www.maledatimes.com May, 2013 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  May  -  Page 5
Latest

ባህርዳር በሰቆቃ ሳምንት እያለፈች ነው

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባህርዳር በሰቆቃ ሳምንት እያለፈች ነው

የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ) የባህርዳር ቅርንጫፍ ማከፋፈያ ዋናው መጋዘን  በእሳት እየጋየ ጋየ ። ጅንአድ የመንግስት ንግድ ድርጅት ሲሆን በዋንኛነት ዘይትና ስኳር በፖኖፖል ያከፋፍላል። ባህርዳር የሚገኘው ከ 10 ዋና ዋና ቅርንጫፎቹ መሃል አንዱ ሲሆን አልማ በተሰኘው ድርጅት የሚተዳደር አንጋፋ ድርጅት ነው ። የአይን እማኞች እንደገለፁት እሳቱ የተነሳው በኤሌክትሪክ እንጨት ከመሸከሚያው ጋር በተነሳ የእርስ በእርስ […]

Read More →
Latest

የበጀት ብክነትና ዝርክርክነት የሚታይባቸው ተቋማት ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የበጀት ብክነትና ዝርክርክነት የሚታይባቸው ተቋማት ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

Reporter ሦስት ተቋማት በፀረ ሙስና ኮሚሽን እንዲመረመሩ ተጠይቋል የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ከ2004 á‹“.ም. በጀት ውስጥ 6.5 ቢሊዮን ብር በሕገወጥ መንገድ ወጪ መደረጉን ይፋ ካደረገ በኋላ፣ ባለፈው ዓርብ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን የአስፈጻሚውን አካል አመራሮችና ሚኒስትሮችን ጠርተው በማነጋገር ማስተካከያ እንዲደረግ አስጠንቅቀዋል፡፡ ዋናው ኦዲተር ባቀረበው ሪፖርት […]

Read More →
Latest

በሙስና ተጠርጥረው ፍርድ ቤት የቀረቡ ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ቁጥር 32 ደረሰ

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ተጠርጥረው ፍርድ ቤት የቀረቡ ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ቁጥር 32 ደረሰ

•አቶ መላኩ ፈንታ ያለመከሰስ መብታቸውን በፈቃዳቸው ተውት •ከታሰሩ ፀሐይ ያገኙት ለአሥር ደቂቃ ብቻ መሆኑን ተናገሩ •የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ለምን እንዳልተከበረ ፌደራል ፖሊስ ምላሽ ሰጠ የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መረብ ጋር በመተባበር ቀረጥና ታክስ በማጭበርበር፣ አራጣ በማበደርና በመመሳጠር ሕገወጥ ዕቃዎች እንዲያልፉ ያደረጉ ተጠርጣሪዎችን ክስ በማቋረጥ፣ በተከለከለ ንግድ ፈቃድ ሲሚንቶ በማስገባት፣ የተለያዩ […]

Read More →
Latest

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል!!!

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል!!!

ሰማያዊ ፓርቲ በመንግስት የሚፈፀሙ ህገ ወጥ ድርጊቶች፣ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶች እንዲቆሙና የማሻሻያ እርምጃዎች እንዲወሰድባቸው ለመንግስት አካላት በተለያዩ ጊዚያት ጥሪ ቢያቀርብም ምላሽ ሊያገኝ ባለመቻሉ ጥሪውን ከፍ ባለ የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴ ማሰማት እንዳለበት ወስኗል፡፡ በዚሁም መሰረት ሚያዚያ 29 ቀን 2005 á‹“.ም በሰጠው ጋዤጣዊ መግለጫ ፓርቲው ለመንግስት አካላት እስከ ዛሬ አቅርቦ ምላሽ አላገኙም ያላቸውን ጉዳዮች በመዘርዘር በመንግስት […]

Read More →
Latest

Is the African Union equipped to serve Africa’s people for another 50 years?

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Is the African Union equipped to serve Africa’s people for another 50 years?

The AU has helped throw off colonialism and resolve conflicts since its birth in 1963. But can it answer the desire for democracy among many Africans? Delegations from African countries listen to Haile Selassie in Addis Ababa in 1963 at the conference that set up the African Union. Photograph: AFP The African Union (AU) is now 50 […]

Read More →
Latest

አምቡላንሱ የሰርግ እቃ ሲያመላልስ የነፍሰ ጡሯ ህይወት አለፈ

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምቡላንሱ የሰርግ እቃ ሲያመላልስ የነፍሰ ጡሯ ህይወት አለፈ

አሳዛኙ ዜና የተደመጠው በጎንደር ፎገራ ወረዳ አምባ ጊዮርጊስ ውስጥ ነው፡፡ ‹‹አንዲትም እናት በወሊድ የተነሳ መሞት የለባትም›› በሚል ፕሮግራም አማካኝነት የአምባ ጊዮርጊስ ጤና ጣብያ አንድ አምቡላንስ በስጦታ ተበርክቶለታል፡፡ ነገር ግን ሃላፊነት የጎደላቸው የወረዳው አመራሮች አምቡላንሱን የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ዳኜው ታደሰ የሰርግ ስነ ስርዓታቸውን በሚፈጽሙበት ዕለት ለሰርጉ የሚሆኑ እቃዎችን እንድታመላልስ ያደርጋሉ፡፡ በወረዳው የሚገኘው ጤና ጣብያ በወሳንሳ የመጣችለትን ነፍሰ ጡር ወ/ሮ የዝናን […]

Read More →
Latest

አርባ ቀን አርባ ለሊት እንጾማለን በለው ጾምን የጀመሩት ኢትዮጵያውያኖች ሚስትን ለሞት ዳረጉ ልጆቹም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ።

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አርባ ቀን አርባ ለሊት እንጾማለን በለው ጾምን የጀመሩት ኢትዮጵያውያኖች ሚስትን ለሞት ዳረጉ ልጆቹም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ።

ያለምንም እህል እና ውሃ ጾምን ለ 40 ቀን 40 ለሊት እንጾማለን ብለው ጾማቸውን የጀመሩት የቤተሰብ አባላት ለከፍተኛ ጉዳት እና ለሞት መዳረጋቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።በጎተራ ኮንደሚኒየም ውስጥ ይኖሩ የነበሩት እነዚህ ሰዎች በሃገራችን እምነት አንጻር ጾም ጸሎትን እያደረግን አምላክን በጸሎት እናስባለን በማለት ጾማቸውን መጀመራቸው ተገልጾአል ።ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪ ያለው ባል እና ከጂማ ዩኒቨርሲቲ በዶክትሬት […]

Read More →
Latest

Ethiopia: War crimes and genocide indictment inevitable for sadist thug Workneh Gebeyhu. (By Getahune Bekele, South Africa)

By   /  May 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on Ethiopia: War crimes and genocide indictment inevitable for sadist thug Workneh Gebeyhu. (By Getahune Bekele, South Africa)

Since he ordered kids following their parents to anti-government rallies to be shot and killed, millions in Ethiopia regard him as a very insane man endowed with evil powers to maim and murder the innocent and the defenseless. Just looking in to his merciless gaze with blank cruelty of a cannibalized warlord sends shivers down […]

Read More →
Latest

የሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!) በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!) በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

        Email: solomontessemag@gmail.com  ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 á‹“.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ ቃሉ ግዕዝ ነው፡፡ ትርጉሙም፣“ጥፋት” ማለት ነው፡፡ በአማረኛም የኖረ ሕዝባዊ ግጥም/አባባል አለ፤ እንዲህ የሚል ነው፡፡     “የከንሯ ለዛ፣ የጉንጯ ሙስና፤          “ዐርብ ሮብ ያስክዳል፣ እንኳን ዐሙስንና፡፡” ይላል – አዝማሪም፡፡ በዚህ አገባብም መሠረት “ሙስና” የሚለው ቃል ትርጉም “ፈራሹ፣ ረጋፊው-መልኳ፣ ውበቷ እንዳጠፋ […]

Read More →
Latest

The Ethiopia in the heart of the Amhara! By: Menyelek

By   /  May 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on The Ethiopia in the heart of the Amhara! By: Menyelek

I declare, “A house can stand divided!”  the concern should be how long can the pillars hold, before the foundation cracks? The division in Ethiopia today is evident thought out political norms, social structures, individual rights, ethnic representation, personal development and freedom as a member of the state. In the state of anger following the current […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar