www.maledatimes.com February, 2013 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  February  -  Page 4
Latest

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 64 ፒዲኤፍ ይህንን ይጫኑ

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 64 ፒዲኤፍ ይህንን ይጫኑ

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 64 ፒዲኤፍ ይህንን ይጫኑ  fnote newsletter 64

Read More →
Latest

በደብረብርሃን ነዋሪዎች በፖሊሶች የተፈፀመን የመብት ጥሰት አጋለጡ

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በደብረብርሃን ነዋሪዎች በፖሊሶች የተፈፀመን የመብት ጥሰት አጋለጡ

በአማራ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ በሆነው ደብረብርሃን ከተማ ፖሊስ በነዋሪዎች ላይ የመብት ጥሰት እየፈፀመ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች ዝግጅት ክፍላችን ድረስ በመምጣት በሰጡት መረጃ ፖሊስ በፀጥታ ማስከበር ስም በወንጀል ድርጊት ላይ መሰማራቱን አጋልጠዋል፡፡ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ፖሊስ ራሱን ከህግ በላይ አድርጐ ስለሚቆጥር የዜጐችን ህገመንግስታዊ መብት በሚጥስ አሰራር ላይ ተሰማርቷል፡፡ ነዋሪዎቹ ጨምረው እንደሚያስረዱት “ፖሊሶች ከካድሬና […]

Read More →
Latest

መድረክ ማኒፌስቶውን አጸደቀ

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መድረክ ማኒፌስቶውን አጸደቀ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን አደረገ፡፡ጉባኤው የተሻሻለውን ማኒፌስቶ አጽድቆ ከዚህ በፊት በዙር ይደረግ የነበረው የመድረክ ሊቀመንበር ምርጫ በውድድር በድምጽ ብልጫ እንዲመረጥ የተወሰነ ሲሆን የግንባሩን መተዳደሪያ ደንብ በስራ አስፈፃሚ ደረጃ ተጨማሪ ውይይት እንዲደረግበት ስምምነት ላይ በመድረስ እንዳፀደቀው ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰው መረጃ ያመለክታል፡፡ የዜና ምንጮቻችን አንደገለጹልን ከስብሰባው በፊት ተዘጋጅቶ በቀረበው ረቂቅ ማኒፌስቶ ላይ ውይይት […]

Read More →
Latest

33ቱ ፓርቲዎች ኢህአዴግን አስጠነቀቁ

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on 33ቱ ፓርቲዎች ኢህአዴግን አስጠነቀቁ

33ቱ ፓርቲዎች “ኢህአዴግ ስለ አካባቢ ምርጫ የሰጠው መግለጫ የጥያቄዎቻችንን ትክክለኛነትና አግላይ አቋሙን ያረጋገጠበት ነው” በሚል ርዕስ መግለጫ አወጡ፤ ኢህአዴግን አቋሙን እንዲያስተካክልም አስጠነቅቀዋል፡፡ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊና የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ የአቶ ሬድዋን መግለጫ ኢህአዴግ ዛሬም በአገራዊና ህዝባዊ ጉዳዮች ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች በሙሉ ወሳኝም፣ ባለመፍትሔም እኔ ብቻ ነኝ ከሚል የእብሪት ስሜት አለመላቀቁንና ሀላፊነት በጎደለው ጭፍን ጥላቻ እየተነዳ መሆኑን […]

Read More →
Latest

ይህ የወያኔ እንስሳዊ ባህሪ እንጂ ሌላ አይደለም !

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይህ የወያኔ እንስሳዊ ባህሪ እንጂ ሌላ አይደለም !

ይህ የወያኔ እንስሳዊ ባህሪ እንጂ ሌላ አይደለም ! ኮሚቴዎቻችን መርጠን 3 ጥያቄዎችን በአደራ አስይዘን ወደ መንግሰት አካላት ስንልካቸው ዛሬ እያየነው ያለው የጠነከረ ጭቆና እና ረገጣ ይፈጣራል ብለን አላሰብንም ነበር፡፡ ከአንድ ዓመት በላይ መብታችን ይከበር ድምጻችን ይሰማ እያልን ስንጮህ መንግስት መብታችን ረግጦ ድምጻችንን አፍኖ በተፋጠጥ እየተያየን እዚህ ደረሰናል፡፡ እኛ በቅን ልቦና መንግስት ከዛሬ ነገ ይገባው ይሆናል […]

Read More →
Latest

እራሷ ክርስትና አልተነሳች ልታቋቁም ወጣች

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እራሷ ክርስትና አልተነሳች ልታቋቁም ወጣች

እራሷ ክርስትና አልተነሳች ልታቋቁም ወጣች መቅደስ አበራ (ከጀርመን) የወያኔ አንባገነኖች  በስልጣን ላይ በቆዩባቸው ያለፉት 21 ዓመታት እና በትጥቅ ትግል ወቅት የጠፋውን ህይወትና የወደመውን ንብረት ለኢትየጵያ ህዝብ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ነው፡፡ ለመሆኑ ሁሉም እድሉን አግኝቶ  ስላልተናገረው  ብእርና ወረቀት አዋህዶ ከትቦ በጽፈው ስንት መጽሐፍ እንደሚወጣው ቤት ይቁጠረው፡፡ ወይም ጽፈውት  ጊዜውን እየጠበቀ ይሆናል አንድ ቀን ያወጡታል፡፡ከሁሉ የሚከፋው ደግሞ […]

Read More →
Latest

የህዝብን ድምጽ ማፈን እስከመቸ?

By   /  February 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህዝብን ድምጽ ማፈን እስከመቸ?

Ethio andinet  By Issa Abdusemed የወያኔ አምባገነንመንግስት”ዴሞክራሲ  እየገነባና አገሪቱን እያለማ “እንደሆነ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ በላይ ራሱ በሞኖፖል ይዞ በሚቆጣጠራቸው በተለያዩ የመገናኛ ሚዲያዎች ብዙ ግዜ  እየነገረን ነው:: ይኸው የመገናኛ ብዙሃን ሚዲያዎች የወያኔመንግስትን ፖሊሲ እና የአገዛዝ ስርአት ለሚቃወሙግለሰቦች፣ቡድኖች፣የፖለቲካድርጅቶች እና በአጠቃላይየተለያዩሐሳብየሚያራምዱየህብረተሰብክፍሎችንለመጫንየተመሰረተ ይመስለኛል፡፡ በማንኛውምወንጀልየተጠረጠረንግለሰብ ፖሊስመጀመርያግለሰቡን ..ከወያኔ የፖለቲካ ታማኞች.. አንዱመሆኑንእናአለመሆኑንከወያኔ ባለስልጣናትይሁንታካላገኘየማሰርአቅምአይኖረውም፡፡

Read More →
Latest

የፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴው ሥራውን ጀመረ

By   /  February 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴው ሥራውን ጀመረ

ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ በኮሚቴው ስብሰባ አልተገኙም ቅ/ሲኖዶሱ የኮሚቴውን ሊቃነ መናብርት ሠይሟል በኮሚቴው እና በቅ/ሲኖዶሱ ሥልጣን መካከል ጥያቄዎች ተነሥተዋል ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ወደ ዋና ጸሐፊነት ሓላፊነታቸው ተመልሰዋል ቅ/ሲኖዶስ ለ፮ኛው ፓትርያሪክ ምርጫ የሠየመው አስመራጭ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አካሄደ፡፡ የኮሚቴው ቀዳሚ ስብሰባ የተካሄደው ኮሚቴው በአወዛጋቢ ውሳኔ ታኅሣሥ 6 ቀን 2005 á‹“.ም ከተሠየመ ከአንድ ወር በኋላ በእጅጉ […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ በአራት የሚዲያ ተቋማት ላይ ክሥ መሠረተ

By   /  February 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ በአራት የሚዲያ ተቋማት ላይ ክሥ መሠረተ

ክሡ ‹‹ሓላፊና ተጠያቂ የሌላቸውን አንዳንድ የመረጃ መረቦች ዋቢ በማድረግ መሠረተቢስ አሉባልታዎችንና የሐሰት ወሬዎችን በማናፈስ የሽግግር ወቅቱ በሰላም እንዳይከናወን ትርምስ መፍጠርና ሕዝብን ማደናገር›› የሚል ነው   ‹‹ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያኒቱን ቀጣይ ጉዞ በማስመልከት ጉባኤዎችን በማድረግ፣ በውስጥም በውጭም ያለውን ተጨባጭ ኹኔታ በመዳሰስና በሐቅ ላይ በመመርኰዝ የ፮ኛው ፓትርያሪክ ምርጫ የሚካሄድበትን ኹኔታ በማመቻቸት ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡›› /የሕዝብ ግንኙነት መመሪያው […]

Read More →
Latest

Reflections on the Misguided Stance of Neutrality held by Some Diaspora EOTCs: A Critique of Professor Getachew Haile’s Recent Posting on Ethiomedia.com by Walle Engedayehu, Ph.D.

By   /  February 2, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Reflections on the Misguided Stance of Neutrality held by Some Diaspora EOTCs: A Critique of Professor Getachew Haile’s Recent Posting on Ethiomedia.com by Walle Engedayehu, Ph.D.

Introduction This is yet another small contribution, among others that this author has made in the most recent past, to the dialogue that has shaped the latest postings on issues concerning the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC). Thought-provoking analyses have appeared on the Diaspora Ethiopian websites immediately following the recent fiasco of the peace and […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar