www.maledatimes.com September, 2013 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  September  -  Page 3
Latest

Washington couple guilty in death of adopted daughter Hana Williams

By   /  September 10, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Washington couple guilty in death of adopted daughter Hana Williams

The starving girl died naked, face down in the mud in the backyard of her Sedro-Wooley, Wash., home just three years after Larry and Carri Williams adopted her from Ethiopia. Skagit County jurors convicted the husband and wife of manslaughter.   BY DOYLE MURPHY / NEW YORK DAILY NEWS   REMEMBRANCE OF HANNA WILLIAMS VIA FACEBOOK Hana […]

Read More →
Latest

አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

By   /  September 8, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

  ስደተኛው ጋዜጠኛ የቋንቋ ትምህርት ቤቱ የደረሰው አምስት ደቂቃ አርፍዶ ነበር። በትምህርት መጀመሪያው  ቀን ማርፈዱ እያሳፈረው ያልተያዘ ወንበር ፈልጎ ተቀመጠ። ክፍት ቦታ ያገኘው አንድ ቻይናዊና አንድ ፓኪስታናዊ የተቀመጡበት ጠረጴዛ ዙርያ ነበር። “ዑመር እባላለሁ” አለው ፓኪስታናዊው። “ጄን” ብሎ እጁን ዘረጋለት ቻይናዊው። “ጌቱ” በማለት ተዋወቃቸው ከደቂቃዎች በኋላ ሌላ ፓኪስታናዊ መጥቶ  አብሯቸው ተቀመጠ። በእረፍት ሰሃት ዞር ዞር እያለ […]

Read More →
Latest

አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

By   /  September 7, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

  ጋዜጠኛው አቀርቅሯል። ለደቂቃዎች ቀና ይልና መልሶ ያቀረቅራል። ጣቱ መሃል ሰክቶ የያዘው እስክሪብቶ ስራ ያጣ ነው የሚመስለው። ከፊቱ የተዘረጋው የማስታወሻ መፃፊያ ደብተር ቀለም አላረፈበትም። ቶሎ ቶሎ “ኡኡኡፍፍ” እያለ ትኩስ ትንፋሽ ይተነፍሳል። ከብዙ ማቀርቀር በዋላ “ ‘አሸባሪውና ዘረኛው’ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ” የሚል ርዕስ ፃፈ። ርዕሱን ደግሞ ሲያነበው አቅለሸለሸው። ሆዱ ተንቦጫቦጨ። የሚፋጅ ትንፋሹን “ኡኡኡፍፍ” ብሎ አየሩ ላይ […]

Read More →
Latest

“የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የ3ወር መርሃ-ግብር በታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይጠናቀቃል

By   /  September 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የ3ወር መርሃ-ግብር በታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይጠናቀቃል

በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንቅስቃሴ የበለጠ ተጠናክሮ ህዝቡ የትግሉ መሪ ተዋናይና ባለቤትነት እንዲረጋገጥ ላለፉት ሶስት ወራት ፓርቲያችን ባስቀመጠው ስትራቴጂ እቅድ መሠረት ሰፊ ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ ቆይቱዋል…

Read More →
Latest

Alcohol and the Youth in Ethiopia on the Occasion of the September Recovery Month Worku Abebe

By   /  September 4, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Alcohol and the Youth in Ethiopia on the Occasion of the September Recovery Month Worku Abebe

September is a National Alcohol and Drug Addiction Recovery Month in the US.  In recognition of the significance of this event in a number of other countries, this year’s Recovery Month is anticipated to go international.  The overall goal is to promote the benefits of prevention, treatment, and recovery for mental and substance abuse disorders, […]

Read More →
Latest

በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን ህገ-ወጥርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን!!

By   /  September 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን ህገ-ወጥርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን!!

  ከአንድነትለዴሞክራሲናፍትህፓርቲ (አንድት) የተሰጠጋዜጣዊመግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነሐሴ 26 ቀን 2005 á‹“.ም ሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ የተወሰደበትን ሕገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን የምንቃወም ሲሆን፤ ይህንን የፈፀሙ አካላትም በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን….

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar