www.maledatimes.com January, 2013 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  January  -  Page 8
Latest

Chicago lottery winner’s death ruled a homicide By By JASON KEYSER | Associated Press

By   /  January 8, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Chicago lottery winner’s death ruled a homicide By By JASON KEYSER | Associated Press

Enlarge Photo   Associated Press/Illinois Lottery – This undated photo provided by the Illinois Lottery shows Urooj Khan, 46, of Chicago’s West Rogers Park neighborhood, posing with a winning lottery ticket. The Cook County …more  CHICAGO (AP) — With no signs of trauma and nothing to raise suspicions, the sudden death of a Chicago man a […]

Read More →
Latest

Ethiopia 2013: Year of the Cheetah Generation By Alemayehu G Mariam

By   /  January 7, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia 2013: Year of the Cheetah Generation By Alemayehu G Mariam

Prof. Al Mariam “The Cheetah Generation refers to the new and angry generation of young African graduates and professionals, who look at African issues and problems from a totally different and unique perspective. They are dynamic, intellectually agile, and pragmatic. They may be the ‘restless generation’ but they are Africa’s new hope. They understand and […]

Read More →
Latest

እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት ተወልዶላችኋል ሉቃ.2፥11 (መጋቤ ብሉይ አእምሮ ዘውዴ)

By   /  January 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት ተወልዶላችኋል ሉቃ.2፥11 (መጋቤ ብሉይ አእምሮ ዘውዴ)

እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት ተወልዶላችኋል ሉቃ.2፥11 ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል ፡፡ ታኅሣሥ 27 ቀን 2005 á‹“.ም. መጋቤ ብሉይ አእምሮ ዘውዴ እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡   የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ  አይደለም፡፡ […]

Read More →
Latest

Latvia�s Economic Disaster Heralded as a Neoliberal “Success Story”: A Model for Europe and the US?

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Latvia�s Economic Disaster Heralded as a Neoliberal “Success Story”: A Model for Europe and the US?

By Jeffrey Sommers and Michael Hudson Global Research, January 03, 2013 A generation ago the Chicago Boys and their financial supporters applauded General Pinochet�s anti-labor Chile as a success story, thanks mainly to its transformation of their Social Security into Employee Stock Ownership Plans (ESOPs) that almost universally were looted by the employer grupos by the end of […]

Read More →
Latest

ግእዝ ከእስያ ልሳናት ጋር ሲነጻጸር አይቴ ብሔሩ ለግእዝ?

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግእዝ ከእስያ ልሳናት ጋር ሲነጻጸር አይቴ ብሔሩ ለግእዝ?

ግእዝ ከእስያ ልሳናት ጋር ሲነጻጸር በዓለም የሥነ ልሳን ጥናት መሠረት የአካድ /የአሦር – አካዳውያን/ ቋንቋ ጥንታዊ ማንነቱ የተረጋገጠው በአንዳንድ የሥነ ጽሑፎች ቅሪት ሲሆን ይህ ቋንቋ በሥነ ልሳን ተማራማሪዎች ዘንድ የምሥራቅ ሴማዊ ልሳን ተብሎ በቅርብ ጊዜ ከተገኘው ከኤብላዊ ቋንቋ ጋር የሚመደብ ነው፡፡ አካድ እና አሦር በመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በኦሪት ዘፍጥረት የተገለጹ እና ከኖኅ ዘመን በኋላ የታወቁ […]

Read More →
Latest

በውኑ የቤተክርስቲያኔ ጉዳይ እኔንስ አያገባኝ ይሆን?የተማፅኖ ደብዳቤ(፪)

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በውኑ የቤተክርስቲያኔ ጉዳይ እኔንስ አያገባኝ ይሆን?የተማፅኖ ደብዳቤ(፪)

የተማፅኖ ደብዳቤ(፪) ለብፁዕ አቡነ ሳሙዔል፣ ለብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ ለብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ ለብፁዕ አቡነ ቀለሜንጦስ፣ ለብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል፣ ለብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እንዲሁም ለሚመለከታችሁ ሁሉ፤ አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ በውኑ የቤተክርስቲያኔ ጉዳይ እኔንስ አያገባኝ ይሆን? ከሁሉም አስቀድሜ ልጁ እንድሆን ፀጋውን ያደለኝና ለነገሮቼ ሁሉ መትባት ያለዋጋ የፈቀደውን ቸሩ ፈጣሪዬ፣ ኃያሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ እንዲሁም እናቱና እናቴን ተወዳጇን ድንግል ማርያምን አመሰግናለሁ፡፡ […]

Read More →
Latest

የብላቴናዎን ተማፅኖ ይቀበሉኝ ይሆን?የተማፅኖ ደብዳቤ(፩)

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የብላቴናዎን ተማፅኖ ይቀበሉኝ ይሆን?የተማፅኖ ደብዳቤ(፩)

የተማፅኖ ደብዳቤ(፩) ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሀገረ አሜሪካ የብላቴናዎን ተማፅኖ ይቀበሉኝ ይሆን? ከሁሉም አስቀድሜ ልጁ እንድሆን ፀጋውን ያደለኝና ለነገሮቼ ሁሉ መትባት ያለዋጋ የፈቀደውን ቸሩ ፈጣሪዬ፣ ኃያሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ እንዲሁም እናቱና እናቴን ተወዳጇን ድንግል ማርያምን አመሰግናለሁ፡፡ ያለ እርሷ በከንቱ የምባዝን መፃተኛ መሆኔን በተረዳ ነገር አውቄዋለሁና፡፡ ቅዱስ አባቴ ብፁዕ አቡነ መርቆሬዎስ! እኔ […]

Read More →
Latest

‹‹ተበቺሣ››በብርሃኑ ተዘራ

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ተበቺሣ››በብርሃኑ ተዘራ

 ‹‹ተበቺሣ›› 02 JANUARY 2013 WRITTEN BY  ጥበበስላሴ ጥጋቡ ‹‹ተበቺሣ›› ብዙዎች በብርሃኑ ተዘራ ከሚለው ይልቅ “ላፎንቴን” በሚል ስያሜ የሚያውቁት ብርሃኑ ተዘራ ሙዚቃን የጀመረው በቀበሌ ኪነት ቡድን ውስጥ በመዝፈን ነው፡፡ ለ17 ዓመታት ያህልም ታደለ ሮባና ብርሃኑ የማይነጣጠሉ ሙዚቀኞች የሚል ስያሜ አትርፈው ነበር፡፡ ከዓመታት በፊትም ነበር የየብቻቸውን መንገድ በመምረጥ በግል ነጠላ ዜማዎቻቸው ብቅ ብቅ ማለትም የጀመሩት፡፡ በዚህም ብርሃኑ “ያምቡሌ፣ […]

Read More →
Latest

የባቡሩ ሃያ ምዕራፎች

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የባቡሩ ሃያ ምዕራፎች

FEATURED  WRITTEN BY  ብርሃኑ ፈቃደ መኪኖች በአዲስ አበባ መንገዶች ተቀጣጥለው መቆም ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ ታክሲዎች በመንገድ ሥራ እያሳበቡ የራሳቸውን ታሪፍ ማውጣትና ማስከፈል ካመጡም ረፈድ ብሏል፡፡ የሥራ መግቢያና የስብሰባዎች መጀመርያ ሰዓት በስምምነት ወደኋላ መሸጋሸግ ይታይባቸው ከያዘ ውሎ አድሯል፡፡ ይህ ሁሉ ከመንገድ ቁፋሮዎች ጋር እየተያያዘ በመንገድ እንደቆሙ ማርፈድ ስለበዛ፣ የአዲስ አበቤውን ሆደ ሰፊነት በግንባታ ያሰለቹት ቻይኖቻችንና መንግሥት ይማጠናሉ፡፡ የከተማው […]

Read More →
Latest

አዉራ የሌለዉ ትግል፤ እረኛ የሌለዉ መንጋ ነዉ – እኔ መሪዩን መርጫለሁ እናንተስ? ከፍስሃ እሸቱ (ዶ/ር)

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዉራ የሌለዉ ትግል፤ እረኛ የሌለዉ መንጋ ነዉ – እኔ መሪዩን መርጫለሁ እናንተስ? ከፍስሃ እሸቱ (ዶ/ር)

በቅርቡ ከዳር ቆሞ ለዉጥን መጠበቅ የህልም እንጀራ በሚል በትግሉ ጎራ ላይ ያለኝን የግሌን አመለካከት የሚገልፅ ፅሁፍ ለወገኖቼ ማቅረቤ ይታወሳል። ይንንኑም ተከትሎ የተለያዩ አስተያቶች ከበርካታ አንባብያን ደርሰዉኛል። ወገኖቼም በቀረበዉ ሀሳብ ላይ ተነስታችሁ ለሰጣችሁኝ ገንቢ አስተያቶች የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁኝ። ከበርካታ ወገኖችም በፅሁፉ የተዘረዘሩትን ችግሮችና የመፍትሄ ሀሳቦች በመገምገም በቀጣይነት ምን ማድረግ አለብን ትላለህ የሚሉ በርካታ ጥያቄዎችም ቀርበዉልኛል። በበኩሌም ለጥያቄዉ ከፍተኛ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar