www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 6
Latest

Oil attack on maid in Sharjah: employer questioned by police

By   /  March 25, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Oil attack on maid in Sharjah: employer questioned by police

Victim fighting for her life after suffering first and second-degree burns By Aghaddir Ali, Staff Reporter Image Credit:  Supplied picture The victim suffered first and second-degree burns on her head and back. Sharjah: A female employer of an Ethiopian housemaid who works illegally in the UAE has been summoned by the Sharjah police for questioning […]

Read More →
Latest

በቆብ ላይ ሚዶ (አንድ) ትምህርትና ተማሪ ቤት

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቆብ ላይ ሚዶ (አንድ) ትምህርትና ተማሪ ቤት

መስፍን ወልደማርያም ጥር 2005 በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ አንድ ልብ ያላልነው መሠረታዊ ለውጥ አለ፤ እንዲያውም የመከራችን ሁሉ ምንጭ ነው ለማለት ይቻላል፤ የመሪዎቻችን አለመማር ብቻ ሳይሆን ትምህርትን መናቅ ወይም ጭራሹኑ መጥላት ዋና ባሕርያቸው ሆነ፤ እስከደርግ ዘመን የነበሩት የአገር መሪዎች ቢያንስ የአንደኛ ደረጃውን (ዳዊት መድገም) የአገሩን ባህላዊ ትምህርት ያከናወኑ ነበሩ፤ ከዚያ በኋላ ለጨዋ ቤተሰብ ልጆች ትምህርት ማለት […]

Read More →
Latest

በቆብ ላይ ሚዶ (ሁለት) ፤ ትምህርትና ተማሪ ቤት

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቆብ ላይ ሚዶ (ሁለት) ፤ ትምህርትና ተማሪ ቤት

መስፍን ወልደማርያም ጥር 2005 የዛሬዎቹ ባለሥልጣኖች በደርግ ጊዜ አልነበሩም፤ የደርግን ስሕተት በማየት አልተማሩም፤ ትምህርታን አቋርጠው ወደጫካ የገቡት ከትምህርት የሚበልጥባቸው ምኞት አጋጥሟቸው ነው፤ የትምህርት ገዜያቸውን በጫካ ባለሥልጣን በመሆን፣ እነሱው ሕግ አውጪና ዳኛ፣ እነሱው የጫካ አስፈጻሚ ሆነው ቀዩ፤ ደርግ በጠራራ ጸሐይ የሚሠራውን እነሱ በጫካ ጭለማ ሲሠሩ ቆዩ፤ በሥልጣን ላይ ከወጡ በኋላም በጣም ቆይተው ትምህርት አስፈላጊ መሆኑን በትንሹ […]

Read More →
Latest

ቀጣዩ የጭቆና ዜና ስንቶችን ያስደንቅ ይሆን?

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቀጣዩ የጭቆና ዜና ስንቶችን ያስደንቅ ይሆን?

ሰዎች ስለመንግሥትና ስለሰራው አንድ ጭቆና ሲናገሩ “አሁንስ አበዙት” ወይም “የዛሬውስ በዛ” በማለት ሲደነቁ መልሶ ይደንቀኛል። ልክ ከዚህ በፊት ከዚህ የባሰ ግፍ ተፈጽሞ የማያውቅ ወይም ገዢዎቻችን ድንገት ከጥሩነት ወደመጥፎነት የተቀየሩ ይመስል….። መገረምና መደነቅ የፖለቲካ ብሂል ሲሆን ማየት ያሳዝናል። ተገርሞና ተደንቆ ያልጨረሰ ሰው የያዘውን ጉዳይ በስክነት ወደ መመርምር ለመሔድ ጊዜ ይፈጅበታል። በጭቆና የደነዘዘ ማኅበረሰብም እንዲሁ ነው፤ እያንዳንዱ […]

Read More →
Latest

በትግራይ ረሃቡ በርትቷል!! የትግራይ ወጣቶች ወደ ኤርትራ እየተሰደዱ ነው!!

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በትግራይ ረሃቡ በርትቷል!! የትግራይ ወጣቶች ወደ ኤርትራ እየተሰደዱ ነው!!

ከአንድ ወር በፊት የተባበሩት መንግስታት ባወጣው ሪፖርት መሰረት በዝናብ እጥረት ምክንያት በትግራይ ክልል አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልግ ቢናገርም እስካሁን ምንም አይነት እንቅስቃሴ ባለመደረጉ ረሃቡ በገጠራም አከባቢዎች ሁሉ በመበርታቱ ነዋሪዎች አከባቢያቸውን እየለቀቁ መሆን ታውቋል:ምንሊክ ሳልሳዊ:: ይህንን ተከትሎ ወደ ኤርትራ የሚሰደዱ የትግራይ ወጣቶች መበራከታቸውን የተገለጸ ሲሆን አብዛኛው የገጠራም አከባቢ ነዋሪ የሆኑ ወጣቶች ከረሃብ ከመቸገር አልፈው ስራ ባለመኖሩ […]

Read More →
Latest

29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!!

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on 29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!!

ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ሰልጥነው የወጡ 29 የሚሆኑ የወያኔ ኮማንዶ አባላት ለኤርትራ መንግስት እጃቸውን መስጠታቸው ታወቀ:: ኮማንዶዎቹ ቅዳሜ እለት በሰጡት ቃል የወያኔ አምባገነን መንግስት አምሯቸው እና የዘር መድልዎ አንገሽግሿቸው የነበረ መሆኑን ገልጼው የህንን አምባገነናዊ ጨቋኝ መንግስት በመታገል ህዝባችንን ነጻ እናወጣለን ብለዋል:: የህ የመጀማርያ ያልሆነው የወታደሮች መክዳት በ2005 ቤስራኤል ወታደራዊ ስልጠና ይወስዱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በእስራኤል ለኤርትራ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፲ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፲ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

መልክአ ኢትዮጵያ – ፲ በሬኖ የሚገኘውን የኔቫዳ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኞች ትምህርት ክፍልን ለመጎብኘት በሄድኹበት በአንዱ ቀን ነው፡፡ የዩኒቨርስቲው ግቢ ስፋት ፈረስ ያስጋልባል ከምንለው በላይ መጨረሻውን በዐይን እይታ ለመድረስ እንኳን አዳጋች ነው፡፡ ከመኪና ማቆሚያው በኋላ እያንዳንዱ ትምህርት ክፍል ወደሚገኝበት ሕንጻ ለማምራት የግቢውን አውቶብስ ቆሞ መጠበቅና አውቶቡሱን መጠቀም ግድ ነው፡፡ ከግቢው ዋና ዋና በሮች አስቀድሞ ከሚገኙት ሰፊ የመኪና […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

መልክአ ኢትዮጵያ – ፱ ከሬኖ – ኔቫዳ ወደ ሳንፍራንሲስኮ ቤይ ጉዞ ለማድረግ ወፍ ሲንጫጫ ከመኝታችን ተነስተን መንገድ ስንጀምር በሁለት ምክንያት ልቤ በሐሴት ይዘምር ነበር፡፡ አንደኛው ምክንያቴ በምስልና በዝና የማውቀውን ረጅሙን የጎልደን ጌት ድልድይ (Golden Gate Bridge) እና በፓስፊክ ኦሽን መሃል ለመሃል የሚገኘውን አልካትሬዝ (Alcatraz) እስር ቤት ለመጎብኘት የሰዓታት ጊዜ ስለቀረኝ ነበር፡፡ እርግጥ ነው እግዜር ለአሜሪካ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

መልክአ ኢትዮጵያ – ፰ የእኛዋ ኢትዮጵያ አንድ ለእናቱዎች ከማንም የሚገጥሙ አይደሉምና አሜሪካ እንደ አገራችን ብቸኛ አየር መንገድ ሊኖራት ይችላል ተብሎ ባይገመትም በቅርበት ሲታዩ ብዛታቸውና የአገልግሎታቸው ስፋት ከግምትም በላይ ነው፡፡ በአሜሪካ መንግሥት ሥር የሚገኘው ‹‹ኤድዋርዶ ሙሮው›› በተባለ ታዋቂ ጋዜጠኛ ስም የተሠየመው ተቋም ከመላው ዓለም ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም ከሰጠኝ ዕድሎች አንዱ፣ በተለያዩ የአሜሪካን አየር […]

Read More →
Latest

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም…………

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 á‹“.ም…………

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 á‹“.ም………… 1click the link >>>032413 Dr. Tesfay Debesay ዝክረ ድክተር ተስፋዬ ዯበሳይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍሇ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባሌ መንዯር በጣም ዯሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍሌ ከአባቱ ከአቶ ዯበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933 á‹“.ም. ሕፃን ተስፋዬ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar