www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 9
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 9
Latest

የህወሃት ስብሰባ ተጠናቀቀ የአባላቶች ምርጫም ጥቅቅሞሽ ነበር ሲሉ አንዳንዶች ተናግረዋል ።

By   /  March 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሃት ስብሰባ ተጠናቀቀ የአባላቶች ምርጫም ጥቅቅሞሽ ነበር ሲሉ አንዳንዶች ተናግረዋል ።

ሰሞኑን መቀሌ ፣ ባህር ዳር ፣ ሃዋሳ እና አዳማ ከተሞች ላይ ጉባኤያቸውን ሲያካሂዱ የሰነበቱት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሊቀ መንበሮቻቸውን በመምረጥ ጉባኤያቸውን አጠናቀቁ ይህ ምርጫም የተጠበቁት ሰዎች ሳይሆን የተመረጡት የራሳቸውን አካላት እና የሚፈልጓቸውን ሰዎች በመጠቃቀም ነው ሲሉ አንዳንድ የወያኔ አባሎች በስብሰባው ላይ የተሳተፉት በአማራም ደቡብ እና ትግራይ ክልል ስብሰባውን á‹«á‹© ቅሬታቸውን መግለጻእውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ጠቁሞአል። […]

Read More →
Latest

የወያኔ ኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አዲስ የመረጧቸው የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር ይዘናል ይመልከቱ

By   /  March 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ ኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አዲስ የመረጧቸው የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር ይዘናል ይመልከቱ

ባሳለፍነው ሳምንት በምርጫ ተወጥሮ የነበረው ወያኔ ዛሬ ቁርጡ ታውቆ የመረጣቸውን አመራር አባላቶች አሳውቆል  ከሑሉም ኣጛር ድርጅቶች የተውጣጡ ኣባላቶችን ያቀረበ ሲሆን፡ከህወሃት ከኦህዴድ ብአዴን እና ደቡብ ህዝቦች የተመረጡት አጠቃላይ ስም ዝርዝራቸውን ማለዳ ታይምስ ይዞት የቀርቦአል አዜብ መስፍን በሶስተኛ ደረጃ ላይ የኢሃዴግ ተመራጭ በመሆን የፍራቻዋን መንፈስ አለምልማለች አጠቃላይ ለስም ዝርዝራቸው ከስር ይመልከቱ መልካም ቆይታ ።ከማለዳ ታይምስ ጋር የህዝባዊ […]

Read More →
Latest

ቋንቋ የሕወሃት የጥፋት ሚዛን እና የመጭው ዘመን የኢትዮጵያዊያን ስጋት ከይኸነው አንተሁነኝ መጋቢት 19 2013

By   /  March 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቋንቋ የሕወሃት የጥፋት ሚዛን እና የመጭው ዘመን የኢትዮጵያዊያን ስጋት ከይኸነው አንተሁነኝ መጋቢት 19 2013

ልቃቂት ነው ሂዎት፤ በእንዝርት ላይ እንደሚሽከረከረው የጥጥ ንድፍ ዘለላ እየተጠማዘዘ እየተሽመለመለ፣ እየጠበቀና እየላላ፣ እየተወጠረና እየረገበ የሚጠመጠም የሂዎት አንጓ። ያንዱ ሂዎት ዘርፍ በሌላው መሰረት ላይ እየተመጠነና እየተደረበ የሚከወን ኩነት። የስረኛው የላይኛውን ተሸክሞ፣ የላይኛውም በስረኛው ላይ ያለጭንቀት ተመቻችቶና ተንደላቆ የሚቀመጥበት ልቃቂት ነው ሂዎት። ደግሞም እንደ ታሪክ የሚመዘዝ፣ የሚተረክ እንደ ልቃቂት የፈትሉን ጫፍ ይዘው የሚተረትሩት የሚያወጉት፤ ክፉ ደጉን፣ ሳቅ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያውያን የግፍ ቀንበር በመካከለኛው ምስራቅ

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያውያን የግፍ ቀንበር በመካከለኛው ምስራቅ

የኢትዮጵያውያን ጩኸት ከመካከለኛው ምስራቅ-     ብዙ ዜጎች ተገድለዋል ብዙዎችም ታስረዋል መንግስትም መፍትሄ አልባ ሆኖ ጥርስ የሌለው አንበሳ ሆኖአል ።  በዱባይ ለሚገኙትም ሰራተኞች የመውጫ ቪዛ እንዳይሰጣቸው የኢትዮጵያ መንግስት ለዱባይ የስደተኞች ጉዳይ ገልጦአል ወደ ሃገራቸው መግባት የሚፈልጉ ሴቶች በሙሉ በስቃይ ላይ ይገኛሉ ፣ወደየትኛውም አገር እንዳይዘዋወሩ የሚከለክል ህገደንብ ማውጣቱንም ከዱባይ የምትገኘው ወኪላችን ገልጻልናለች፣  –በሳኡዲ የመን ድንበር የታሰሩ […]

Read More →
Latest

ዘረፋ በአደባባይ–በጎንደር ዩንቨርስቲ የሚሰራው ወያኔያዊ እኩይ ተግባር ሲጋለጥ:: by Bahgwan Brook Dezderata

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘረፋ በአደባባይ–በጎንደር ዩንቨርስቲ የሚሰራው ወያኔያዊ እኩይ ተግባር ሲጋለጥ:: by Bahgwan Brook Dezderata

ጎንደር ዩኒቨርስቲ በሙስና፣ በአመራሮቹ ስርአተ አልበኝነትና ለገዢው ፓርቲ ያላቸው ታማኝነት እና አጎብዳጅነት ከጊዜ ጊዜ የዩኒቨርስቲውን እንዲሁም የአካባቢውን ማህበረሰብ ከማሳፈሩ እና ከማስገረሙ አልፎ በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ድህረ ገፆች እንዲሁም በኢሳት፣ ዶቸቨሌ እና በቪኦኤ ራዲዮ ጣቢያወች የዩኒቨርስቲውን አመራሮች እኩይ ድርጊት የሚያጋልጡ መረጃወች እየወጡ ይገኛሉ። ዩኒቨርስቲው ውስጥ የተስፋፋው ሙስና እስከ ፓርላማ ድረስ መነጋገርያ ከሆነ በኋላ የአንድ ሰሞን ወግ […]

Read More →
Latest

የቆመ የመሰለው ህወሓት…

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቆመ የመሰለው ህወሓት…

From Borkena/ ቦርከና የህወሓትን መንግስት ግብር ፈጽሞ በዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ጽንሰ ሃሳብ መስፈር እንደማይቻል ህወሓት በተደጋጋሚ ከወሰዳቸው ትርጉም አልባ አፈናዎች፣ ከሚከተላቸው ጥላቻ ፈጣሪ ፓሊሲዎች እና በሚያሳየው ቅጥ ያጣ የጉልበተኛነት ፍላጎቶች በግልጽ መረዳት ይቻላል። ከህወሓት መንግስት ጋር በተያያዘ ስለ መንግስት ተቋማት ፋይዳ ፣ስለዜጎች መብት ፣ በመንግስት እና በቢሮክራሲ መካክለ ሊኖር ስለሚገባው ከፓለቲካ ወገንተኝነት የጸዳ ግንኙነት( neutrality principle)፣ […]

Read More →
Latest

“መንግሥት የለም ወይ?!”- የማንና ምን አይነት መንግሥት?by Mesfin Negash

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “መንግሥት የለም ወይ?!”- የማንና ምን አይነት መንግሥት?by Mesfin Negash

ይህ ጥያቄ አከል አቤቱታ ቢያንስ ከተሜውን ጨምሮ በአማርኛ ተናጋሪው ኅብረተሰብ ዘንድ ፍትሕን ፍለጋ ከሚጠቀሱ የተለመዱ አነጋገሮች አንዱ ነው። “ሕግ የለም ወይ?!” የሚል በመሠረቱ ተመሳሳይ ጭብጥ ያለው የአቤቱታና የፍትሕ ጥያቄም አለ። (በሌሎች የአገራችን ቋንቋዎች ተመሳሳይ አነጋገሮች ይኖሩ እንደሆነ እገምታለሁ።) ለምሳሌ በመካሔድ ላይ በሚገኘው የሙስሊም ወገኖቻችን የመብት ጥያቄ ጎልተው ከወጡት፣ ደጋግመው በዝማሬ መልክ በዜማ ከሚሰሙት ድምጾች አንዱ […]

Read More →
Latest

እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣         ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ ሆነን እንድንቆይ፣ በምግባር ያነፀን፡፡ ድንቅ ነን ፈርጥ ነን፣ የአፍሪካ ጮራ፣ የነፃነት ቀንዲል፣ ከሩቅ የሚያበራ፡፡ […]

Read More →
Latest

አማረ አረጋዊ ሲፈተሽ!

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አማረ አረጋዊ ሲፈተሽ!

« ሪፖርተር » ጋዜጣ በመለስ ዜናዊ ትእዛዝ እንደተቋቋመ ያውቃሉ? (ከኢየሩሳሌም አ.) አዲስ አበባ አየር ማረፊያ፣ ነሃሴ 13 ቀን 1997á‹“.ም ፣ ምሽት 2 ሰዓት…ለእረፍት መጥቶ የነበረ ጓደኛዬን ለመሸኘት በስፍራው ተገኝቻለሁ። ..እንዳጋጣሚ በቅርብ ርቀት የ<ሪፖርተር> ጋዜጣ ባለቤት አማረ አረጋዊን አየሁት፤ ወደርሱ አምርቼ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ < ወደ አሜሪካ ለእረፍት የላከውን ልጁን ለመቀበል እንደተገኘ > ገለፀልኝ። …ከዛም ወደ ወቅቱ […]

Read More →
Latest

እነ አቶ ስዩም መስፍን ከማእከላዊ አመራርነት ተባረሩ

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አቶ ስዩም መስፍን ከማእከላዊ አመራርነት ተባረሩ

ሰሞኑን ለቀናቶች  ጉባኤውን ሲያካሂድ የሰነበተው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ህወሃት በማጠናቀቂያው የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እያካሄደ ይገኛል ።በዚህ ምርጫ ላይ ተሳታፊዎቹንም ሆነ ተሳታፊዎቹንም ለመግለጽ አልቻለም ነበር ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ሆነው ምርጫውን ምን ከምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ገብቶአቸዋል ሲሉ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል።በተለይም ከአቶ መለስ ህልፈተ ህይወት በሁዋላ ከህወሃት ማእከላዊ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar