www.maledatimes.com January, 2013 - MALEDA TIMES - Page 9
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  January  -  Page 9
Latest

ብ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ “ኢትዮቴሌኮም”ዌብሳይቶችን የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን የማገድ አቅም ሊኖረው ይገባል፡፡

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ “ኢትዮቴሌኮም”ዌብሳይቶችን የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን የማገድ አቅም ሊኖረው ይገባል፡፡

ብ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ “ኢትዮቴሌኮም”ዌብሳይቶችን የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን የማገድ አቅም ሊኖረው ይገባል፡፡ .በኤን አንድና በኤን ሁለት የማነጅመንት ደረጃ የስራ ድርሻ የተሰጣቸዉ ኢትዮኦጵያዉያን በቁጥር 54 ሲሆኑ ከዚህ ዉስጥ 46.3 በመቶ ወይም ሃያ አምስቱ የትግራይ ተወላጆች ናቸዉ።  እራሱን “ልማታዊ መንግስት” ብሎ የሚጠራዉ የወያኔ አገዛዝ ስልጣን ከያዘባቸዉ የመጀመሪያዎቹ አመታት ጀምሮ አስከ ቅርብ ግዜ ድረስ እንደ ቤት ዉስጥ ዕቃዉ ከተቆጣጠራቸዉና የኢትዮጵያን […]

Read More →
Latest

Defense Lawyers Seek Expert Witness In Aberash Hailay’s Case

By   /  January 5, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Defense Lawyers Seek Expert Witness In Aberash Hailay’s Case

Addis Ababa,  (WIC) – Defense lawyers in Aberash Hailay’s case opted for another court appointment to bring in an expert witness after the named expert ‘declined’ to give her testimony. The court on Tuesday heard two more defense witnesses while two others including an individual named by defense lawyers as an expert witness failed to appear […]

Read More →
Latest

እንኳንም አልፃፍኩ (ጨረቃ እና… ቁ2)

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እንኳንም አልፃፍኩ (ጨረቃ እና… ቁ2)

ጨረቃ ቀይና ግዙፍ ሆና ከበፊት ክበቶ ተልቃ ተንጣላለች።ስስ ደመና ቢሸፍናትም ድምቀቶን ሊከልላት አልቻለም። ግማሽ ማንነቶ ወደ ድቅድቁ እየገባ ስባ ለማውጣት የምትታገል የሚመስለው ትዕይንቶ በሀሳቤ ውስጥ የሚሞግቱኝን ነገሮች አቁሜ ፈዝዤ እንዳያት አስገደደችኝ።ተስባ ስትወጣ፤ጎትቶ ሲያስቀራት.. በተፈጥሮ ማለልኩኝ መሰለኝ.. ’የፍጥረት ፈጣሪ እኔም አንዱ ፍጥረትክ ነኝና ማንነቴን ቀይረክ እንደ አዲስ ፍጠረኝ’… ‘’መንፈስ ስለእናንተ ይቃትታል’’ መ.ቅ ላይ አነበብኩኝ ልበል? ልክ […]

Read More →
Latest

አዲሱ መጅሊስ ሲጋለጥ ያንብቡት!!!

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲሱ መጅሊስ ሲጋለጥ ያንብቡት!!!

አዲሱ መጅሊስ ባለስልጣናት /ፎቶ በአንድ የግል ጋዜጣ የዘንድውን አወዛጋቢ የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ የተመረጡትን ሰዎች ፕሮፋይል እየተመለከትኩ ነበር፡፡ ከጎኔ የነበረ ሰው የሙስሊም ኮፍያዬን ቀና ብሎ ተመልክቶ ከበፊቱ መጅሊስ የተሻለ ዓለማዊም ሆነ ሃይማኖታዊ ዕውቀት እንዳላቸው ነገረኝ፡፡ በጋዜጣ መሸጫ ዙሪያ “ሲቪሎች” ስለሚበዙ እሱም መረጃ እየሰራ ይሆናል በሚል ግምት በአጭሩ ያለውን መስማማቴን በንቅናቄ ገልጬ ገጹን በመገልበጥ አባረርኩት (አባረረኝ)- ብቻ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ በጋዜጦች

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ በጋዜጦች

Ambassador Seyoum Mesfin  Ethiopia press Review >>>>Radio link  አዳነች ፍሰሃየ — CHINADAILY የተባለ ድረ-ገጽ ኢትዮጵያ የቻይና ፋብሪካዎች መበራከትን እደምትጠብቅ ጠቁሟል።በኢትዮጵያ በሚደረገው የንግድ ስራ የቻይና የመዋእለ-ነዋይ አፍሳሾች የሚከተሉት አይነት በሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፖሊሲ እንደሚመረጥ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ስዩም መስፍን አስገንዝበዋል። አምባሳደር ስዩም መስፍን ቀጥለዋም “ቻይና በመሰረተ-ልማት ግንባታ ረገድ ዋናዋ ለጋሻችን፣ ትልቅ ገንቢና ዋናዋ […]

Read More →
Latest

የለንደኗ ማሪያም ቤ/ክን ወዴት እያመራች ነው? ከታምሩ ገዳ (ነጻ እና የግል አሰተያየት)

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የለንደኗ ማሪያም ቤ/ክን ወዴት እያመራች ነው? ከታምሩ ገዳ (ነጻ እና የግል አሰተያየት)

በምድረ እንግሊዝ በለንደን ከተማ የምትገኘው የርእሰ አድባራት ደብር ጽዮን  ቅድስት ማሪያም  ቤተክርስቲያን ፈታኝ የሆኑ ችግሮችን  በመጋፈጥ  ላይ ትገኛለች፡፡ የቤተክርስቲያኒቱን  ስም በግል ስማቸው  ለማዛወር  ጥረት አድርገዋል የተባሉ ሁለት  ምእመናን   ከአባልነት  ታገዱ፡ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለመስጠት ወደ ቤተክርስቲያኔቱ  ግቢ ያቀኑ  ሁለት አገልጋዮች  ተቃውሞ ገጠማቸው ፡ የጸጥታ ሃይሎች  በቤተክርቲያኒቱ ጉዳይ   ሰሞኑን ሁለት ጊዜ  ተጠርተዋል፡፡ ከተመሰረተች  ከሶስት አስርት አመታት […]

Read More →
Latest

“ዘጠኝ ቁጥር” ክንፉ አሰፋ

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ዘጠኝ ቁጥር” ክንፉ አሰፋ

በኪም ጆንግ ዘመነ-መንግስት በችጋር እና በእርዛት ይጎሳቆል የነበረ አንድ የሰሜን ኮረያ ወጣት ብቻውን በአደባባይ ወጥቶ የኪም ጆንግ ኢልን መንግስት ይረግማል።  “የምንበላው የለም! የምንለብሰው የለም!… ታርዘናል፤ ደህይተናል! ኪም ጆንግ ከስልጣን ይውረድ!”… ወጣቱ ብቻውን ሲጮህና ሲቃወም የተመለከቱ የኮምኒስቱ ፓርቲ የደህንነት አባላት ወጣቱን አፍነው ወስደው፣ ጨለማ ክፍል ውሰጥ ይወረውሩታል። ለሁለት ቀን ያህል በርሃብ ከቀጡት በህዋላም የጥይት ውርጅብኝ በጆሮው […]

Read More →
Latest

“ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ”

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ”

በዳዊት መላኩ ሞገስ (ከጀርመን) ወያኔ/ኢህአዴግ የተፈጥሮ ባህሪው በሰዎች መካከል ጥርጣሬና ጥላቻን በዝራት በመሆኑ በማናኛውም ቦታ ረጅም እጁን በማስገባት መፈትተፍ የዘወትር ተግባሩ ሁኖ ቆይቷል፡፡ላለፉት 11 ወራት የእስልምና እምነት ተከታዮችን የሀባሽ አስተምሮን በግድ ለመጫን በፈጠረው ጣልቃ-ገብነት በሺ የሚቆጠሩትን ለስደት ፤በርካቶችን ለእስራት እና ለሞት ሲዳርግ የቆየውና አሁንም ድረስ መቋጫ ያልተገኘለት ውዝግብ ውስጥ የገባው ወያኔ/ኢህአዴግ አሁን ደግሞ የጥፍት ቀስቱን […]

Read More →
Latest

የጀግንነት (የወኔ) ዘይቤ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጀግንነት (የወኔ) ዘይቤ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

        semnaworeq.blogspot.com ገና ከሕፃንንታችንም ጀምሮ “ጀግንነት/ወኔ” የሚሉትን ቃላት የሕይወታችን ዋናዎቹ ቃላት እስኪመስሉን ድረስ፣ከአባቶቻችን አንደበት ስንሰማቸው ነው የደግነው፡፡ “ወኔ” የሚጠይቀውን የገና ጨዋታ ወይም የኳስ ቅብብሎሽ ስንጫወት፣ ከሌላ ልጅ ጋር ብንሰዳደብ ወዲያው ክብራችን ተነክቶ፣ ወይም ደግሞ ካላቅማችን በአፍ እልፊት የሌላውን ክብር ቀንሰን እንደዋዛ ማምለጥ አልነበረም፡፡ ከመካከላችን አንዱ ተነስቶ ምራቁን ከመዳፉ ላይ “ቱፍ!” ብሎ፣ መዳፉን ወደታች እየዘቀዘቀ […]

Read More →
Latest

“ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ” በዳዊት መላኩ ሞገስ (ከጀርመን)

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ” በዳዊት መላኩ ሞገስ (ከጀርመን)

ወያኔ/ኢህአዴግ የተፈጥሮ ባህሪው በሰዎች መካከል ጥርጣሬና ጥላቻን በዝራት በመሆኑ በማናኛውም ቦታ ረጅም እጁን በማስገባት መፈትተፍ የዘወትር ተግባሩ ሁኖ ቆይቷል፡፡ላለፉት 11 ወራት የእስልምና እምነት ተከታዮችን የሀባሽ አስተምሮን በግድ ለመጫን በፈጠረው ጣልቃ-ገብነት በሺ የሚቆጠሩትን ለስደት ፤በርካቶችን ለእስራት እና ለሞት ሲዳርግ የቆየውና አሁንም ድረስ መቋጫ ያልተገኘለት ውዝግብ ውስጥ የገባው ወያኔ/ኢህአዴግ አሁን ደግሞ የጥፍት ቀስቱን በክርስትና እምነት ተከታዮች እና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar