www.maledatimes.com February, 2013 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  February  -  Page 3
Latest

ፒያሣ ከቅርሶቿ አንዱን በቃጠሎ አጣች ከአንድ ቤት የሦስት ሰው ሕይወት አልፏል

By   /  February 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፒያሣ ከቅርሶቿ አንዱን በቃጠሎ አጣች ከአንድ ቤት የሦስት ሰው ሕይወት አልፏል

Written by መታሰቢያ ካሳ addis admass ከትናንት በስቲያ ሌሊት መሃል ፒያሣ ላይ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ የሰላሳ ሰባት አባወራ የመኖሪያ ቤቶችና አራት ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ በቃጠሎው ወድመዋል፡፡በተለምዶ ሠራተኛ ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ጥር 30 ቀን 2005 á‹“.ም ከሌሊቱ 9፡30 ላይ በተነሳው የእሳት አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ እናት ሊያሳድጓት ከገጠር […]

Read More →
Latest

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

By   /  February 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ እንደሚገኝ ይታወቃል። ስለምን ብለው እኒሁ የኢትዮጵያ ልጆች እናታቸውን ለመግደል ሀገራቸውን ለማፈራረስ ተነሱ? ፍጻሜያቸውስ ምን ሊሆን ነው? የሚለው ጥያቄ ሁሉንም ሰው የሚያሳስብና የሚገርምም ነው። የፈለገውን ያህል ሚስጥራዊ ስራ ይሰራ፣ ምንም አይነት የጉልበት ጫና ይደረግ የፈለገውን ያህል የገንዘብና የመሳርያ […]

Read More →
Latest

የ፮ኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ የምርጫ መርሐ ግብር ዋና ዋና ነጥቦች

By   /  February 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ፮ኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ የምርጫ መርሐ ግብር ዋና ዋና ነጥቦች

የ፮ኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ ዛሬ፣ ጥር 30 ቀን 2005 á‹“.ም በጽ/ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪኩ ቡራኬ ሥራውን እንደጀመረ ያስታወቀውና በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ሰብሳቢነት የሚመራው አስመራጭ ኮሚቴው፣ ዛሬ ከቀትር በኋላ በሰጠው ባለዘጠኝ ነጥብ ጋዜጣዊ መግለጫ ለ፮ኛው ፓትርያሪክ ምርጫ ሂደት የወጣውን የምርጫ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡ በዐቃቤ መንበሩ ጸሎት የተከፈተው የዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫው አስፈላጊነት÷ ‹‹የምርጫውን ሂደትና 6ኛው ፓትርያሪክ […]

Read More →
Latest

ሩጫው ማንን ለመቅደም ነው?

By   /  February 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሩጫው ማንን ለመቅደም ነው?

ከውሉደ አበው ዘተዋሕዶ የፕትርክናው መንበር አሁን ፮ኛውን ፓትርያርክ ለመምረጥ የሚካሄደው ሩጫ እጅግ አስገራሚ ይመስላል። ምክንያቱም፣ ፩. በርካታ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ምእመናን እና የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ያገባኛል ብለው ቆርጠው የተነሡ የጡመራ መድረኮች ከምርጫው በፊት እርቀ ሰላም ይቅደም የሚለውን ፍጹም ክርስቲያናዊ አካሄድ በመደገፍ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ባለበት ወቅት ፪. በራሳቸው ተነሳሽነት የማንንም ጉትጎታ ሳይፈልጉ አባቶች እንዲታረቁ […]

Read More →
Latest

አቶ ስብሓት ነጋ ፍርዳቸውን ሲጨርሱ. . .

By   /  February 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ስብሓት ነጋ ፍርዳቸውን ሲጨርሱ. . .

‹‹ዕርቅ ለመፈጸም በማለት ሰዎችን ሲልኩ የነበሩ ቄሶች መሰቀል አለባቸው፡፡››  ባለቀ ሰዓት፣ በተቆጠረ ዕድሜ.…. ‹‹ታምራት ቤተ ክርስቲያኒቱን ይቅርታ ሊጠይቅ አይችልም፡፡›› ‹‹[ሲኖዶስ ማቋቋም] በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከግራኝ ከጉዲት የባሰ ትልቅ  ወንጀል ነው፡፡›› (አቶ ስብሓት ዛሬ ለንባብ ከበቃው ላይፍ መጽሔት ጋራ ካደረጉት ቃለ ምልልስ) ላይፍ፡- አንድ ጉዳይ እናንሣ፡፡ በአሜሪካን አገር የሚገኘው የኦርቶዶክስ ሲኖዶስም ኾነ አራተኛው ፓትርያሪክ ወደ አገር መምጣት የለባቸውም […]

Read More →
Latest

በወሬኞች የሚፈታ ትግል አይኖርም

By   /  February 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በወሬኞች የሚፈታ ትግል አይኖርም

የኢሳት የፌብሪዋሪ 10፣2013 የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ በኢትዮጵያ አንድነት ሬዲዬ ከስቶክ ሆልም ሲዊድን ” የዴያስፖራው ኮሜዲያን በኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል እየነገደ ነው” በሚል መሪ ቃል የተላለፈው መልዕክት በዋነኛነት እውቁ የነፃነት ተሟጋች፣ አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ በአውሮፓ ከተሞች በመዘዋወር የኢትዮጵያ ሕዝብ አይንና ጀሮ ለሆነው የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን የሚያደርገውን የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ስኬታማ እንዳይሆን ለመቃወም ሆን ተብሎ የተጠነሰሰና በአውሮፓ የሚኖረው […]

Read More →
Latest

ራድዮ – ጥያቄ አለኝ ቃለ ምልልስ ከዶክተር ነጋሶ ጋር)

By   /  February 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ራድዮ – ጥያቄ አለኝ ቃለ ምልልስ ከዶክተር ነጋሶ ጋር)

49 EmailShare

Read More →
Latest

የልጆቼ የጎህዬና የሱመያ፣ የሩቴና የኦማር “ጩሃት” (አብዩ በለው)

By   /  February 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የልጆቼ የጎህዬና የሱመያ፣ የሩቴና የኦማር “ጩሃት” (አብዩ በለው)

Fri 10/09/2010 12:50 AM በኢሜል ለማገኛቸው የትየለሌ ወዳጆቼ ለ2003 á‹“.ም የአዲስ አመት መልካም ምኞት መግለጫ የላኩላቸው መልዕክቴ የሚከተለው ነበር፡፡ “መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ! አንኳዋን ከዘመን ዘመን በጤና አሸጋገራችሁ! አኔ ግን  ከሃሌ ጋር አንዲህ ብያለሁ:: ብርቱን ጥዬ አልሻገርም!” ዛሬ ፍልቅልቋ ሃሌ ከመራራው የ“እናት ናፍቆት” ሰቆቃ ወጥታ አሜሪካን ሃገር በእናቷ እቅፍ ውስጥ ትገኛለች፡፡ ስለ ሃሌ እግዚአብሔርን ሁሌ […]

Read More →
Latest

የመለስ፣ የጳውሎስና የቀ.ኃ.ሥ ፋውንዴሽኖች በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  February 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመለስ፣ የጳውሎስና የቀ.ኃ.ሥ ፋውንዴሽኖች በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

              (semnaworeq   )አዲስ ዘመን ጋዜጣ በጥር 9 ቀን 2005 á‹“.ም በፊት-ለፊት ገጹ ላይ የአንድን “አዋጅ መጽደቅ” ዜና አትሞ ነበር፡፡ ዜናው አዲስ አይደለም፡፡ “የአዋጁን በጆሮ” እንደሚባለው አይነት ነው፡፡ ከሁለት ቀናት በኋላ የወጣውም የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ ያንኑ ዜና ደግሞታል፡፡ ዜናውን ያነበበና የሰማ ሁሉ ወደአእምሮው የሚመጡበት ግዙፍ ጥያቄዎች አሉ፡፡ የእነዚህም ጥያቄዎች […]

Read More →
Latest

የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያዊ አይሁዶች ላይ በድብቅ የፈጸመውን የመካንንት ዘመቻን አቋረጠ ከሕዝብ እይታ የራቁት የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስተር መኮብለላቸውን ተናገሩ

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያዊ አይሁዶች ላይ በድብቅ የፈጸመውን የመካንንት ዘመቻን አቋረጠ ከሕዝብ እይታ የራቁት የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስተር መኮብለላቸውን ተናገሩ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ  610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥር26 ቀን 2005 ፕሮግራም  here is the radio links    <<…የሕወሓት ባለስልጣናት ክፍፍል ወደ መሳሪያ መማዘዝ ሊያመራቸው ይችላል።መንስዔው የጥቅም ጉዳይ እንጂ የኢትዮጵያም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar