www.maledatimes.com May, 2013 - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  May  -  Page 7
Latest

አቶ መላኩ ፈንታ በአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን መታሰራቸውን ተናገሩ

By   /  May 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ መላኩ ፈንታ በአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን መታሰራቸውን ተናገሩ

ኢሳት ዜና:-ከሙስና ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት የየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር    አቶ መላኩ ፋንታ በእስር ቤት ውስጥ ልብቻቸው በአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ከመታሰራቸውም በላይ ለአንድ ቀን ብቻ ለ10 ደቂቃ እንዲናፈሱ እንደተፈቀደላቸው ተናግረዋል። ቀኑን ሙሉ በትንሽ ክፍል ውስጥ ተዘግቶብኝ ነው የምውለው ያሉት አቶ መላኩ ፣ መንግስት ለሚያውቀው በሽታቸው የሚሆን መድሀኒትም ቢሆን ከጊዜ በሁዋላ እንደቀረበላቸው […]

Read More →
Latest

Ethiopia: Editor Questioned Over Story On Meles’ Widow

By   /  May 18, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on Ethiopia: Editor Questioned Over Story On Meles’ Widow

  PRESS RELEASE New York — Ethiopian police in Addis Ababa questioned an editor for several hours today in connection with a story published in October about the widow of the late Ethiopian leader Meles Zenawi, according to news reports. Officers in the Ethiopian Federal Police Crime Investigation Department interrogated Ferew Abebe, the former editor-in-chief […]

Read More →
Latest

Kerry’s Ethiopia Opportunity The U.S. secretary of state’s visit to Addis Ababa is a chance to pressure the government on its dreadful record on human rights.

By   /  May 15, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Kerry’s Ethiopia Opportunity The U.S. secretary of state’s visit to Addis Ababa is a chance to pressure the government on its dreadful record on human rights.

By MARTIN SCHIBBYE AND PATRICK GRIFFITH ( WSJ) This month, U.S. Secretary of State John Kerry will travel to Addis Ababa, Ethiopia, to attend the 21st African Union (AU) summit. The message he brings will speak volumes about the future of American engagement on the continent. In announcing the visit during a U.S. Senate hearing last month, Mr. Kerry […]

Read More →
Latest

Ethiopian editor questioned over story on Meles’ widow (CPJ)

By   /  May 15, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian editor questioned over story on Meles’ widow (CPJ)

A journalist is being harassed in connection with a seven-month-old story about Azeb Mesfin, seen here with her husband, the late leader Meles Zenawi. (AP/Samson Haileyesus) New York, May 15, 2013–Ethiopian police in Addis Ababa questioned an editor for several hours today in connection with a story published in October about the widow of the […]

Read More →
Latest

ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ

By   /  May 15, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ

እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር á‹­á‹ž ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም። እንደ ወያኔ/ኢህአዴግ የገዛ ወገኑንና ሀገሩን በጠላትነት ፈርጆ፣ ታጥቆና ተደራጅቶ የሚወጋና የሚያፈራርስ የለም። እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ አገዛዝም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊንን የማጥፋቱንና የመበታተኑን ምግባር እንዲያቆም እሽሩሩ የተባለና እየተለመነ ያለ የለም።…..

Read More →
Latest

ገዳዩ ሞቶ ተገኘ (ማንነቱ እያነጋገረ ነው!)

By   /  May 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ገዳዩ ሞቶ ተገኘ (ማንነቱ እያነጋገረ ነው!)

(ኢ.ኤም.ኤፍ) ከትላንት በስትያ፤ ምሽት ላይ ከ12 ሰዎች በላይ የገደለው የፌዴራል ፖሊስ አባል አባይ ወንዝ ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል። የፖሊሱ ማንነት በውል ባይታወቅም በባህር ዳር ከተማ በሰፊው እየተነገረ ያለው፤ ግለሰቡ የህወሃት አባል እንደሆነና ድርጊቱን የፈጸመው፤ ሆን ብሎ በአማራ ህዝብ ላይ ያለውን ጥላቻ ለመግለጽ ነው፤ የሚለው ወሬ በሰፊው እየተናፈሰ ይገኛል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በፌዴራል ፖሊስ ሰበብ በከተማው በሚገኙት […]

Read More →
Latest

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች ቤት የንብረትና የሰነድ ማስረጃዎች ተገኙ

By   /  May 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች ቤት የንብረትና የሰነድ ማስረጃዎች ተገኙ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከትናንት በስትያ በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉት ግለሰቦች መኖሪያ ቤት ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ተገኘ። ከገንዘብ በተጨማሪ በርካታ የቤት ካርታዎች፣የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችና ሌሎችም ከወንጀሉ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን የሰነድ ማስረጃዎች ተገኝተዋል። የፌዴራል ፖሊስ  የፍርድ ቤት ማዘዣ በማውጣት ታዛቢዎችና ተጠርጣሪዎቹ ራሳቸው በተገኙበት ነው በትናንትናው እለት በግለሰቦቹ ቤትና መስሪያ ቤት ብርበራ ያካሄደው። ከተጠርጣሪዎቹ መካከል […]

Read More →
Latest

ውሸት ቢጋነን እውነት አይሆንምና ዛሬ እውነቱ አደባባይ ላይ ሲቀርብ

By   /  May 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ውሸት ቢጋነን እውነት አይሆንምና ዛሬ እውነቱ አደባባይ ላይ ሲቀርብ

በኢሳ አብድሰመድ Issa Abdusemed ወያኔ ኢህአዴግ ዴሞክራሲንና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግርን ይዞ ይመጣል ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ለአገዛዙ የማይመቹትን ገድሏል ወይም አስገድሏል፤ ብዙዎቹን አገር ጥለው እንዲሰደዱ አድርጓል፡ ይህ የማይካድ ሀቅ ነው….

Read More →
Latest

PM Hailemariam Fires Justice Minister Brehan Hailu

By   /  May 11, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on PM Hailemariam Fires Justice Minister Brehan Hailu

PM Hailemariam Fires Justice Minister Brehan Hailu Justice Minister Brehan Hailu has been fired from his job on Friday, May 10, 2013, reliable sources disclosed to Fortune. Brehan has received a letter from the Prime Minister’s Office, signed by Hailemariam Desalegn, late on Friday, according to these sources. Brehan has been serving in this capacity […]

Read More →
Latest

16 Including Ethiopian Top Gov’t Officials Detained

By   /  May 11, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on 16 Including Ethiopian Top Gov’t Officials Detained

The Ethiopian Federal Anti-Corruption Commission (FACC) has arrested 16 people including top government officials  on suspicion of  ”corruption related crimes” this afternoon, State TV announced.  Melaku Fenta, Director of Ethiopian Revenue and Customs Authority (ERCA) and member of the Executive Committee of Amhara National Democratic Movement (ANDM) and the ruling coalition EPRDF and  Gebrewahid Woldegiorgis, Deputy Director and Head of Law Enforcement at the ERCA […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar