www.maledatimes.com May, 2013 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  May  -  Page 2
Latest

African Union Summit Backs Return of Kenyan ICC Cases By William Davison –

By   /  May 29, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on African Union Summit Backs Return of Kenyan ICC Cases By William Davison –

African leaders backed a Kenyan proposal that the International Criminal Court refer its cases against President Uhuru Kenyatta and Vice President William Ruto back to the East African nation, African Union Chairman Hailemariam Desalegn said. The ICC cases against Kenya’s leaders are a demonstration of the court’s “flawed” process on the continent, Hailemariam, who is […]

Read More →
Latest

የባሕታዊው ማስታወሻ በገ/ ክርስቶስ ዓባይ ግንቦት 10 ቀን 2005 ዓ/ም

By   /  May 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የባሕታዊው ማስታወሻ በገ/ ክርስቶስ ዓባይ ግንቦት 10 ቀን 2005 á‹“/ም

ከፍል ሁለት አባ ወ/ሥላሴ እንደተለመደው አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን፡ሕዝቧን ከረሃብ፤ከበሽታ፤ ከችግር፤ ከመጥፎ አስተዳደር፡ ከስደት ጠብቅልን። ለአስተዳዳሪዎችና ለበላይ ኃላፊዎች ማስተዋልንና ጥበብን አድላቸው። ከጎረቤት ሀገራትና ከቀረው የዓለም ሕዝቦች ጋር ሰላምን አውርድልን እያሉ ሲጸልዩ ሳለ ድንገት መልአክ መጥቶ “የተከበርክ ወ/ሥላሴ ሆይ ሰላም ላንት ይሁን! የነገሩትን የማይረሳ ፤የለመኑትን የማይነሳው አምላካችን በሰጠህ ቃል ኪዳን መሠረት ለረጅም ዓመታት ስትጋደልላት የነበረችውን ነፍስ […]

Read More →
Latest

ለደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መዕመናን የቀረበ ጥሪ ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ ግንቦት ፳፻፭ (May 2013)

By   /  May 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መዕመናን የቀረበ ጥሪ ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ ግንቦት ፳፻፭ (May 2013)

የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች ይኸውም ለሥልጣን ያቆበቆቡ እሾም ባዮች ፣ ለጥቅማቸው የቆሙ ግለሰቦች እና ሆድ አደሮች የሀገራችው ፣ የሕዝባቸው፣ የቤተ ክርስቲያኗ ገዳማውያን እና መናንያን  ሐዘንና ሰቆቃ ሳይገዳቸው እኔ ከሞትኩኝ ስርዶ አይብቀል እንዳለችው አህያ የግል ቀቢጸ ተስፋቸውን (ego) ላማሟላት ብቻ ቤተ ክርስቲያኗን ለወያኔ አሳልፈው ለመስጠት መሰናዶአችውን ጨርሰውና ወገባቸውን ጠበቅ እድርገው ተነስተውልህ […]

Read More →
Latest

BBC Hardtalk with John Kerry at Addis Ababa University

By   /  May 29, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on BBC Hardtalk with John Kerry at Addis Ababa University

Read More →
Latest

Minister: Diversion of Blue Nile no indication that Egypt approves of dam

By   /  May 29, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Minister: Diversion of Blue Nile no indication that Egypt approves of dam

Egypt Independent Ethiopia’s decision to divert the course of the Blue Nile is not an indication that Egypt has given its blessing to the construction of the Renaissance Dam, Minister of Irrigation Mohamed Bahaa Eddin has said. “We are still waiting to read the tripartite committee’s report,” Eddin added. The committee, made up of experts […]

Read More →
Latest

ሊደመጥ የሚገባው እና ጥልቅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ከአቶ አብርሃም ያየህ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሊደመጥ የሚገባው እና ጥልቅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ከአቶ አብርሃም ያየህ

ዳዊት ከበደን አውራምባ ታይምስን ለዚህ ጥልቅ ቃለመጠይቅ ከልብ እናመሰግናለን!

Read More →
Latest

በአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ስም የተጀመረው ቲጂ ቲቪ ውግዘት ቀረበበት !

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ስም የተጀመረው ቲጂ ቲቪ ውግዘት ቀረበበት !

በሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነ አንድ ግለሰብ (የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወንድም ነኝ የሚል) በሙዚቃው ንጉስ ስም አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ መክፈቱን ከሰማሁ ቆየሁ። ለጥልዬ አይደለም አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሌላም ሌላም ይገባዋል።   የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው ግን የተከፈተው ቴሌቭዥን ጣቢያ የፕሮግራም ጥንጥኑና ቅንብሩ የሙዚቃውን ንጉስ ገድለ-ጥበብ ከመዘከር ይልቅ ዘረኛውን የወያኔ መንግስት ከተቃዋሚ ወገን ጥቃት ለመከላከል ሲተጋ መገኘቱ ነው።   የጥላሁን […]

Read More →
Latest

ተስፋዬ ገብረአብ ማን ነው ?

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተስፋዬ ገብረአብ ማን ነው ?

ተስፋየ ገብረዕባብ ማነው ?? ለሚለው ባጭሩ የሚያምታታ የሻቢያ ትግሬ ነው ተስፋየ ገብረዕባብ ማነው ?? ለሚለው ባጭሩ እኔ ኤርትራዊ ብሆንም በኢትዮጵያዊነቴ ነው የማምነው እያለ የሚያምታታ የሻቢያ ትግሬ ነው [ ኤርትራውያኖች ራሳቸውን ትግርኛ ነን ብለው የጠራሉ ]። ኤርትራ ነጻነቷን [ባርነት ??] መርጣ ዛሬ በችግር ማቅ ውስጥ ስላለች ሀገር አንድ ዜጋ ለምን መጻፍ አስፈለገኝ ?? ነገሩ እንዲህ ነው ይህ ሰው […]

Read More →
Latest

አቶ ስብሐትና የተንኮል ፖሊቲካ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም (መነበብ ያለበት) ጥቅምት 2005

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ስብሐትና የተንኮል ፖሊቲካ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም (መነበብ ያለበት) ጥቅምት 2005

አቶ ስብሐት ነጋ ሙሉ ነጻነቱን የሚወድ ሰው መሆኑን አደንቅለታለሁ፤ አስቦም ይሁን ሳያስብ አንደልቡ የመናገር ባሕርይ አለው፤ በበኩሌ ይህንን ባሕርዩንና በመብቱ መጠቀሙን አከብርለታለሁ፤ ሀሳቡ የተሳሳተ ይሁንም አይሁንም፣ እኔ የምስማማበት ሆነ አልሆነም፣ እኔ ልቀበለውም አልቀበለው ስብሐት ነጋ በሙሉ ነጻነቱ ተጠቅሞ ሀሳቡን ሁሉ መግለጹን አከብርለታለሁ፤ እሱም የእኔን ሀሳብ የመግለጽ ነጻነት አንደሚያከብርልኝና እንደሚያስከብርልኝ ተስፋ አለኝ፤ ከዚያም በላይ ነጻነት ሁልጊዜም፣ […]

Read More →
Latest

የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራር አባሉን ለማስፈታት “አካልን ነፃ የማውጣት ክስ” ሊመሰርት ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራር አባሉን ለማስፈታት “አካልን ነፃ የማውጣት ክስ” ሊመሰርት ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

ግንቦት 14 ቀን 2005 á‹“.ም በፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ በፖሊስ አማካኝነት በቁጥጥር ስር የዋለው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራር አባልና የማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድን ከእስር ለማስፈታት “አካልን ነፃ የማውጣት ክስ” እንደሚመሰርቱ ጠበቃው አስታወቁ። የወጣቱ ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደገለፁት ደንበኛቸውን “የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኃላፊዎች እኛ አልያዝነውም” የሚል ምላሽ በመስጠታቸው፣ ደንበኛቸው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar