www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 3
Latest

ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ፤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.)

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ፤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.)

EMAIL: SOLOMONTESSEMAG@GMAIL.COM OR  SEMNAWOREQ.BLOGSPOT.COM   ማንም በዕድሜው ብዛት አያስጠራም ስሙን በጥቂቱም ዕድሜው ይሠራል ሐውልቱን፡፡ ታሪክ ሲያበላሸው ረጅሙም ያጥራል፣ ታሪክ ሲያሳምረው አጭሩም ይረዘማል፤ ብዙ ዘመን ቢኖር ዕድሜውም ቢበዛ፤ በሳቅ በጨዋታ ዋዛን በፈዛዛ፣ ሲለዋውጥ ኖሮ ሃሳቡን ሳይገዛ፣ እንዲሁ ይቀራል እንዲያው እንደዋዛ፡፡ (“ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ፤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ” (2004)፤ ገጽ 191) ከላይ የተጠቀሱት ስንኞች የማንን “ዕድሜ” እና “ታሪክ” ለማሳመር እንደሚበጁ […]

Read More →
Latest

መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! (በታምሩ ገዳ)

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! (በታምሩ ገዳ)

በየትኛውም የእድገት ደረጃ ይሁን የፖለቲካ አመለካከት ወይም የሃይማኖት ስርአት ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው ቢባል ማጋነን አያስብልም፡፡ ለዚህ ይመስላል የሮማ ካቶሊክ ቤ\ክርስቲያን በቀርቡ 266ኛዋን መሪ(ፓፓ ) ለመምረጥ የሃይማኖቱ አባቶች በቫቲካን ከተማ በተሰባሰቡበት ወቅት በ 150,000ዎች የሚቆጠሩ ምእመናን ቀጣዩ የሃይማኖታችን አባት ማን ይሆኑ? በማለት የምርጫው ውጤቱን ለማወቅ በታላቁ የቅዱስ ጴጥሮስ […]

Read More →
Latest

ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ?

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ?

ግይቶ በደረሰን መረጃ መሰረት ጉዋድ Daniel Berhane ይህን ለማስተባበያነት ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ? . እና ያቺን ይዘን ነው የልጆቹን ት/ቤት የምንከፍለው፡፡ እስከ 3ወር እንዳለብን ዛሬ (inaudible)(ሳቅ)፡፡ እስከ 3ወር አጠራቅማለሁ . . . እና ከ3ወር በኋላ የሚከፈለውን ደግሞ እከፍላለው፡፡ የሁለታችንም ቅድም እንዳልኩት ብዙ እንትን የለንም . . . […]

Read More →
Latest

የመተካካት ሙስና በህወሓት …….!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመተካካት ሙስና በህወሓት …….!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

ጥያቄ “የምትፅፈው ነገር የተወሰነ እውነት ኣለው። ግን ከውጭ ሁኖ ህወሓት ለት ተቀን ከመውቀስ በህወሓት ውስጥ ሁነው ማስተካከል ኣይሻልም?” (ኣንድ የህወሓት ኣባል)። መልስ ኣንድ ህወሓት በቤተሰባዊነትና ሙስና (ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ) የተጨማለቀ ድርጅት ሆነዋል። ኣብዛኛው መዋቅሩ በስብሰዋል። በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ኣይደለም። የመዋቅር ሙስናው በጭቃ እንመስለው፤ ኣብዛኞቹ የህወሓት ባለስልጣናት በሙስና (በጭቃው) ተጨማልቀዋል። ይሄንን ለማስተካከል ታድያ በ’መተካካት’ ስም ኣዲስ ሰው […]

Read More →
Latest

የእነ ተመስገን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተራዘመ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእነ ተመስገን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተራዘመ

በትላንትናው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብለው የፍርድ ሂደታቸው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ። የቀድሞዉ የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል እነ አቶ አንዷለም አራጌ ባቀረቡት ይግባኝ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ […]

Read More →
Latest

መብታቸውን የጠየቁ የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው::

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መብታቸውን የጠየቁ የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው::

ከትምህርት ገበታቸው 5 ተማሪዎች ተባረዋል:: የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በየመንደሩ እየተባረሩ በፖሊስ ሐይሎች እየተያዙ መሆኑ ተሰማ:: እነዚህ ተማሪዎች የመግቢያ ሰዐት ይሻሻልልን ባሉት ጥያቄ የተነሳ በመንግስት ወንበዴ ፖሊሶች ህገ-ወጥ እርምጃ ተወስዶባቸዋል:: አንዳንድ ተማሪዎች ከተሸሸጉበት እየወጡ ከሰዐት ቡሀላ ያለውን ክፍለ ጊዜ ለመማር እየገቡ ነው:: ትምህርት ቤቱም በአዲስ አበባ ፖሊሶች ተወርዋል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ የመድኀኔዐለም ት/ ቤት አስተዳደሮች […]

Read More →
Latest

ግፍ መሸከም በቃኝ!

By   /  March 27, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ግፍ መሸከም በቃኝ!

ግፍ መሸከም በቃኝ!  Mekonnen Workineh, Norway, Oslo. March.27.2013 ግራ ጎኔ ቆስሎ ቂም አርግዞ ሲመግል፤ መዳኒት አዋቂ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ጠፍቶ ደረስኩ የሚል። አማራ ጠላት ነው ብሎ ሰይሞልኝ ነጻ አውጭው የትግሬ፤ መቀመጫ አጣሁ አሜከላ ሆኖ ሳር ምድሯ አገሬ። አንገቴን ደፍቼ ኑሮ ልግፋ ባልኩኝ፤ ወለጋ ሲዳሞ ለቀን ስራ ሄጄ ቡና በለቀምኩኝ፤ ጎጆዬን ቀልሼ ኑሮዬን መስርቼ ማስኜ […]

Read More →
Latest

ሀገሬ ገመናሽ (ክፍል አንድ)

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሀገሬ ገመናሽ (ክፍል አንድ)

 ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ (ልዕልና ጋዜጣ) የጥበብ ማዕዶችሽን የደፈረ አቀረሸባቸው፡፡  የጎጆዎቻንን ገመናስ እንሸፍንበት ገዶን አያውቅም፤ ድሮ በደህናው ጊዜ፣ ኑሮ ርካሽ በነበረበት ዘመን፣ ኑሮ ከሀገራችን እድገት ጋር እንዲህ አብሮ ሳያድግ፣ የጋገርነውን የዘንጋዳ ቅይጥ፣ ባሰጣነው ማኛ፣ እርቃናችንን በሰልባጅ እንሸፍነው ነበር፡፡ ዛሬም ቢሆን እንደየአቅማችን ገመናችንን እንሸፍንበት አልገደደንም፡፡ ሌላው ቀርቶ መሶባችን ባዶ ሆኖ የሚበላ ቢጠፋ፣ ጦም መዋላችንን እንሸፍንበት የከራረመ ስቴኪኒ […]

Read More →
Latest

በየፍርድ ቤቶችሽ የፍትህ ውርጃ ሲፈፀም ዝም አልሽ። ሀገሬ ገመናሽ (ክፍል ሁለት)

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በየፍርድ ቤቶችሽ የፍትህ ውርጃ ሲፈፀም ዝም አልሽ። ሀገሬ ገመናሽ (ክፍል ሁለት)

በየፍርድ ቤቶችሽ የፍትህ ውርጃ ሲፈፀም ዝም አልሽ። በቀደም ሳት ብሎኝ፣ለመጀመሪያ ልጄ ብቻ የፈረንጅ ሸራ ጫማ ገዝቼ ገባሁ። ያለወትሮዬ ማለቴ ለወትሮው ገበያ የምወጣው ሁለቱንም ልጆቼን ይዤ ስለነበረ ነው። ታዲያ ያን እለታ ማታ ትልቅዋ ልጄ ጫማውን ስትለካ፣ የታናሽ እህትዋ አይን ከሚለካው ጫማ ጋር ሲንከራተት ተመለከትኩ፤ ወይም የተመለከትኩ መሰለኝ። ‹‹ከወደድሽው ላንቺም ይገዛልሻል›› አልኳት፤ የትንሽዋን ልጄን አይን እየሸሸሁ። በውስጤ አድሏዊነት ተላወሰ። በልጅትዋ […]

Read More →
Latest

Uganda: The Tyranny of Human Rights Organizations

By   /  March 27, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Uganda: The Tyranny of Human Rights Organizations

Uganda: The Tyranny of Human Rights Organizations BY ANDREW M. MWENDA, 27 MARCH 2013This is an expanded version of the original article that was published in The Independent of …. under the title “Power without responsibility”. How the West is seeking to usurp Africa’s struggle for freedom and democracy using a humanitarian language Since the […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar