www.maledatimes.com May, 2013 - MALEDA TIMES - Page 13
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  May  -  Page 13
Latest

ታሪኬን አጠፉብኝ {ለአቡነ ጴጥሮስ }

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ታሪኬን አጠፉብኝ {ለአቡነ ጴጥሮስ }

ጦማር እንዳልጦምር ታሪክም የለኝም ማንነቴን ሳላውቅ አንተ ማነህ ቢሎኝ ቢጠይቀኝ ሰው ማንነት የለኝም የታሪኬ ምንጩ በእንጭጩ ደርቆብኝ ዛሬ ከትላንቱ ማየቱ ተስኖኝ የነበረኝ ታሪክ ፈርሶ ፈራርሶብኝ ብሎም ተቆራርሶ ሁሉም ተነካክሶ ዘር ከዘር ተባልቶ በሃይማኖቱ ሞቶ ማንነቱ ጠፍቶ ውሎ ተቋጥሮብኝ መፍታቱ አቅቶኝ እንደ እንዝርት አለላ መንገዱ ቀጥኖብኝ መፍትሄ ስፈልግ የታሪኬን መስመር ሳላገኘው ዋልኩ ዘመናት ቆጠርኩኝ ታሪኬም ጠፋብኝ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና በእነ እሥክንድር ነጋ ላይ የፍርድ ውሳኔ ተላለፈ ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና በእነ እሥክንድር ነጋ ላይ የፍርድ ውሳኔ ተላለፈ ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን

በእነ አንዱዓለም አራጌ እና በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የተላለለፈው ፍርድ በ/ጠ/ፍ/ ቤት ፀና፡፡ እነ አንዱዓለም አራጌ ያቀረቡትን ይግባኝ መርምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጠ/ፍ ቤት ዛሬ ሚያዝያ 24 ቀን 2ዐዐ5 ዓም በሰጠው ብይን፣ ይግባኝ ባዮች በሽብርተኛነት ተግባር ላለመሳተፋቸው አሳማኝ የሆነ መከላከያ አላቀረቡም ብሏል፡፡ በዚህ የተነሳ የከፍተኛውን ፍ/ቤት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ አፅንቷል፡፡  “እውነት ተደብቆ […]

Read More →
Latest

ቆንጆ ሆነሽ ታድጊያለሽ እንጂ አትወለጂም !

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቆንጆ ሆነሽ ታድጊያለሽ እንጂ አትወለጂም !

ውበት የሚወለድ ሳይሆን የሚለመድ ነው የሚጥም መልክ፣ የሚጥም ሙዚቃ፣ የሚጮኽ ቀለም ፣ የተረጋጋ ስዕል የሚሉ የውበት አገላለለጾችን ሰምተው ይሆናል፡፡ እነዚህን አገላለጾች በድጋሚ ለአፍታ በአጽንኦት ቢመረምሯቸው ሙዚቃን በምላስ እንደመቅመስ፣ ቀለምን በጆሮ እንደመስማት፣ እንዲሁም ስዕልን በሰው ፀባይ እንደመግለጽ ነው። ስለ ውበት ስናነሳ በተለምዶ ከምንጠቀምባቸው ቆንጆ እና አስቀያሚ፤ ወይም የሚያምርና የሚያስጠላ ከሚሉት ቃላት ባሻገር ከላይ የጠቀስናቸውን ዓይነት ሌሎች […]

Read More →
Latest

የጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ ግሩም ተ/ሀይማኖት

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ ግሩም ተ/ሀይማኖት

     ለሰሞኑ የየመንን መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የሳበው የኢትዮጵያያኑ ላይ እየጠፈጸመ  ያለው አሰቃቂ ስራ ሲሆን ከችግሩ ጀርባ ያለውን እውነታንም በይፋ እየተናገሩ ነው፡፡ እስከዛሬ የነበረ ድምጻችን፣ መፍትሄ ይፈለግ ጥያቄያችን ሰሚ አግኝቶ የየመን መንግስት በየቦታው ያሉ ታጋቾችን ሲያስለቅቅ ከችግሩ መፈጠር ጀምሮ እስከ መንግስት አካላት ድረስ መነካካት እንዳለበት አጋልጠዋል፡፡ አሁንም ከአጋቾቹ ነጻ ከወጡ በኋላ ስደተኞቹ ላይ አግባብ ያልሆነ ነገር […]

Read More →
Latest

አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam)

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam)

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2005 በአለፉት ሠላሳ ዓመታት በኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ ላይ እንደኢሳት (የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥንና ራዲዮ) ያለ ኃይል የትኛውንም የኢትዮጵያ አገዛዝ አጋጥሞት አያውቅም፤ በመሠረቱ የኢሳት መሣሪያነት ከባህል ውጭ ቢሆንም የባህል ይዘት አለበት፤ ይህንን ወደኋላ አመለክታለሁ፤ ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ ታሪክ በመሠረቱ ሁሌም በኃይል ላይ ቆሞ በኃይል የሚሽከረከር ነው፤ በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ የመጡት አብዮተኞች ሁሉ ይህንን በመሠረታዊነት […]

Read More →
Latest

ሁለት፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁለት፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2005   ልክ ወያኔ/ኢሕአዴግ የኢትዮጵያን መገናኛ ዘዴዎች ሁሉ ለአንድ የወያኔ ዓላማ ብቻ እንዲውል እንዳደረገው ኢሳትም የኢትዮጵያን ሕዝብ ለአንድ ቡድን ዓላማ ተገዢ ለማድረግ የታሰበ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ፤ እስቲ ማስረጃ ቁጠሩ ሲባሉ ከስሜትና ከጥርጣሬ በቀር ምንም ተጨባጭ ነገር አይወጣቸውም፤ የተለያዩ ቡድኖች፣ በትጥቅ ትግል ውስጥ ነን ከሚሉ ጀምሮ በሰላማዊ የፖሊቲካ ትግል ተወስነናል የሚሉና […]

Read More →
Latest

ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ በፕሮፌሰር መስፍን

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ በፕሮፌሰር መስፍን

እስካሁን ድረስ ያሳየነው ችሎታ የማጥፋት ወይም የማክሸፍ እንጂ አዲስ ነገርን ወይም አዲስ ሥርዓትን የመፍጠር አይደለም፤ በአለፉት ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ቢያንስ ሦስት የአስተዳደር ሀሳቦች መቅረባቸውን አውቃለሁ፤ አንዱ በአቶ ሀዲስ አለማየሁ፤ ሁለተኛው በኤንጂኒር-የሕግ ባለሙያ ደመቀ መታፈሪያ፣ ሦስተኛው የኔ ናቸው፤ አእምሮአቸውና ልባቸው በማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጦር ተቀስፎ የተያዘባቸው ወጣቶች ሌላ ሀሳብን የማይሰሙበት ጊዜ ነበር፤ ማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጥራዝ-ነጠቅነት ብቻ የሁሉም ዓይነት የእውቀት […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ?

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ?

መቼም የዶክተር ብርሃኑ ነጋን ቃለ መጠይቅ ሳዳምጥ የምማርበት ኣንዳች ነገር ኣላጣም። ይህቺን ጽህፍ ስጽፍም ለመጻፍ ብየ ሳይሆን  ከሰማሁት ላይ ቀንጠብ ኣድርጌ የተማርኩትን ለራሴው ለማጎልበት ነው። ዶክተር ብርሃኑ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ኣንድ የ ፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ኢትዮጵያ ኮንስትቱየንሲ እንደሌላት ኣርጎ እንደነገራቸው ሲነግሩን ላፍታ በዚህ ኣባባል ዙሪያ ከራሴ ጋር ተወያየሁ።   በርግጥ በዚህ ሃሳብ ዙሪያ በተለያየ […]

Read More →
Latest

የኮ/ል ካሳሁን ትርፌ ህይወት እና እጣ ፈንታ በግሩም ተ/ሀይማኖት

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኮ/ል ካሳሁን ትርፌ ህይወት እና እጣ ፈንታ በግሩም ተ/ሀይማኖት

የኮ/ል ካሳሁን ትርፌ ህይወት አሳዘነኝ አስነባኝም በግሩም ተ/ሀይማኖት የትላንትናው ወታደራዊ መረጃና ደህንነት ከፍተኛ መኮንን የሆኑት፣ የዛሬው ባለ ታሪክ የጎዳና ተዳዳሪ ኮሎኔል በጃንሆይና በደርግ መንግሥት ከሶማሊያ የጦር ግንባር እስከ ኤርትራ- ኡምሃጁር፣ ከረን፣ ተሰነይና ናቅፋ የጦር ግንባሮች የተሳተፉ ናቸው፡፡ እንዲሁም በመከላከያ ሚኒስቴርና በማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ የወታደራዊ ደህንነትና መረጃ መኮንን በመሆንም የሰሩ ናቸው፡፡ እኚህ መኮንን ከባለቤታቸው ሞት በኋላ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar