www.maledatimes.com January, 2013 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  January  -  Page 6
Latest

የቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልአተ ጉባኤ የዕርቀ ሰላም አጀንዳ ዋና ዋና የውሳኔ ነጥቦች

By   /  January 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልአተ ጉባኤ የዕርቀ ሰላም አጀንዳ ዋና ዋና የውሳኔ ነጥቦች

በዕርቀ ሰላም ሂደቱ ላይ በማተኰር ጥር 6 ቀን 2005 á‹“.ም የተጀመረው የቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አስቸኳይ ስብሰባ÷ ዋነኛ የመነጋገሪያ ነጥብ ባደረገው የዕርቀ ሰላም ሂደት ላይ የደረሰበትን ውሳኔ ዛሬ፣ ጥር 8 ቀን 2005 á‹“.ም በዘጠኝ ሰዓት በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በትላንትናው ዕለት ለመግለጫው በተዘጋጀው ረቂቅ እና በጋዜጣዊ መግለጫው አሰጣጥ ላይ በተፈጠረ አለመግባባት ከፍተኛ ውዝግብ ታይቶበት […]

Read More →
Latest

በውጭ ለሚገኙት ብፁዓን አባቶች ጥሪ ተደርጎ ምርጫው እንዲካሄድ ተወሰነ

By   /  January 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በውጭ ለሚገኙት ብፁዓን አባቶች ጥሪ ተደርጎ ምርጫው እንዲካሄድ ተወሰነ

አርእስተ ጉዳይ፡- የዕርቀ ሰላሙ ሂደት ከፓትርያሪክ ምርጫው ጎን ለጎን ይቀጥል ተብሏል በውሳኔው ያልተስማሙት የቅ/ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ስብሰባውን ጥለው ወጡ! የዐቃቤ መንበሩ አቋም በዕርቀ ሰላም እና ምርጫ መካከል ሲዋዥቅ ውሏል ዐቃቤ መንበሩ ለምርጫው በቶሎ መፈጸም የፌዴራል ጉዳዮች ሚ/ርን እገዛ ጠይቀዋል መንግሥት አስቸኳይ ስብሰባው በቶሎ እንዲፈጸም ይሻል የምልአተ ጉባኤው አስቸኳይ ስብሰባ ነገ ያበቃል፤ ጋዜጣዊ መግለጫም ይሰጣል በከፍተኛ […]

Read More →
Latest

ይድረስ የመን ላላችሁት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞች “ሀበሻ በየመን ክፍል 10 “በግሩም ተ/ሀይማኖት

By   /  January 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ የመን ላላችሁት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞች “ሀበሻ በየመን ክፍል 10 “በግሩም ተ/ሀይማኖት

ሀበሻ በየመን ክፍል 10 ይድረስ የመን ላላችሁት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞች ሀገር መግባት ለሚፈልጉ መርዳት ከቻላችሁ… የመን የተቀመጠ ሰው ወገን ወገኑን ሲባላ ወገን ወገኑን ሲረዳ ያያል፡፡ በሁለቱም መንገድ ተሰለፉም አሉ፡፡ አንዱን ይበላሉ አንዱን ይረዳሉ፡፡ ከሁሉ ከሁሉ ግን ወገን ወገኑን ማረዱ፣ ለማጥፋት መቸኮሉ የሚያሳዝን ነው፡፡ በተለይ ለኢትዮጵያዊያን ይሰራል የተባለው ስሙን ኤምባሲ ያደረገው የሆድ አደር ጥርቅም ግሩፕ ወገኑን […]

Read More →
Latest

መክሸፍ እንደኢትዮጵያ ታሪክ፤ (“ነፍስ ካለ፣ መፍጨርጨር አይቀርም!”) በሰሎሞን ተሰማ ጂ. (SEMNAWOREQ)

By   /  January 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መክሸፍ እንደኢትዮጵያ ታሪክ፤ (“ነፍስ ካለ፣ መፍጨርጨር አይቀርም!”) በሰሎሞን ተሰማ ጂ. (SEMNAWOREQ)

በሐምሌ 1955á‹“.ም የወጣው መነን መጽሔት፣ (7ኛ ዓመት፣ ቁ.10 ዕትም፣ በገጽ 27) ላይ እንዲህ የሚል ዘገባ አውጥቶ ነበር፤ “እኚህ የ33 ዓመት ወጣት በአባታቸው ጎንደሬ፣ በእናታቸውም ይፋቴ ሲሆኑ፣ በአማርኛ የበሰሉ በመሆናቸው የመናገርና የማስረዳት ስጦታ ያላቸው ትሁት ወጣት ናቸው፤” ሲል ይገለጻቸዋል፡፡ ለጥቆም የወጣቱን መስፍን ወልደ ማርያም ሦስት ሐሳቦች እንደሚከተለው አስፍሮት ይገኛል፡፡ “ማናችንም በዘመኑ የምንገኝ ትውልዶች በምናውቀውና በተማርነው ችሎታችን ተሽለን […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና – ዐቃቤ መንበሩ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ መጠየቃቸው ተሰማ

By   /  January 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና – ዐቃቤ መንበሩ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ መጠየቃቸው ተሰማ

ዕርቀ ሰላሙንና የፓትርያሪክ ምርጫውን በተጓዳኝ እንዲካሄድ ለማስወሰን ታስቧል ‹‹ዕርቀ ሰላሙ ይቅደም›› የሚሉት አባቶች አቋምና ብዛት እየተጠናከረና እየጨመረ ነው የሰላምና አንድነት ጉባኤው ለቅዱስ ሲኖዶሱ ደብዳቤ ጽፏል ከ4ኛው ፓትርያሪክ ጋራ ፊት ለፊት መወያየት ቀጣይ የመነጋገሪያ ነጥብ ነው ተብሏል ቅ/ሲኖዶስ በነገው ዕለት አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ለመቀመጥ በሚዘጋጅበት ዋዜማ ዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪክ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ በይፋ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ የራቁት ዳንስ ቤቶች፣የሴተኛ አዳሪዎች.የአልኮል፣የአደንዛዥ ዕጽና መጤ ባህል መስፋፋትን የከተማዋ አስተዳደር አሳሰበኝ አለ{የእውቁ አርሴናል ክለብ አሰልጣኝ ሰለኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሚሉት አላቸው}

By   /  January 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ የራቁት ዳንስ ቤቶች፣የሴተኛ አዳሪዎች.የአልኮል፣የአደንዛዥ ዕጽና መጤ ባህል መስፋፋትን የከተማዋ አስተዳደር አሳሰበኝ አለ{የእውቁ አርሴናል ክለብ አሰልጣኝ ሰለኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሚሉት አላቸው}

ሬዲዮውን ለማድመጥ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን Hiber radio las vegas የሚለዉን  ሊንክ ይጫኑ »»»»»Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ  610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥር5 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው በቬጋስ ስብሰባ […]

Read More →
Latest

ቤልተዋረደ፥ናባውተሰባበረ /Bel boweth down, Nebo stoopeth/

By   /  January 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቤልተዋረደ፥ናባውተሰባበረ /Bel boweth down, Nebo stoopeth/

ቤልተዋረደ፥ናባውተሰባበረ /Bel boweth down, Nebo stoopeth/ በአንድ ወቅት ገጣሚና ደራሲ በዕውቀቱ ስዩም “ይህ አዲስ አበባ አይደለም፥ይህ የገጠር ቀበሌ ነው” የተሰኘ መጣጥፍ ፅፎ ነበር።እናም በዚያች “ሥርዓት አልበኝነት” በነገሰባት የገጠር ቀበሌ ውስጥ የሂሳብ መምህሩ ከመቅፅበት ተነስተው የስዕል መምህር ሲሆኑ ይታያል።በርግጥም የህግ የበላይነት ባልሰፈነባት በዚያች የገጠር መንደር የሂሳብ መምህሩ የስዕል መምህር መሆን ሳያንሳቸው ተማሪዎቻቸውን ሲያሰቃዩ ይስተዋላል።እንግዲህ እስኪ ይህን […]

Read More →
Latest

አበበ ጉዑሽን በላ

By   /  January 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አበበ ጉዑሽን በላ

ጃንዋሪ 12፡2013 በያሬድ አይቼህ “በአለም ማየት የምትፈልገውን ለውጥ ሆነህተገኝ።” ማህተማጋንዲ ኢሳት ጃንዋሪ 8፡2013 ላይ እንዲህ የሚል አጭር የቪዲዮ ሰበር ዜና ለጥፎ ነበር፡ “የ FBI መርማሪዎች አበበ ገላውን ለመግደል የታቀደ ሴራ አከሸፉ(።) በሴራው የተሳተፉ የህወሃት ሰላዮች ምርመራ እየተደረገባቸው ነው።” ‘ሴረኛ’ ከተባሉት ሰዎች አንዱ አቶ ጉዑሽ አበራ ነው። ትናንት አርብ ምሽት አቶ ጉዑሽ አበራ ነው የተባለ ሰው በፓልቷክ የሲቪሊቲ ክፍል ተጋብዞ በተደረገለት […]

Read More →
Latest

ባለን እንጀምረው (በ ይግዛው እ.)

By   /  January 13, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ባለን እንጀምረው (በ ይግዛው እ.)

ማንአለብኝ ብለው በመግደል ተለክፈው ሰውን እያጠፉ ሊኖሩ ፈልገው ዛሬም ስደት ቦታ በዘር ተደራጅተው ልክ ነን ይላሉ በግልጽ አፍ አውጥተው:: ያሉበትን እንኳ በውል ያልተረዱ በጫካ አስተሳሰብ እስካሁን ሚነጉዱ በአንድ ዘር መነጽር ሰዎችን እያዩ ከተቃወሙአችው እንግደል ይላሉ:: ጥፋቱን የማያውቅ የሀገር ነቀርሳ ጌታቸውን አርገው ሁሌ ማይነሳ ይመጻደቃሉ በያሉበት ሆነው አይዞህ ያሏቸውን ጌቶቹን ተማምነው:: ወያኔ አሜሪካ ሌላው በአረብ አገር ከመሞት መሰንበት ተሰደን በኖርን የደላን መስሏቸው የስደት ኑሮአችን ይከታተሉናል ከዚህም ሊአጠፉን:: ስደተኞች ሁሉ ታግለን ለውጥ እናምጣ ከህዝብ ጎን እንቁም ማንም ለእኛ አይመጣ:: አውሮፓ አሜሪካ UN ን አንጠብቅ ባለን ጀምረን ሲያልቅብን እንጠይቅ:: ተገፍተን ተገፍተን ተንጠን ተንጠን መከራው ሲበዛ ግዞት በቃ ብለን ይህን ያገር ጠላት ቁመን ካልታገልን በተራ ለመሞት ቀን እየጠበቅን እስከመቸ እንተኛ ይህን ስጋ ወደን:: ለጊዜው ቢመስለን ቁመን ምንራመድ ወጥተን ማንገባበት ተዘርግቷል ወጥመድ:: ከእኛው ሀብት ተሰደን በእኛው ሀብት ሊገሉን ብር እያነጠፉ አዚህ ሲከተሉን ዝም በለን ካየን ካልቆምን ለመብታችን ማርስም ላይ ብንወጣ አይቀርም ሞታችን:: ጎበዝ ባለህበት ምከር ተሰናዳ ብድርህን አስከፍል የወያኔን እዳ::

Read More →
Latest

UK tenders to train Ethiopian paramilitaries accused of abuses

By   /  January 12, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on UK tenders to train Ethiopian paramilitaries accused of abuses

Exclusive: documents seen by the Guardian detail £13-£15m government funding for ‘special police’ in Ogaden region The Ethiopian army withdrew from the Ogaden region after complaints against soldiers’ conduct. Photograph: Peter Delarue/AFP/Getty Images Millions of pounds of Britain’s foreign aid budget are to be spent on training an Ethiopian paramilitary security force that stands accused of numerous human […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar