www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 8
Latest

“ኡመተ ፈናን- ኡመተ ቀሽቲ ዲሬ ደዋ” (አርቲስቱና ሽቅርቅሩ የድሬ ዳዋ ህዝብ)

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ኡመተ ፈናን- ኡመተ ቀሽቲ ዲሬ ደዋ” (አርቲስቱና ሽቅርቅሩ የድሬ ዳዋ ህዝብ)

ጸሐፊ-አፈንዲ ሙተቂ በደርግ ዘመን ነበር አሉ። ሰፊው የድሬ ዳዋ ህዝብ ከማዕከል የመጣው የደርግ አባል የሚያደርገውን ንግግር ለማዳመጥ በከተማዋ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰብስቧል። የስብሰባው ሰዓት ደርሶ የደርግ አባሉ ንግግር ወደሚያደርግበት መድረክ ወጣ። ንግግሩን ከመጀመሩ በፊት ግን አማርኛ መስማት የማይችሉ በርካታ ሰዎች በአዳራሹ ውስጥ ሊኖሩ እንደሚችሉ ገመተ። ስለሆነም ከፊት ለፊት ከተቀመጡ ወጣቶች መካከል አንዱን ጠርቶ ከአማርኛ ወደ ኦሮምኛ […]

Read More →
Latest

ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት ተመስገን፡ደሳለኝ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት ተመስገን፡ደሳለኝ

መጋቢት 18/2005 á‹“.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡  ለምን? …በአዲስ መስመር እንነጋገርበት፡፡ የይግባኙን ውሳኔ ያዘገየው የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የተከሰሰው በሀሰት ስለሆነ ነው፡፡ በእርግጥ ይህንን ያልኩት እኔ አይደለሁም፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የመሀል ዳኛ የሆነው አቶ አማረ […]

Read More →
Latest

‘A Song For Hawa’: Hip Co King Takun J Tackles Sex Abuse in Powerful Single

By   /  March 22, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on ‘A Song For Hawa’: Hip Co King Takun J Tackles Sex Abuse in Powerful Single

WRITTEN BY MAE AZANGO/ MAEAZANGO@FRONTPAGEAFRICAONLINE.COM; PHOTOS BY NORA RAHIMIAN  Hip Co King Takun J in a scene from video shoot for A Song for Hawa produced by PCI-Media Impact and directed by Fayah Bomah. Monrovia [/B]- When the history of Hip Co is written someday, Jonathan Koffa alias Takun J will no doubt be remembered […]

Read More →
Latest

በህወሓት መሪዎች ምርጫ የትግራይ ህዝብ ኣሳዘነ …!በአብርሃ በላይ መቀሌ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በህወሓት መሪዎች ምርጫ የትግራይ ህዝብ ኣሳዘነ …!በአብርሃ በላይ መቀሌ

ኣንድ በቅድመ ጉባኤ ስብሰባቸው፣ ሁለቱም ቡድኖች ልዩነታቸውን ለማጥበብ ‘የመተካካት መርህ’ እንደሚተገብሩ ቃል ገብተው ነበር። ከሁለቱም ቡድኖች የተወሰኑ እንደሚቀነሱ (የቀሩ ደግሞ ስልጣን እንደ ሚከፋፈሉ) ስምምነት ነበር። ሸምጋዮቹ ኣዲሱ ለገሰ፣ ሃይለማርያም ደሳለኝና ቴድሮስ ኣድሓኖም (በረከት ስምዖንም እጅ ነበረው) የነ ኣባይ ወልዱ ኣደረጃጀት ስለተረዱ በነ ኣርከበ ቡድን ጫና ፈጥረዋል። የሸምጋዮቹ ኣቋም ‘ህወሓት መከፋፈል የለበትም፤ ህወሓት ከተዳከመ ኢህኣዴግ ኣቅሙ […]

Read More →
Latest

የትግራይ ጠላት ……!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትግራይ ጠላት ……!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

! ….. የትግራይ ጠላት ……! የኢህኣዴግ መንግስትን የተቃወመ ሰው ወይ የፖለቲካ ድርጅት የትግራይ ህዝብ ጠላት እንደሆነ ኣድርገው በማቅረብ የትግራይን ህዝብ ለማጭበርበር የሚሞክሩ የመንግስት ኣካላት እንዳሉ ይታወቃል። ግን ህወሓትን መጥላት የትግራይ ህዝብን መጥላት ኣያሰኝም። ህወሓትን መቃወም የትግራይ ህዝብን መቃወም ማለት ኣይደለም። ምክንያቶች (1) ህወሓት (ገዢው መደብ)ና የትግራይ ህዝብ (ተገዢው ህዝብ) አንድ አይደሉም፤ ሊሆኑም ኣይችሉም። ፓርቲና ህዝብ […]

Read More →
Latest

የቀደሙት የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤዎችና የተላለፉ ውሳኔዎች ሁነቶች ከሂደታቸው ጋር ምን ይመስላሉ የሚለውን ማለዳ ታይምስ ዳሶአቸዋል

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀደሙት የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤዎችና የተላለፉ ውሳኔዎች ሁነቶች ከሂደታቸው ጋር ምን ይመስላሉ የሚለውን ማለዳ ታይምስ ዳሶአቸዋል

1ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ በትግራይ ክልል ቆላ ተምቤን የተካሄደው ይህ ጉባኤ ጥር 1983 á‹“.ም ላይ ነበር። በዚህ ጉባኤ የደርግን ወታደራዊ ስርአት ውድቀት ለማፋጠን የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ውሳኔ ተላልፏል። እንዲሁም የደርግ አምባገነናዊ ስርአት ከወደቀ በኋላ በመላው ሃገሪቱ ሰላምና መረጋጋትን ማምጣት የሚቻልባቸው አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።ወታደራዊ መንግስቱን ለመጣል የተዘረጉትን ስልቶች እንዴት ማጠናከር የሚለው በሰፊው የተነገረበት እንደነበር ያሳያል ። […]

Read More →
Latest

A Critical Appraisal of the Diaspora Organized Groups Opposed to the Regime in Ethiopia Walle Engedayehu, Ph.D.

By   /  March 21, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on A Critical Appraisal of the Diaspora Organized Groups Opposed to the Regime in Ethiopia Walle Engedayehu, Ph.D.

source africa Intelligence media AIM www.africaim.com A Critical Appraisal of the Diaspora Organized Groups Opposed to the Regime in Ethiopia Walle Engedayehu, Ph.D.  An Overview The collective staying-power of the opposition within the Ethiopian Diaspora community against the regime in Addis Ababa still remains in a state of paralysis after more than two decades of cry-out for […]

Read More →
Latest

የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ በአሜሪካ ታተመ

By   /  March 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ በአሜሪካ ታተመ

 የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ በአሜሪካ ታተመ  በፍቅር ለይኩን ጸጋዬ ገብረመድህንን ካጣናቸው ድፍን ሰባት ዓመታት አልፈዋል፡፡ የጸጋዬ ሴት ልጆች የአባታቸውን ሰባተኛ ሙት ለማሰብ ከሁለት ሳምንት በፊት አዲስ አበባ ነበሩ፡፡ ባለፈው ሳምንት ደግሞ ከሀገረ አሜሪካ ጸጋዬን የሚመለከት መልካም ዜና ተበስሯል፡፡ የዜናው ምንጭ ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት ከፍተኛ ግምት የሚሰጣቸውን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መጽሐፍትን ሲያሳትም የቆየው “ፀሐይ […]

Read More →
Latest

ነብር ዥንጉርጉርነቱን፤ ኢትዮጵያዊ ክሽፈቱን (ታምራት ነገራ)

By   /  March 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነብር ዥንጉርጉርነቱን፤ ኢትዮጵያዊ ክሽፈቱን (ታምራት ነገራ)

      “ክሽፈት እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘው አዲሱ የፕሮፌሰር መስፍን መጽሐፍ በሕይወቴ ካነብበዃቸው መጻሕፍት መካከል አእምሮዬን ብቻ ሳይኾን መንፈሴንም ጭምር ማነገጋር ከቻሉት ጥቂት መጻሕፍት ውስጥ እመድበዋለሁ። ይህ ለምን ኾነ? ስለማንነቴ በተለይም ስለኢትዮጵዊነት፤ ስለሐበሻነት፤ ስለኦሮሞነት፤ ስለጥቁርነት፤ ስለስደተኝነት፤ ስለ ሥነቋንቋ፣ ስለስኬት እና ስለሌሎችም ተጓዳኝ ጉዳዮች በጥልቁ እንዳስብ ሕይወት አስገዳጅ ጥያቄ ባቀረበችልኝ ወቅት የደረሰኝ መጽሐፍ በመኾኑ ነው፡ ከአገር […]

Read More →
Latest

ጥቂት ስለ አማረ አረጋዊ ተስፋዬ ገብረአብ

By   /  March 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጥቂት ስለ አማረ አረጋዊ ተስፋዬ ገብረአብ

             ሰሞኑን ዘሃበሻ ድረገፅ ላይ አንዲት፣ “እየሩሳሌም” የተባለች ሴት አማረ አረጋዊ እና ሪፖርተር ጋዜጣን የተመለከተ ተከታታይ ፅሁፍ አውጥታ አነበብኩ። እየሩሳሌም ከፃፈችው ፅሁፍ እንደተረዳሁት ከአማረ ጋር የሆነ አንጀት ውስጥ የገባ ቂም ያላት ነው የምትመስለው። በተለይም ስለ አማረ ስነምግባር ስትገልፅ፣ “አማረ ቢሮ ውስጥ ሴት ጋዜጠኞችን እንትን ያስቸግር ነበር” ምናምን ብላ ተናግራለች። ምናልባት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar