www.maledatimes.com October, 2013 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  October  -  Page 5
Latest

የአንድነት ደጋፊወች እና ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ ቴሌኮንፈረንስ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነትUDJ

By   /  October 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአንድነት ደጋፊወች እና ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ ቴሌኮንፈረንስ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነትUDJ

ለአደራ  ቃ ል  ራ ዲ ዎ በኢትዮጵያዊያኖች በዓለምአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እእንዲሁም በቀጣዩ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ትግላችን..

Read More →
Latest

ስ – ን – á‹‹ – á‹° – ድ !

By   /  October 1, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ስ – ን – á‹‹ – á‹° – ድ !

የሰው ዘር እንደሆን ፍቅር ነው ሲሰራ  ያረክሰዋል እንጂ ክፋት እየሰራ ነገር እየዘራ ተ – ራ! አየህ ስንዋደድ . . . አማልክት በሰማይ ጧፍ እየለኮሱ ሉባንጃና ከርቤ ብርጉድ እያጤሱ የሰላም ማእጠንት እያርከፈከፉ ለፍቅራችን ፀዳል ቅኔ እየዘረፉ ይኸው በዝማሬ በጀነት አለፉ። አየሽ ስንላመድ . . . ጨረቃና ኮከብ እየተጣቀሱ ምድርና ፀሐይ ባንድ እየደነሱ ኮረብታና አድማስ እየተቃቀፉ ወንዝና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar