www.maledatimes.com January, 2013 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  January  -  Page 5
Latest

የ“ዝም በል ዳያስጶራ” – አዋጅ፦ ከቤተ መንግሥት እስከ ቤተ እምነት

By   /  January 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ“ዝም በል ዳያስጶራ” – አዋጅ፦ ከቤተ መንግሥት እስከ ቤተ እምነት

 (ኤፍሬም እሸቴ/ READ IN PDF)፦ በዚህ ሰሞን መቼም ከእግር ኳስ ውጪ ማውራት በሕማማት ስለ ቁርጥና ጥብስ እንደማውራት ሳይቆጠር አይቀርም። እኔም ብሆን ስለ እግር ኳሱ ማውራቱን መች ጠልቼው። በርግጥ ይኼ ሁሉ ወፈ ሰማይ የስፖርት ተንታኝ በየኤፍ.ኤሙ ሲተችበት በሚውለው የተጫዋቾቻችን ብቃት፣ ጥራት፣ የኳስ ጥበብ፣ የሽልማት ዓይነት፤ የተጋጣሚዎቻችን ሁኔታ፣ የተጫዋቾቻቸው ዝና፣ ማን ከየትና ከየትኛው ክለብ እንደመጣ፣ አሰላለፋቸው እና ከኢትዮጵያ ጋር […]

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮ የደቡብ አፍሪካው ሙዚቃ ዝግጅት በብሄራዊ ቡድኑ መለያ የታጀበ ነበር በደማቅ ሁኔታ አለፈ

By   /  January 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቴዲ አፍሮ የደቡብ አፍሪካው ሙዚቃ ዝግጅት በብሄራዊ ቡድኑ መለያ የታጀበ ነበር በደማቅ ሁኔታ አለፈ

በሳውዝ አፍሪካ የተዘጋጀው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ በደመቅ ሁኔታ እየተከናወነ እንዳለ ከስፍራው ለማለዳ ታይምስ ዝግጅት ክፍል ሪፖርት ለማድረግ የሄደው ባለደረባችን ገልጾአል ። እንደ ባልደረባችን አገላለጽ ከሆነ የቴዲ አፍሮ ፕሮግራም በከፍተኛ ድምቀት ከመጀመሩ በፊት ሙሉ ባንዱ የብሄራዊ ቡድኑን መለያ ለብሶ እንዲጫወት መደረጉን ገልጾአል ይህ ደግሞ ደጋፊውን ህብረተሰብ እና የሙዚቃ ወዳጆቹን ይበልጥ ሊያስደስት እንደሚችል እና የብሄራዊ ቡድኑን ይበልጥ […]

Read More →
Latest

Press Release From ESAT Toronto’s Support Group and Committee

By   /  January 19, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Press Release From ESAT Toronto’s Support Group and Committee

  የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን Ethiopian Satellite Television በቶሮንቶ የኢሳት አሰተባባሪ ኮሚቴ   January 17, 2013 Press Release From ESAT Toronto’s Support Group and Committee ESAT’s supporters in Toronto, Canada denounce the plot that was orchestrated by TPLF spies to assassinate Abebe Gelaw. We consider the attempt to terrorize and assassinate Abebe, is also an attempt […]

Read More →
Latest

NRA ad targeting Obama daughters slammed by White House (VIDEO) The NRA released an ad calling Obama an ‘elitist hyrocrite’ for using armed Secret Service guards to protect his daughters.

By   /  January 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on NRA ad targeting Obama daughters slammed by White House (VIDEO) The NRA released an ad calling Obama an ‘elitist hyrocrite’ for using armed Secret Service guards to protect his daughters.

A controversial new ad from the National Rifle Association is under attack for targeting President Barack Obama’s daughters. The ad released Tuesday calls Obama an “elitist hypocrite” for not embracing armed guards in schools when his daughters are protected by armed Secret Service agents at their schools,Politico reported. More from GlobalPost: Obama proposes gun control executive orders […]

Read More →
Latest

የቅ/ሲኖዶሱን ውሳኔ የተቃወሙት ዋና ጸሐፊው ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል የሥልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረቡ

By   /  January 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅ/ሲኖዶሱን ውሳኔ የተቃወሙት ዋና ጸሐፊው ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል የሥልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረቡ

‹‹ማንንም አሿሿሚ አይደለሁም፤ የሥልጣን ጥመኞችን አላገለግልም›› የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከሐላፊነት የመልቀቂያ ደብዳቤ ለዐቃቤ መንበሩ ማቅረባቸው ተሰማ፡፡ ብፁዕ ዋና ጸሐፊው ከሓላፊነታቸው ለመልቀቅ የወሰኑትና ከሐላፊነት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያቀረቡት ከጥር 6 – 8 ቀን የቆየው የቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ እንደተጠናቀቀ መኾኑ ተገልጧል፡፡ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከሐላፊነታቸው እንዲለቁ ለውሳኔ ያበቋቸው ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች እንዳሉ የዜናው […]

Read More →
Latest

Obama Gun Control Proposals Unveiled, Marking Biggest Legislative Effort In A Generation

By   /  January 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Obama Gun Control Proposals Unveiled, Marking Biggest Legislative Effort In A Generation

Sam SteinBecome a fan stein@huffingtonpost.com John RudolfBecome a fan john.rudolf@huffingtonpost.com WASHINGTON — In a bold and potentially historic attempt to stem the increase in mass gun violence, President Barack Obama unveiled on Wednesday the most sweeping effort at gun control policy reform in a generation. “This is our first task as a society: keeping our […]

Read More →
Latest

US officially recognises Somalia government

By   /  January 17, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on US officially recognises Somalia government

source aljazeera www.maledatimes.com Washington had not recognised a Somali government since warlords toppled dictator Mohamed Siad Barre in 1991 US recognition will help Somalia receive greater assistance from US and international aid agencies [AFP] The United States has recognised Somalia’s government for the first time in more than two decades. Hillary Rodham Clinton, the US secretary […]

Read More →
Latest

ዛፍ በፍሬው ይታወቃል

By   /  January 17, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዛፍ በፍሬው ይታወቃል

ዛፍ በፍሬው ይታወቃል በዳዊት መላኩ (ጀርመን) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ያስተላለፈው ውሳኔ ሀገራችንና ህዝባችን ምን ያክል አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንደገቡ ያሳያል፡፡ሲኖዶሱ በመንፈስ ቅዱስ ይመራል ቢባልም አንዴ ዶ/ር ሽፈራው ተክለማሪያም፤ አንዴ አቶ አባይ ጸሀዮ ፤ሲያስፈልግም አቦይ ስብሃት እና  አቶ በረከት  ስምኦን እየተፈራረቁ በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የጥፋት በትራቸውን እያሳረፉበት ይገኛሉ፡፡እንግዲህ የመንግስት ሰዎች በዚህ መልኩ እየተፈራረቁ ተጽዕኖቸውን ሲያሳርፉ […]

Read More →
Latest

“Send away and chase” is the other side of TPLF’s group rudeness

By   /  January 17, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on “Send away and chase” is the other side of TPLF’s group rudeness

By Yakob Tekle Argaw, We heard from media that the Federal Bureau of Investigation (FBI) uncovers a plot to assassinate the award-winning journalist and activist Abebe Gelaw. The suspected mastermind was identified as Guesh Abera who is one of the hit men of the murderous TPLF junta. This Tigray People’s Liberation Front (TPLF) practice of […]

Read More →
Latest

ቅ/ሲኖዶስ ስለ ዐራተኛው ፓትርያሪክ፣ ዕርቀ ሰላምና ስለ ስድስተኛው ፓትርያሪክ ምርጫ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች

By   /  January 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቅ/ሲኖዶስ ስለ ዐራተኛው ፓትርያሪክ፣ ዕርቀ ሰላምና ስለ ስድስተኛው ፓትርያሪክ ምርጫ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች

ሥልጣነ ፕትርክና ሲፈልጉ ተረከቡኝ፣ ሲፈልጉ መልሱኝ እየተባለ የሚከራከሩበት ሥልጣን ባለመኾኑ ዐራተኛውን ፓትርያሪክ ወደ መንበረ መመለስ በቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውስጥ ሥርዐተ አልበኝነት እንዲሰፍን መፍቀድ ነው፡፡ ከዚህም ጋራ አምስተኛው ፓትርያሪክ በሕገ ቤተ ክርስቲያን ተሹመው የተሠራው የኻያ ዓመታት ሥራ ደምስሶና ሠርዞ ወደኋላ በመመለስ ዐራተኛው ፓትርያሪክ ብሎ መቀበል ፍጹም የማይቻል በመኾኑ፣ የቀድሞው ዐራተኛ ፓትርያሪክ በፓትርያሪክነት የሥልጣን ደረጃ እንደማይቀበል ቅዱስ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar