www.maledatimes.com May, 2013 - MALEDA TIMES - Page 9
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  May  -  Page 9
Latest

ሚጡ

By   /  May 9, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ሚጡ

  ሚጡ ሚጢጢዬ – እንቦቀቅላዋ የ5 ዓመት ዕድሜ – ያልታወቀ ዕጣዋ እባቡን በእጇ – ዳበስ ብታደርገው ዓይቶ ጥሏት ሄደ – ልጅነቷን ቢያውቀው በሬው፣ ውሻው – የዱር አራዊቱ ሕፃናት አይነኩም – ያውቃሉ ከጥንቱ ሚጡ እንደልማዷ – ጨዋታ ፈልጋ አባባ እያለች – እጇን ስትዘረጋ የ50 ዓመቱ አዛውንት – አጋደማት ካልጋ።                    ከኣብርሃም  (ከዘራ)  

Read More →
Latest

ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አዲሱን ረቂቅ ሊፈትሽ ይገባል

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አዲሱን ረቂቅ ሊፈትሽ ይገባል

/ሎሚ መጽሔት፤ ርእሰ አንቀጽ፤ ቅጽ 2 ቁጥር 52፤ ሚያዝያ 2005 á‹“.ም./ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ሕገ መንግሥት ‹‹መንግሥት በሃይማኖት፣ ሃይማኖት በመንግሥት ጣልቃ አይገባም›› ሲል በግልጽ መደንገጉ ይታወቃል፡፡ ላለፉት በርካታ ዓመታት ግን ከሕገ መንግሥቱ ድንጋጌዎች ያፈነገጡ በርካታ ጉዳዮች ተስተውለዋል፡፡ የሩቅ ጊዜውን ክሥተት ትተን በቅርብ ከተፈጸመው የመንግሥት በሃይማኖት ጣልቃ ገብነት መሀል አዲስ አበባ የግብረ ሰዶማውያን ስብሰባ ባስተናገደችበት ሰሞን የተስተዋለውን መጥቀስ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች

ለማድመጥ እዚህ ይጨቁኑ »»»»»»»»https://soundcloud.com/user468591803/hiber-radio-050513 የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27  ቀን 2005 ፕሮግራም << አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ፣በመትረየስ፣በመድፍ፣በጥይት፣በእሳት እና በአካፋ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል። ሲኖዶሱ ይፍረስ ያለው የአቡነ ጳውሎስ ሐውልት ሳይፈርስ በተቃራኒው ታሪካዊው ሐውልት መነሳቱ እንዴት? ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ?…>> አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ […]

Read More →
Latest

በቡሌ ሆራ የሚትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ ቁጣን ቀሰቀሰ

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቡሌ ሆራ የሚትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ ቁጣን ቀሰቀሰ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን ቡሌ ሆራ/ ሀገረ ማርያም/ ከተማ የምትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ በአካባቢው ቁጣ መቀስቀሱን ታወቀ፡፡ የአካባቢው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጹት “የከተማው ከንቲባ ሀላፊነት በጎደለው እና በማን አለብኝነት ቤተክርስቲያኑን አፍርሰው ቦታውን ለባለሀብት ለመሸጥ መወሰናቸው ለሀይማኖቱም ለህዝቡም ያላቸውን ንቀት ያሳዩበት ነው፡፡” ሲሉ አውግዘዋል፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች አሁን የወሰዱትን አቋም ሲገልጹ የከተማው ከንቲባ በድፍረት ቤተክርስቲያኑን አፍርሰን እንጨትና ቆርቆቆውን እንድናነሳ አዘዋል ፡፡ “እኛ የእግዚያብሄርን ቤት አናፈርስም ፡፡እሳቸው ከፈለጉበት […]

Read More →
Latest

መንግስት በህገ ወጥ እስር ቤቶችን ዜጎችን እያሰቃየ ነው

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት በህገ ወጥ እስር ቤቶችን ዜጎችን እያሰቃየ ነው

ህውሃት/ኢህአዴግ/ አገሪቱን በመሳሪያ ሀይል ተቆጣጥሮ ማስተዳደር ከጀመረ 22 ዓመት ያስቆጠረ ቢሆንም ዛሬም በህገ ወጥ እስር ቤቶች እየተገለገለ ስለሆነ እስር ቤቱን እንዲዘጋ አንዳንድ የአገሪቱ ዜጎች ጥሪ እያቀረቡ ነው፡፡ ጥሪው የቀረበው ሰሞኑን የህውሀት መስራች እና በአሁን ጊዜ የአረና ፖርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት የአቶ አስገደ ገ/ሥላሴ ልጅ በህገ ወጥ እስር ቤት እንደታሠረ ከተሠማ በኋላ ነው፡፡የመረጃ ምንጮቻችን እንደሚሉት “ህውሃት” በጫካ […]

Read More →
Latest

ቂሊንጦ የሚገኙ እስረኞች ወደ ዝዋይ እየተወሰዱ ናቸው

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቂሊንጦ የሚገኙ እስረኞች ወደ ዝዋይ እየተወሰዱ ናቸው

በሽብርተኝነት ተከሰው የተፈረደባቸው እና በይግባኝ ክርክር ላይ የሚገኙ የነበሩት ፖለቲከኞች ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ወደ ዝዋይ ማረሚያ ቤት እየተወሰዱ መሆኑን ቤተሠቦቻቸው ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡የእስረኛ ቤተሠቦች እንደሚሉት “የጠየቁት የይግባኝ ክርክር ውሳኔ ሳያገኝ እና እንዲሁም ቤተሠቦቻቸው በሚገኙበት አካባቢ መታሠር ሲገባቸው እስረኞቹን ወደ ዝዋይ መዘዋወራቸው እጅግ አሣዝኗል፡፡ ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩት እና  ከፓርላማው በክብር ተሸኝተው በሀገሪቱ ውስጥ […]

Read More →
Latest

የወያኔየዘርማጥራትዘመቻ Dawit Melaku ( Germany)

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔየዘርማጥራትዘመቻ Dawit Melaku ( Germany)

             ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ላለፉት 38 ዓመታት  አንግቦት የተነሳው አንድን ብሔር ለይቶ የማጥራት(Ethnic cleansing) ዘመቻ  ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ ድረስም ወደፊት ይቀጥላል፡፡ዜጎች በገንዛ ሀገራቸው ከእንስሳት ያነሰ ክብር ተነፍገው ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ፣ ንብረት እንዳያፈሩ፣ ያፈሩትንም ንብረት በተደራጁ ዘራፊዎች እንዲነጠቁ እየተደረገ  ነው፡፡በተለያዩ ሀገራት የእንስሳት መብት ተከራካሪ ወገኖች ስለእንስሳት አያያዝ እና እንክብካቤ ተደራጅተው […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም

ENTC-Open-Letter-amharic ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም

Read More →
Latest

ዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ ይነጋል በላቸው

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ ይነጋል በላቸው

እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ድረስ ብዙም ረፍዷል አይባልምና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2005á‹“.ም የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ለቀጣዩ በዓልም ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን፡፡ ዛሬ ዕለቱ የፋሲካ ማግሥት ነው፡፡ á‹« ሁሉ ግርግርና ወከባ የታየበት ሃይማኖታዊ በዓል የአንድ ዓመት ዝግጅት የፈጀ እንዳልመሰለ በአንድ ቀን ማግሥት አለቀና ብዘውን ሰው ኦና ቤት አሸክሞ አለፈ፡፡ የወጉን ለማድረስ ከዘመድ አዝማድ የተበደረውንና የተለቀተውን፣ ከመሥሪያ ቤቱ […]

Read More →
Latest

Ethiopian regime’s foreign affairs minister Teodros Adhanom warns ENTC

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian regime’s foreign affairs minister Teodros Adhanom warns ENTC

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar