የአፍሪካ እግር ኳስ ጨዋታ የሚካሄድበት ወቅት ስለሆነ እኛም እስኪ የኳስ ባለ ውለታችን ደምሴ ዳምጤን ለማስታወስ ይረዳን ዘንድ ጽሁፉን እንደገና ማተም እና በድጋሚ እሱን ከዚህ እግርኳስ ጨዋታ ጋር አብሮ በእዝነ ህሊናችን እንድናስበው ወደድን ስለሆነም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar