www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 4
Latest

“አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ባመዛኙ ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ የባንዳ ልጆች የነበሩ”,የተመስገን ደሳለኝ ብዕር እየዶለዶመ ይሆን?እና ሌሎችንም መጣጥፎች የያዘችውን ልዩ እትም ጋዜጣ ይዘናል

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ባመዛኙ ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ የባንዳ ልጆች የነበሩ”,የተመስገን ደሳለኝ ብዕር እየዶለዶመ ይሆን?እና ሌሎችንም መጣጥፎች የያዘችውን ልዩ እትም ጋዜጣ ይዘናል

የተመስገን ደሳለኝ ብዕር እየዶለዶመ ይሆን? የሚለውን መጣጥፍ በቃላችን መሰረት ይዘን ቀርበናል ቀጣዩን የፍኖተ ነጻነት ሊንክ በመጫን ያንብቡት መልካም ቆይታ ።Finote-Netsanet-News-PaperNo69- በየጊዜው ከማለዳ ታይምስ ማእከል ያገኟታል የሃገርዎን ወቅታዊ ጉዳዮች በመዳሰስ በልዩ ወሬ እናስቃኝዎታለን

Read More →
Latest

ገነት ዘውዴ ከፓርቲያቸው በጡረታ ተገለሉ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ገነት ዘውዴ ከፓርቲያቸው በጡረታ ተገለሉ

(በጋዜጣው ሪፖርተር) የትምህርት ሚኒስትር በመሆን ለረዥም ጊዜ ያገለገሉት ወ/ሮ ገነት ዘውዴ ትናንት በይፋ ከብአዴን /ኢህአዴግ ተሰናበቱ። ወ/ሮ ገነት ብአዴን /ኢህአዴግን የተሰናበቱት ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ነው። ወ/ሮዋን ኢህአዴግን የለቀቁት ኢህአዴግ በመተካካት መርሁ መሠረት በግንባሩ አመራርነት መቆየት የሚቻለው ለሁለት የምርጫ ወቅት ወይም ለአራት ዓመታት ሲሆን የዕድሜ ገደቡም 65 ዓመት እንዲሆን ያሳለፈውን ውሣኔ ተከትሎ ነው። በቀጣይ ዓመት 65 […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያ ክልል ሁለት ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻዎች ተከፈቱ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኦሮሚያ ክልል ሁለት ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻዎች ተከፈቱ

በመስከረም አያሌው በኦሮሚያ ክልል ዝዋይ ማህበረሰብ ተኮር የቱሪዝም ስፍራዎች ተከፈቱ። የአሜሪካ ኤምባሲ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ዝዋይ እና ለፌስ የተባሉት አዲሶቹ የቱሪዝም ስፍራዎች የተገነቡት ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት አስቸኳይ የኤድስ እርዳታ እቅድ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ሲሆን፣ ስፍራዎቹም በአይነታቸው የመጀመሪያ እና የስድስት ማህበረሰብ የአካባቢ ጥበቃ መረብ አካል ናቸው። እነዚህ ሁለት ስፍራዎች ባህላዊ ጎጆ ቤቶችን፣ የለፊስ ፏፏቴን፣ የወፍ እይታን፣ […]

Read More →
Latest

የኢንተርኔት አገልግሎት አቅም በግማሽ መቀነሱን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለፀ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢንተርኔት አገልግሎት አቅም በግማሽ መቀነሱን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለፀ

በመስከረም አያሌው በባህር ጠለቅ የፋይበር ኬብል ላይ በደረሰ ከፍተኛ ጉዳት ምክንያት የሀገሪቱ ጠቅላላ የኢንተርኔት አገልግሎት አቅም 50 በመቶ መቀነሱን እና በመላው ሀገሪቱ የኢንተርኔት አገልግሎት መጨናነቁን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለፀ። ድርጅቱ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስረዳው አፍሪካን፣ መካከለኛው ምስራቅንና እስያን ከአውሮፓ ጋር በሚያገናኘውና በሜዴትሪኒያን ባህር ውስጥ በሚያልፈው ኦፕቲካል ፋይበር ኬብል ላይ መጋቢት 13 ቀን 2005 á‹“.ም በደረሰው ከፍተኛ ጉዳት […]

Read More →
Latest

ሰመጉ ለአዳራሽ ኪራይ ፈቃድ መጠየቁ ህገ-ወጥ ነው አለ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰመጉ ለአዳራሽ ኪራይ ፈቃድ መጠየቁ ህገ-ወጥ ነው አለ

በመስከረም አያሌው ሰንደቅ ሆቴሎች እና ሌሎች የአዳራሽ አከራዮች አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ የሚጠይቁበት ሁኔታ ህገ-ወጥ መሆኑን የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ገለፀ። የተለያዩ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሲቪክ ማህበራት በተደጋጋሚ እያቀረቡ ያሉት ቅሬታዎች በተለይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና የደጋፊዎች ስብሰባ ለማካሄድ የአዳራሽ ችግር እየተፈጠረባቸው መሆኑን ያመለክታል ያለው ጉባኤው፣ በአሁኑ ወቅት ሆቴሎች ወይም አዳራሽ አከራዮች በህግ ያልተጠየቀ መስፈርት […]

Read More →
Latest

አንድነት ፓርቲ መድረክን ሊገመግም ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድነት ፓርቲ መድረክን ሊገመግም ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መደረክ (መድረክን) እንቅስቃሴ ሊገመግም ነው። አንድነት ፓርቲ መድረክን እንዲገመግም ውሳኔ የተላለፈው የፓርቲው ሁለተኛው ከፍተኛ የስልጣን አካል የሆነው ብሔራዊ ም/ቤት ባለፈው እሁድ መጋቢት 14 ቀን 2005 ባካሄደው ስብሰባ ላይ ነው። የአንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ጉዳዩን በማስመልከት ከሰንደቅ ጋዜጣ ተጠይቀው እንደመለሱት አንድነት የመድረክን አጠቃላይ […]

Read More →
Latest

መድረክ በማኒፌስቶው ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ነች አለ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መድረክ በማኒፌስቶው ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ነች አለ

በዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የኢትዮጵያን ወቅታዊና መሰረታዊ ችግሮች የመፍቻ አቅጣጫ ያለውን ባለ 12 ገፅ ማኒፌስቶውን ይፋ አደረገ። በማኒፌስቶውም ላይ ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ መሆኗንም አመልክቷል። ትናንት የመድረክ አመራሮች በጽ/ቤታቸው በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በተዘጋጀው ማኒፌስቶና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ትኩረት ስቦ የነበረው ‘‘ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ […]

Read More →
Latest

በጋምቤላ በሳዑዲ ስታር ኩባንያ ላይ ጥቃት ያደረሱ የሽብር ተጠርጣሪ 14 ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጋምቤላ በሳዑዲ ስታር ኩባንያ ላይ ጥቃት ያደረሱ የሽብር ተጠርጣሪ 14 ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

በአሸናፊ ደምሴ ሰንደቅ ህገ-መንግስቱንና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለመናድ በማሰብ ራሱን የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ጋህነን) ብሎ በሚጠራው የሽብር ቡድን ውስጥ አባል በመሆን፣ ስልጠና በመውሰድና በመቀስቀስ ከውጪ በሚገኝ ገንዘብ በመታገዝና የጦር መሳሪያ በመታጠቅ በዜጐች ህይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ሲል ዐቃቤ ህግ ክስ በመሰረተባቸው አስራአራት የጋምቤላ ወጣቶች ላይ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት […]

Read More →
Latest

በኢሕአዴግ ጉባኤ፤ የአመራር መተካካት አተገባበር ጉዳይ ጥያቄ አስነሳ

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢሕአዴግ ጉባኤ፤ የአመራር መተካካት አተገባበር ጉዳይ ጥያቄ አስነሳ

(ሪፖርታዥ) (በፋኑኤል ክንፉ-ባህርዳር) (ሰንደቅ ) ሰሞኑን በባህርዳር በተካሄደው የኢህአዴግ ጉባዔ ላይ አመራር መተካካትን አፈጻጸም አስመልክቶ ውስጥ ለውስጥ ሲብላሉ ለነበሩ አስተያየቶች አቶ አዲሱ ለገሰ ምላሽ ሰጡ። የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) በአመራር መተካካቱ በኩል ብዙ አልሄደበትም የሚለው ሐሜት መሰማቱን መነሻ በማድረግ አቶ አዲሱ ለገሰ ለኢህአዴግ ጉባዔ በሰጡት ማብራሪያ ብአዴን የአመራር መተካካት በተገቢው መንገድ አልፈጸመም በሚል የተነገሩ ሐሜቶች […]

Read More →
Latest

አቶ ሃይለማርያም ያላቸውን ሃይል ተጠቅመው የወሳኝነት ሚና እንዲጫወቱ ግፊት እየተደረገ ነው/ወያኔዎች ተደናግጠዋል!!

By   /  March 26, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ሃይለማርያም ያላቸውን ሃይል ተጠቅመው የወሳኝነት ሚና እንዲጫወቱ ግፊት እየተደረገ ነው/ወያኔዎች ተደናግጠዋል!!

 BY MINILIK SALSAWI አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በተከፈተው በር ሰተት ብለው መግባት አለባቸው:: በወያኔ ውስጥ የተደረገውን የስልጣን ሽግሽግ ተከትሎ አዳዲስ ለውጦች እየታዩ ሲሆን የአቶ ሃይለማርያም የበላይነት ጎልቶ ለመውጣት እያቆበቆበ መሆኑን ከ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ አከባቢ የተገኙ መረጃዎች ሲጠቁሙ ከአከባቢው የህወሃት አክራሪዎች መወገድ እና የአቶ ደብረጺሆን የግለኝነት አትኩሮት ለአቶ ሃይለማርያም እድሉን ገርበብ አድርጎ የከፈተላቸው ሲሆን የአቶ ደብረጺሆን ግለኝነት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar