www.maledatimes.com January, 2013 - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  January  -  Page 7
Latest

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በጀግናዉ አበበ ገላዉ ላይ በወያኔ ስርአት የተቃጣዉን የግድያ ሴራ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጥር 10/2013 ዓ/ም (እኤአ)

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በጀግናዉ አበበ ገላዉ ላይ በወያኔ ስርአት የተቃጣዉን የግድያ ሴራ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጥር 10/2013 á‹“/ም (እኤአ)

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በጀግናዉ አበበ ገላዉ ላይ በወያኔ ስርአት የተቃጣዉን የግድያ ሴራ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጥር 10/2013 á‹“/ም (እኤአ) በቅርቡ ጀግናዉ አበበ ገላዉን ለመግደል በህወሀት/ኢህአዴግ የተጠነሰሰ ሴራ በአሜሪካ በFBI መጋለጡንና ተጠርጣሪዎቹም መያዛቸዉንና ምርመራ ላይ መሆናቸዉ ተገልጿል። ይህን እጅግ አሳፋሪ ተግባር የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት አጥብቆ ያወግዛል። የፋሽሽቱና ዘረኛዉ ህወሀት/ኢህአዴግ ስርአት ምርጫ 97ትን […]

Read More →
Latest

በመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል ለማቋቋም ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል ለማቋቋም ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው

የሚደራጀው የቱሪዝም መምሪያ አስጎብኚውንና የጉዞ ወኪሉን ያስተባብራል በግል አስጎብኚዎች የሚዘጋጀውን የኢየሩሳሌም ጉዞ በሓላፊነት ይመራል በቱሪዝም ዘርፍ የቤተ ክርስቲያንን ፋይናንሳዊ አቅም ለማጠናከር ታቅዷል ጥናቱ በኢየሩሳሌም ጉብኝት ባደረገው የልኡካን ቡድን እየተካሄደ ነው የቡድኑ የኢየሩሳሌም ጉብኝት አቡነ ማቲያስን ለፕትርክና ለማግባባት እንደ ኾነ ተደርጎ መዘገቡን የልኡካኑ አባላት አስተባብለዋል የመንበረ ፓትርያሪክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሀገር ውስጥና በውጭ አህጉረ ስብከት […]

Read More →
Latest

የዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪክ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የልደት በዓል መልእክት

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪክ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የልደት በዓል መልእክት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን v  በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ v  ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ v  የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ v  በሕማም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ v  እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንኳን ለ2005 á‹“.ም የጌታችን፣ የአምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዐለ ልደት በሰላም አደረሳችኹ፡፡ ‹‹ወበዝንቱ ተዐውቀ ፍቅሩ ለእግዚአብሔር ላዕሌነ እስመ ለወልዱ […]

Read More →
Latest

የቅ/ሲኖዶሱ አስቸኳይ ስብሰባ የፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴው ሥራ እንዲጀምር የታዘዘበትን ደብዳቤ ሊሽረው ይችላል

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅ/ሲኖዶሱ አስቸኳይ ስብሰባ የፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴው ሥራ እንዲጀምር የታዘዘበትን ደብዳቤ ሊሽረው ይችላል

ከውጭ አህጉረ ስብከት ብፁዓን አባቶች ከግማሽ ያላነሱ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል የሰላምና አንድነት ጉባኤውን በተጨማሪ ሽማግሌዎች የማጠናከር አማራጭ ተይዟል በመጪው ሳምንት ሰኞ፣ ጥር 6 ቀን 2003 á‹“.ም፣ ለዕርቀ ሰላም ልኡካኑ ሪፖርትና ተጓዳኝ ሐሳቦች ቅድሚያ በመስጠት የሚካሄደው የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብስባ÷ በአወዛጋቢ ውሳኔ የተቋቋመው የስድስተኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ ሥራውን እንዲጀምር የታዘዘበትን የማሳሰቢያ ደብዳቤ ሊሽረው እንደሚችል ተጠቆመ፡፡ የማሳሰቢያ ደብዳቤው የተጻፈው […]

Read More →
Latest

ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ (ቴዲ አፍሮ)

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ (ቴዲ አፍሮ)

“አልወጣልህ አለው ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎስሎ ስሎ ስሎ ፍቅርን ስሎ ስሎ በሳለው እየወጋ በደማው እየቀባ ክርስቶስ ደሙ እንጂ ዘሩ አልተሰቀለምአንጨቱ ላይ ያለው እውነት ይሄ አይደለም እያለ እስኪናገር የስዕሉ አንደበትገብረ ክርስቶስም ለክርስቶስ ሚሆን ቀለምእስኪያልቅበት በነጩ ሸራ ላይ እስካሁን የሚወርድ ደም አፈሰሰበትቀለም ቀይ የደም ቀለም የጥላ ቀለምየሁሉም ነው እንጂ የማንም አይደለምፍቅር ዘር አይደለም “በድምጽ ለማድመጥ እባካችሁ የጸሃፊዉን ስም ከፊት ለፊት ይጠቁሙ […]

Read More →
Latest

እኔማ (ከዘ.ገ ማለዳ ታይምስ)

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እኔማ (ከዘ.ገ ማለዳ ታይምስ)

እኔማ ለማያርፈው አይንሽ ለሚቅበዘበዘውፈርሃቱን ንዶ አገር የሚያደርሰው ረፍትሽን ነስቶ ቀልብሽ ላይገዛ ላላይሽ በቅጡ በጄ ላልጨብጥሽ እንዲያው እንደ á‹‹á‹› “ስሜት” ስትይ በውነት የማውቀውን ስሜትሽን ያ` የለመድኩት ገላ የማውቀው ሰውነትበፍቅር ተግዳሮት ልቤ የወደቀበትሽሮ ላይድንልኝ በውድቅቱ ለሊት ያንቺን ነፍስ አድነሽየኔን ገድለሽብኝ ስውር ብለሽ ጠፍተሽመፍትሄው ሲጠፋሽሁነቱን ስታውቂው ጥፋትሽ ሲቀጣሽ ዛሬ ሰሜት አልሽኝ »»»»»ያኔማ ሳታውቂኝ ኖሬብሽ በፍቅር አስሬሽከውስጥሽ በቀዬ መሆኑን ስታውቂ ከህልም አለም ኑሮሽ ደግመሽ ስትነቂበብራና ቀለም በልብሽ ጽፈሽኝዛሬ በውን አለም መኖሬን ስታውቂ ነው ወይስ ስሜትሽ […]

Read More →
Latest

IHASA Conference 2012 Part One very inspirational speech

By   /  January 10, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on IHASA Conference 2012 Part One very inspirational speech

IHASA Conference 2012 Part One IHASA Conference 2012 Part Two

Read More →
Latest

Bloggers imprisoned in mass sentencing in Vietnam

By   /  January 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Bloggers imprisoned in mass sentencing in Vietnam

Vietnam Vietnamese activists and bloggers stand for sentencing in court. (AFP/Vietnam News Agency) Bangkok, January 9, 2013–At least five independent bloggers were sentenced today to harsh jail terms in Vietnam, according to local and international news reports. The Committee to Protect Journalists condemns this move and calls on Vietnamese authorities to reverse the charges on […]

Read More →
Latest

artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro) reading poems during Sheger radio Poetry night in Addis Ababa.

By   /  January 8, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro) reading poems during Sheger radio Poetry night in Addis Ababa.

artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro) reading poems during Sheger radio Poetry night in Addis Ababa.   (Teddy Afro).mp4

Read More →
Latest

‹‹ከእስረኞች ሁሉ ህገ-መንግስታዊ መብቴ ተጥሶ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ እንዳይጠይቀኝ የተደረኩት እኔ ነኝ›› አንዷለም አራጌ

By   /  January 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ከእስረኞች ሁሉ ህገ-መንግስታዊ መብቴ ተጥሶ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ እንዳይጠይቀኝ የተደረኩት እኔ ነኝ›› አንዷለም አራጌ

  የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ከአንዷለም አራጌ ጋር ተገናኙ   ‹‹በፍቅርና በመተሳሰብ የምንኖርባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች››   ‹‹ከእስረኞች ሁሉ ህገ-መንግስታዊ መብቴ ተጥሶ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ እንዳይጠይቀኝ የተደረኩት እኔ ነኝ››                                                                 አንዷለም  አራጌ            የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውንና በሽብርተኝነት ሰበብ ለእስር ተዳርጎ የሚገኘውን ወጣቱን ፖለቲከኛ አንዷለም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar