www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 5
Latest

ናትናኤል መኮንን ቤተሰቡ እንዳይጎበኙት ተከለከለ

By   /  March 26, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ናትናኤል መኮንን ቤተሰቡ እንዳይጎበኙት ተከለከለ

የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል የሆኑትና በቃሊቲ ቂሊንጦ ልዩ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግበት ወህኒ ቤት በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ናትናኤል መኮንን ከሐሙስ መጋቢት 12 ቀን 2005 á‹“.ም. ጀምሮ ምክንያቱ ባልተገለፀበት ሁኔታ ከወዳጅ ቤተሰብ እንዳይገናኝ መከልከሉ ተረጋገጠ ፡፡ይህንንም የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ባልደረባ ከባለቤቱ ወይዘሮ ፍቅርተ ጋር በመሆን ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2005 á‹“.ም እዛው ቃሊቲ ቂሊንጦ ወህኒ […]

Read More →
Latest

“አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ባመዛኙ ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ የባንዳ ልጆች የነበሩ”ዕውን ኢትዮጵያን የሚመሯት ኢትዮጵያውያን ናቸው?

By   /  March 26, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ባመዛኙ ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ የባንዳ ልጆች የነበሩ”ዕውን ኢትዮጵያን የሚመሯት ኢትዮጵያውያን ናቸው?

የተመስገን ደሳለኝ ብዕር እየዶለዶመ ይሆን? የሚሉትን እና ሌሎችንም አርእቶች የያዘውን ልዩ ጋዜጣ በነገው እለት ይጠብቁን እናስነብባችኋለን  ብዙ ቁምነገሮችን ያገኙበታል  ከማለዳ ታይምስ አይለዩ ።ስለጎበኛችሁን ከልብ እናመሰግናለን።http://africaim.com/ethiopia-prime-minister-hailemariam-ethiopia-to-open-a-new-embassy-in-abu-dhabi/

Read More →
Latest

ባለሥልጣናት “ኢህአዴግን መምረጥ ግዴታ ነው” በማለት በማስፈራራት ላይ ናቸው -ኢህአዴግ ብቻውን እየተወዳደረም አልመረጥም ብሎ ሰግቷል

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባለሥልጣናት “ኢህአዴግን መምረጥ ግዴታ ነው” በማለት በማስፈራራት ላይ ናቸው -ኢህአዴግ ብቻውን እየተወዳደረም አልመረጥም ብሎ ሰግቷል

በተለያየ የመንግስት የሥራ ኃላፊነት ላይ ተቀምጠው ያሉ ካድሬዎችና ደህንነቶች ሠራተኞችንና ነዋሪዎችን በየቀበሌው  እንዲሁም በተለያዩ አዳራሾች እየሰበሰቡ ኢህአዴግን መምረጥ ግዴታ እንደሆነ ከዛቻና ከማስፈሪያ ጋር መመሪያ እየሠጡ መሆናቸውን ምንጮቻችን ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎችና ደህንነቶች በተለያዩ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ነዋሪዎች እንዲሰበሰቡ ካስደረጉ በኋላ ስብሰባው የተጠራበትን አጀንዳ በመተው “ኢህአዴግን መምረጥ ግዴታ ነው፤ ኢህአዴግን አለመምረጥ ፀረ ህዝብነት ነው፡፡” የሚሉና ሌሎች […]

Read More →
Latest

የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት በፌደራል ፖሊስ ከግቢ እናስባርራችኋለን ተብለናል አሉ -የትምህርት ማቆም አድማውን በማጠናከር ጥያቄያቸውን የሚያብራራ ሰነድም አሰራጭተዋል

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት በፌደራል ፖሊስ ከግቢ እናስባርራችኋለን ተብለናል አሉ -የትምህርት ማቆም አድማውን በማጠናከር ጥያቄያቸውን የሚያብራራ ሰነድም አሰራጭተዋል

የኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ስላሴ መንፈሰሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት ከመጋቢት 2 ቀን 2005 á‹“.ም. የጀመሩት የትምህርት ማቆም አድማ ተጠናክሮ እንደቀጠለና አሉብን ያሏቸውን ችግሮች የሚያብራራ ባለሰባት ገፅ ሰነድ ለሚመለከታቸው አካላት ማሰራጨታቸውን ተማሪዎቹ የፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡ መጋቢት 9 ቀን 2005 á‹“.ም የተሰራጨውና ለፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የደረሰው ሰነድ በመንፈሳዊ ኮሌጁ ያሉ መጠነ ሰፊ ችግሮች ነጥብ በነጥብ የሚያስረዳ […]

Read More →
Latest

እነ አንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ ረቡዕ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ ረቡዕ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ ም/ሊመንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩት ወጣቱ ፖለቲከኛው አንዱዓለም አራጌና ዓለም አቀፍ ተሸላሚው ታዋቂው ጋዜጠኛና ፓለቲካ ተንታኝ እስክንድርነ ነጋን ጨምሮ ስድስት እስረኞች መጪው ረቡዕ ለውሳኔ 6 ኪሎ የሚገኘው የፌዴራሉ ጠ/ፍ/ቤት ለፍርድ ውሳኔ ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት አባል ወጣቱ መምህር ናትናኤል መኮንን፣ የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/መኢዴፓ/ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ […]

Read More →
Latest

በአፋር ክልል ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው -ርሀቡ ህዝቡን የከብት ምግብ እንዲበላ አስገድዶታል

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአፋር ክልል ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው -ርሀቡ ህዝቡን የከብት ምግብ እንዲበላ አስገድዶታል

በአፋር ክልል ዞን አንድ ኤሊዳኣልና ቢሩ በሚባሉ ወረዳዎች ከፍተኛ የሆነ ርሃብ መከሰቱን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች አስታወቁ፡፡ እንደምንጮቹ መረጃ በተለይ በሁለቱ ወረዳዎች የረሃቡ ሁኔታ እጅግ ከመክፋቱ የተነሳ በአካባቢው ምግብና ውሃ በመጥፋቱ ከፍተኛ ርሃብ ተከስቷል፡፡ ከርሃቡ አስከፊነትም የተነሳ ለከብቶች መኖ “አብዳ” የሚባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የሰጠውን ፉርሽካ ነዋሪዎች ጋግረው መብላት መጀመራቸውን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ከስፍራው ገልፀዋል፡፡ በትላንትናው […]

Read More →
Latest

ሀሞትን ከጀግና (በ ይግዛው እያሱ)

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ሀሞትን ከጀግና (በ ይግዛው እያሱ)

ጓዶች ነብሩ አሉ ሀሞትና ጀግና ድሮ በዚያ ዘመን ገና ድሮ ገና:: ሀሞት እንደድፍረት ሞልቶ እንዳልፈሰሰ ጀግናም በየጊዜው ፈጥኖ እንዳልደረሰ ጊዜም አለፈና መድፈር ተረሳና ባገሩ ባድባሩ ፍርሀት ነገሰ:: ሀሞት ፍርሀት ሆኖ እንደጅረት ሲፈስ ፈሪም መንጋ ሆኖ ባገር ሲተራመስ ዓመታቶች አልፈው እዚህ ላይ ደርሰናል ጀግኖች በድን ሆነው በሙት ታውከናል:: ፍርሀትን ተሸክመው ፍርሀትን ወለዱ አንዱ አንዱን ለመቅደም እየተራመዱ መውጫ ጠፍቶባቸው የኋሊት ነጎዱ:: ጓዶች ነበሩ አሉ ሀሞትና ጀግና ድሮ በዚያ ዘመን ገና ድሮ ገና:: ያ ሁሉ ቀረና ዝምድና ጠፋና ተበታተኑ አሉ ሀሞትና ጀግና:: የውላጅ መፈንጫ ሳይሆን ሀገር ምድሩ የባንዳ ግልምጫ ሳያይ ሕዝብ አድባሩ ሀሞትና ጀግና ወዳጆች ነበሩ:: ተስፋዬን ሳልቆርጥ ፈለግሁ ስመ ጥሩ ብራመድ ብኳትን ብዞር በመንደሩ ጀግና የወለደው ነጻነት የጠማው አጣሁኝ ባገሩ:: በፍጹም ሳልታክት ደጋግሜ ወጣሁ ነጻነት ፍለጋ አሻግሬ እያየሁ ጀግና ባግኝ ብዬ ደግሜ ተመኘሁ:: እኔም ከጀግና ጎን አብሬ ልሰለፍ አጋር አሻ ልቤ በእውነት ለማሸነፍ:: ከገጠሙ ወዲያ ትግል ያለዳኛ ቢሸሹም አይለቅም የከፋው አርበኛ:: ሀሞትና ጀግና መቸ ሰነፉና ላይደጋገፉ እየተገፋፉ ካገሩ ጠፍተዋል ከትመው አድፍጠዋል:: ተስፋ ያልቆረጠው ያ አንድ ለናቱ ዝም አለ አሉኝ ቴዲ ተያዘ አንደበቱ:: መጠጡን ጨለጠ ለብቻው ነጎደ በልቡ ተራግሞ ሞት አስተናገደ:: ውርደትን ላያያት በጀግንነት ሄደ:: ተጋፍጦ ተጋፍጦ ክብርን ያስተማረን ለመዳን አይደለም የጠጣው ጥይቱን:: ዘለቅሁ ወደ ጎጃም ላገኘው በላይን አልሞ ተኳሹን አትንኩኝ ሚለውን:: ደርሸ ከቀየው ብጠይቅ አጥብቄ በሰማሁት ነገር እጅግ ተጨንቄ ዝናሩን ከማማ ጣልሁለት አውልቄ:: ወሬ አይደበቅም ድንቅ ነገር ሰማሁ ሀምትና ጀግናን ሊያስማማ እንደወጣ በመሀል አራዳ በንጉሱ ጓዳ ድግስ ደገሰና አበላ አጣጣና ነጻነት ሰጠና ለራሱ ሳይበላ ለራሱ ሳይጠጣ ሳይሰስት አካፍሎ እድሩን አወጣ:: አሉና ነገሩኝ እርሜን እንዳወጣ:: ትውልድ ያሳዝናል […]

Read More →
Latest

THE ELECTIONS by Jonas tameru

By   /  March 25, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on THE ELECTIONS by Jonas tameru

source  http://africaim.com/the-elections-by-jonas-tameru/ As we all know the upcoming kebele & city elections are scheduled to be carried out in the coming month. This election is being carried out with the intention of giving the public a chance to elect its leaders at the lower level of administration. It is known that in Ethiopia most of the […]

Read More →
Latest

የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት

                                  ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ዛሬ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005á‹“.ም ነው፡፡ የዚህችን ዕለት ውሎየን ነው እንግዲህ የማካፍላችሁ፡፡ እኔም እንዳቅሜ የቤተሰቤን ፍላጎት አፍኜ አልጀዚራን ብቻ በመክፈት በማየው ነገር ሁላ በንዴት  ስፎገላ ነው የትም ሳልሄድ ቤቴ ተከርችሜ የዋልኩ፡፡ […]

Read More →
Latest

በቻይና የተሰራው ቀለበት መንገድ የውሃ ፍሳሽ ማስተላለፊያ አለመኖሩ የክረምት ወራትን ከፍተኛ ስጋት ፈጥራል ተባለ

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቻይና የተሰራው ቀለበት መንገድ የውሃ ፍሳሽ ማስተላለፊያ አለመኖሩ የክረምት ወራትን ከፍተኛ ስጋት ፈጥራል ተባለ

በቻይና የተሰራው የሃገራችን ቀለበት መንገድ ከጊዜ ወደጊዜ ጥራት ደረጃውን የጠበቀ እንዳልሆነ እና ያለ ጊዜው እየተበላሸ በአዲስ መልክ የሚጠገን መሆኑን አንዳንድ ታዛቢዎች ለማለዳታይምስ አቅርበዋል ።በተለይም በአሁን ሰአት በጎርፍ ጎዳናዎች በመጥለቅለቅ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ከመፍጠራቸውም በላይ ለህብረተሰቡ ጤናማ አገልግሎት መስጠት አልቻሉም በማለት ገልጸዋል ።እንደ ህብረተሰቡ አገላለጽ ከሆነ ከዛሪእ 6 አመት በፊት የጀመረው ይሂእው ችግር ክረምት ወራት በመጣ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar