www.maledatimes.com May, 2013 - MALEDA TIMES - Page 12
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  May  -  Page 12
Latest

በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተፈጸመው ኢፍትሃዊ ስርአት የአሜሪካ መንግስት እንዳስቆጣው ገለጸ

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተፈጸመው ኢፍትሃዊ ስርአት የአሜሪካ መንግስት እንዳስቆጣው ገለጸ

የስቴት ዲፓርትመንት ቃል አቀባይ የሆኑት ሚስተር ቬትሪል በትላንትናው እለት በዲፓርትመንቱ በሰጡት መግለጫ መሰረት የኢትዮጵያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የፈጸመውን የእድሜ ልክ እና የአስራ ስምንት አመት ጽኑ እስራት እንደሚቃወመው እና አግባብ አለመሆኑን እንዲሁም ፍርዱ እንዳበሳጫቸው በመግለጫቸው ለማስታወስ ወደዋል። እንዳሉትም ከሆነ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው ወዳጅነት የሻከረ እንደሆነ እና ጥሩ አለመሆኑን ገልጸው በዚህ ጉዳይ ላይ […]

Read More →
Latest

State Department Briefing: United States slams ‘political persecution’ of critics

By   /  May 3, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on State Department Briefing: United States slams ‘political persecution’ of critics

US slams Ethiopia’s ‘political persecution’ of critics   State Department Briefing: United States slams ‘political persecution’ of critics The following is an excerpt from State Department briefing regarding the conviction of Ethiopia’s dissident journalist Eskinder Nega and opposition politician Andualem Arage under the country’s Anti-Terrorism Proclamation and the Penal Code MR. VENTRELL: Okay. Good afternoon. […]

Read More →
Latest

(ከደብረሰላም ቦርድ አባላት አንዱ ህዝብ እንዲያውቀው የተላከ መልዕክት) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክን ወያኔ ጉያ ሊወስዱልህ ጁን 2 ቀጠሮ ያዙልህ

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on (ከደብረሰላም ቦርድ አባላት አንዱ ህዝብ እንዲያውቀው የተላከ መልዕክት) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክን ወያኔ ጉያ ሊወስዱልህ ጁን 2 ቀጠሮ ያዙልህ

አባ ሃለሚካኤል (የደብረሰላም መድሃኔዓለም አስተዳዳሪ) ሊቀትጉሃን ጌታሁን (ከአስተዳዳሪው የተሻለ ሃሳብ የማቀርበው እኔ ነኝ የሚል መከራከሪያ ቢያቀርቡም ከቦርድ ስብሰባ የታገዱ) “አቶ መለስ ንሰሃ ገብተው ነው የሞቱት” በሚል በድፍረት ያስተማሩት ቀሲስ አሃዱ ቀሲስ ስንታየሁ በገለልተኛነት ለረዥም ዓመታት ከቆዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ.ክ አንዱ ነው። ይህ ቤ/ክ በተለይ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን […]

Read More →
Latest

“መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ

መግቢያ   ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደሉም። እነዚህ ትላልቅ ዓላማዎች እንዲሳኩ የብዙ ሰዎች የተባበረ ጥረት ያስፈልጋል። በርካታ ሰዎችን ለእንዲህ ዓይነቶቹ ግዙፍ ዓላማዎች ማነሳሳትና እና ማስተባበር ነው መሪነት (Leadership) የሚባለው። መሪነትን በአንድ ዓረፍተ ነገር እንተረጉመው ቢባል የሚከተለውን የመሰለ ዓረፍተ ነገር እናገኛለን።   መሪነት፣ ሰዎች የተለሙትን ግብ ለማሳካት የሚተባበሩዓቸውን ሌሎች […]

Read More →
Latest

የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይ ፍ/ቤት ውሎ በወሰን ገብረ ኪዳን “እስክንድር ወንጀለኛ ነው ከተባለ፣ ወንጀሉ ሃገሩን መውደዱ ነው” ሰርካለም ፋሲል

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይ ፍ/ቤት ውሎ በወሰን ገብረ ኪዳን “እስክንድር ወንጀለኛ ነው ከተባለ፣ ወንጀሉ ሃገሩን መውደዱ ነው” ሰርካለም ፋሲል

“ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ ለሊት ለሊት እንደ “ዳዊት ደጋሚ” ስለማመሽ ጠዋት ጠዋት ተጋድሜ ማርፈድ ልማዴ ነበር፡፡ ዛሬሬ ዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 26 ቀን 2005 ዓም ካለወትሮዬ በጠዋት ከዕንቅልፌ ተነሳሁ፡፡ እናም ወደ ጠቅላይፍ/ ቤት አመራሁ፡- ዕለቱን እያሰብኩ፡፡ የዛሬው ሐሙስ በክርስትና አማኞች ዘንድ በተለየ መልኩ የሚታሰብ ቀን ነው፡፡ ክርስቶስ ትህትናን […]

Read More →
Latest

** ጴጥሮስ ይችን ሰዓት!

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ** ጴጥሮስ ይችን ሰዓት!

** ጴጥሮስ ይችን ሰዓት! “አዬ፣ ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? ምነው ቀኝሽን ረሳሻት? እስከመቼ ድረስ እንዲህ፣ መቀነትሽን ታጠብቂባት? ልቦናሽን ታዞሪባት? ፈተናዋን፣ ሰቀቀኗን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት? አላንቺ እኮ ማንም የላት…” . . የኑሮ የሕይወቱን ዳፋ፣ ከፍ ዝቁን… ውጥንቅጡን፣ ከደጅ ቆሜ ስታዘብ፣ — ከቦታዬ ተተክዬ… ….ስቃኘው ዙሪያ ገባውን፣ ቀልቤን፥ እጀማው መሀል ጥዬ… ስሳቀቅ፣ በጣር ስማቅቅ፣ በሰቀቀን ስኮማሸሽ፤ […]

Read More →
Latest

መጭው ደመና ጥቁረቱ

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መጭው ደመና ጥቁረቱ

በእውቀቱ ስዩም ማለዳ መነሣት አልወድም፡፡ዛሬ ግን አቡነ ጴጥሮስ ከመታሰቢያቸው ዙፋን ሲወርዱ ለመታዘብ በማለዳው ካልጋየ ጨክኘ ወረድሁ፡፡ለአቡነ ጴጥሮስ ፍቅር ስል የማለዳ እንቅልፌን ብሰዋ አይቆጨኝም፡፡በቅርቡ በሚከፈተው ጦማሬ ላይ ስለ ጀግናው ጴጥሮስ በሰፊው የመጻፍ ሐሳብ አለኝ፡፡ በቦታው ስደርስ፣የጴጥሮስ ሀውልት በጣውላ ተገንዞ ቆሟል፡፡ድብርት ተጫጫነኝ፡፡ምናልባት አያቶቼ አቡኑ ሲረሸኑ በተመለከቱበት ሰአት የተሰማቸው ስሜት እንዲህ ሳይሆን አይቀርም፡፡ የራስ ቁር የደፉ የቀን ሠራተኞች […]

Read More →
Latest

ፖለቲካችንና የኃይለማርያም ነገር -የግል ዕይታ

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖለቲካችንና የኃይለማርያም ነገር -የግል ዕይታ

=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~= የሀገሪቱ ፖለቲካ አሁን የሚገኝበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው:: በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ህዝቡና የፖለቲካ ኤሊቱ በዚህ አይነት መልክ የተከፋፈለበትና እንደዚሁም የለውጥ ፍላጎት ጣሪያ የነካበት ጊዜ የሚገኝ አይመስለኝም::በአንድ በኩል እያደር የመንግስት ቅቡልነት ከሚገባው በታች እያዘቀዘቀ ነው:: በሌላ በኩል የህዝቡም ዘርፈ ብዙ ብሶትና የለውጥ ናፍቆት በኃይለማሪያም መንግስት ተቀባይነት ላይ በአሉታዊ መልኩ ተጽዕኖውን አሳርፎበታል:: ከኢህአዴግ ዙሪያ ውጭ ያለው […]

Read More →
Latest

በህማማት እለተ ሃሙስ ስንቶቻችን ታመምን?

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በህማማት እለተ ሃሙስ ስንቶቻችን ታመምን?

*ዛሬ ስንቶቻችን ታመምን??? * “እሳት ወይ አበባ” ን በዛሬው እለት ያልገለጠ፣ “ሰቆቃወ ጴጥሮስ”ን ያላነበበ፣ ባያነብም እንኳን በአዕምሮው ያላቃጨለበት፣ የሎሬቱን ብሶት ያልተጋራ ማን ይኖር ይሆን,,,,,??? ቢሆንም ግን መነበቡ መፍትሄ አላበጀም፣ መታወሱ ማስተዋልን አልፈጠረም። መነሳቱ አግባብ አይደለም ቅርስ ነው; አይ አግባብ ነው ለልማት ነው; በሚሉ ሁለት ሀሳቦች መከፈላችን የሁለት የተለያዩ ሀገራት ህዝቦች እንድንመስል አድርጎናል። ሁሉም የራሱን ሀሳብ […]

Read More →
Latest

ጸሎተ ሐሙስ

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጸሎተ ሐሙስ

ጸሎተ ሐሙስ ነቢያት በሀብተ ትንቢት በመንፈሰ ትንቢት ‹‹እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት›› /መዝ. 117፥24/ በማለት ትንቢት የተናገሩላት በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ ትላልቅ የተባሉ ምሥጢራት የተፈጸሙባት ዕለት ናት፡፡ “እግዚአብሔርም በግብጽ አገር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው ይህ ወር የወሮች የመጀመሪያ ይሁናችሁ የዓመቱም የመጀመሪያ ወር ይሁናችሁ፡፡ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ ተናገሩ፥ በሉአቸውም በዚህ ወር በአሥረኛው ቀን ሰው ሁሉ ለአባቱ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar