www.maledatimes.com May, 2013 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  May  -  Page 6
Latest

የኢትዮጵያ ሕዝብና እና 666 የሰው ቁጥር

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ሕዝብና እና 666 የሰው ቁጥር

ይህን መልዕክት ለመጻፍ ያስፈለገበት ምክንያት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ለመስጠት ሳይሆን የችግራችን ምንጭና አሳሳቢነቱን በሃይማኖተኞች ዘንድ የተሰወረውን፣ ፖለቲከኝችም ያልተረዱትን፣ የምጣኔ ሃብት ጠበብተኞችም ሊደርሱበት ያልቻሉትን፣ እግዚአብሔርን ለሚፈሩና እንደ ሐሳቡም ለሚኖሩ ሰዎች የገለጠውን የሰይጣን ምድራዊ 666 አሠራር ሚስጢር ዜጋው ሕዝብ አውቆት ሊመጣ ካለው አስከፊ እልቂት ራሱን፣ ቤተሰቡን ብሎም ወገኑን ያድን ዘንድ ለማሳሰብም ሆነ ለመምከርም ነው፡፡ […]

Read More →
Latest

ያላዋቂ ሳሚ

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ያላዋቂ ሳሚ

እህቴ ታማብኝ ከመንገድ ላይ ወድቃ ዓይኗ ተሸናጉሮ ነብሷ ልትሄድ ርቃ ደጋግ ጎረቤቶች ደርሰው በድንገት ማጠጣት ጀመሩ ፈዋሽ መድሃኒት እኔ ግራ ገብቶኝ ዓይን ዓይናቸወን ሳይ አንዷ “ሃረግ ሬሣ” ደግሞም “ዳማ ከሴ” ሌላኛዋ “ጠበል ያቦ የሥላሤ” “አይ ሎሚ ነው ፍቱን” ስትል ሌላኛዋ “ወተትም ያሽራል” አለች አዋቂዋ ያለ የሌለውን ተግታ ተግታ “ላብራቶሪ” ሆነች ሳታውቀው ተኝታ á‹« ሁሉ መድሃኒት […]

Read More →
Latest

Black lions’ gaffer suffers total rejection by fans as Bafana prepares for ‘war’. By Getahune Bekele, South Africa

By   /  May 21, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Black lions’ gaffer suffers total rejection by fans as Bafana prepares for ‘war’. By Getahune Bekele, South Africa

The Coach of Ethiopian national soccer team Sewnet Bishaw (pictured) is in big trouble as the most passionate and knowledgeable fans of the black lions increased the pressure on him to resign with immediate effect. Cornered? Black lions Coach Sewnet Bishaw During the recent world cup qualifying game against the Zebras of Botswana in Addis […]

Read More →
Latest

የሰማይ ላይ ግንብ በሰለሞን ሃይለማርያም ጋዜጠኛ አበራ ለማ እንዳደረሱን

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማይ ላይ ግንብ በሰለሞን ሃይለማርያም ጋዜጠኛ አበራ ለማ እንዳደረሱን

TOWER IN THE SKY

Read More →
Latest

ግንቦት 7 የፖለቲካ ድርጅት እንዳልሆነ ያውቁ ኖሯል? አሰፋ ከዳላስ

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት 7 የፖለቲካ ድርጅት እንዳልሆነ ያውቁ ኖሯል? አሰፋ ከዳላስ

ባለፈው ቅዳሜ ግንቦት 3፣ 2005 (May 11, 2013) በዳላስ ከተማ በተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ ነበር:: እጅግ በጣም የተሳካ እና የደመቀ ፕሮግራም ነበር:: ታዲያ በዝግጅቱ ላይ ትኩረቴን የሳቡት ብዙ ነገሮች ቢኖሩም በዚች አጭር ፅሁፌ የማተኩረው የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ያነቧት ዘንድ ተሰራጭታ በነበረችው እና እኔም እጅ በገባችው አንዲት በራሪ ወረቀት ላይ ነው:: ይቺ አንድ ገፅ […]

Read More →
Latest

ሽልንጌን

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሽልንጌን

ሽልንጌን መጣጥፍ ይህንን በመጫን ሊያነቡት ይችላሉ »»ሽልንጌን

Read More →
Latest

“Farmer; sued for manure”

By   /  May 21, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on “Farmer; sued for manure”

  In the land, where comes a new act of prizing what they call successful farmers, it is a bright sunny season suitable for harvest. The time to see the fruit of what has been planted; looking fresh and unspoiled. The tools for harvest seem has been in order by the time it starts. Now […]

Read More →
Latest

ከተበላሸ ወተት ጥሩ እርጎ አይገኝምና ተተኪዉን ትዉልድ ሀገር ወዳድ አድርገን እናሳድጋቸው!

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከተበላሸ ወተት ጥሩ እርጎ አይገኝምና ተተኪዉን ትዉልድ ሀገር ወዳድ አድርገን እናሳድጋቸው!

በኢሳ አብድሰመድ/by Issa Abdusemed/ 22ኛ ዓመቱን ሊደፍን የተቃረበው የወያኔ ስርዓት ከቅድመ ዓያቶቻችን  የተረከብናት ሃገር አሁንም በመልካም አስተዳደር እጦትና ብልሹነት ተውጣ የፍትህ ስርዓቷ በተረጋጋና በተደላደለ መሠረት ላይ የሚያቆሙ ተቋማት አልተዘረጉላትም፡፡ በዚህም ሀሳብን በነጻ የመግለጽ የመጻፍና የመናገር እንዲሁም በህግ ፊት እኩል የመቆም መብቶች እየተዳፈኑ ይገኛሉ…

Read More →
Latest

BREAKING-NEWS: 22 OFFICERS DETAINED FOR BAHIRDAR KILLING SPREE

By   /  May 18, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on BREAKING-NEWS: 22 OFFICERS DETAINED FOR BAHIRDAR KILLING SPREE

source (Daniel Berhane) Federal Police detained fifteen of its officers include a Shaleqa level officer, it has been learnt. The list of detainee include another seven “security officers”. The detainees are presumed responsible for the security vacuum that enabled the killings in Bahirdar. It is to be recalled that a rogue Federal police officer killed twelve people in […]

Read More →
Latest

Three killed along Kenya-Ethiopia border in attack linked to militiamen

By   /  May 18, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on Three killed along Kenya-Ethiopia border in attack linked to militiamen

By Cyrus Ombati MANDERA, KENYA: Three people were Thursday night killed after militiamen believed to be from Ethiopia attacked a village at the main border. Officials said tension was high along the Kenya-Ethiopia border after the militiamen killed three women in Malkamau area and escaped back to their country. Sources said all the killed women were Degodia and […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar