www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 11
Latest

ሰበር ዜና ከሳውዲ አረቢያ ! ሮብ ምሽት በመንፈሃ ዙሪያ መጠነ ሰፊ ጥብቅ ፍተሻ ተጀመረ !

By   /  December 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና ከሳውዲ አረቢያ ! ሮብ ምሽት በመንፈሃ ዙሪያ መጠነ ሰፊ ጥብቅ ፍተሻ ተጀመረ !

* በሪያድ የኢትዮጵያ ኢንባሲ የተጀመረውን ፍተሻ በማረጋገጥ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸው ዜጎች በሰላማዊ መንገድ በአስቸኳይ ለጸጥታ አስከባሪዎች እጅ በመስጠት ወደ መጠለያ በመግባት ወደ ሃገር እንዲገቡ ማምሻውን ባወጣው ማስታወቂያ አሳስቧል ። ካለፉት ሳምንታት ወዲህ በሪያድ መንፉሃ በኢንባሲውና በሃገር ሽማግሌዎች የተቋቋሙ የመረጋጋት ኮሚቴ አባላት ወደ መንፉሃና ኢትዮጵያውያን በሚበዙባቸው ምንደሮች በመንቀሳቀስ ዜጎች ያለ ምንም ጉዳት እጃቸውን ሰጥተው ወደ ሃገር […]

Read More →
Latest

ድምጻዊት መኪያ በሃይሉ አረፈች

By   /  December 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድምጻዊት መኪያ በሃይሉ አረፈች

ሸማመተው በሚለው ሙዚቃዋ በአጭር ጊዜ ተደማጭነትን ያተረፈችው ድምጻዊት መካያ በሃይሉ ከዚህ አለም በሞት ተለየች ።ድምፃዊ ሚካያ በሀይሉ ትናንት ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። ድምፃዊቷ ለሶስት ሳምንት በህመም ላይ ቆይታ ትናንት ምሽት ህመሟ ፀንቶ ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ብትወሰድም አርፋለች። የ37 ዓመቷ ድምፃዊ ሚኪያ የአንዲት ሴት ልጅ እናት ነበረች። የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የማጣራቱን ስራ ሲያካሂድ […]

Read More →
Latest

ዲይስፖራ ፖለቲከኞች እና ወያኔ = ለሃገር የማይበጁ የጥላቻ አንጃዎች‪ የህዝብን አንደበት እንተነፍሳለን:: ‪

By   /  December 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዲይስፖራ ፖለቲከኞች እና ወያኔ = ለሃገር የማይበጁ የጥላቻ አንጃዎች‪ የህዝብን አንደበት እንተነፍሳለን:: ‪

MINILIKSALSAWI‬ ምንሊክ ሳልሳዊ ሁለቱን በየፈርጃቸው በትግል አካሄዱ ዙሪያ ስንመለከታቸው የፖለቲካ አጀንዳቸውን በኢኮኖሚ በደቀቀው ህዝብ እና በነጻነት ጥያቄ በሚያነባው ህዝብ ላይ ለመጫን እየተራወጡ የሚሄዱ በጥላቸ የተሞሉ አንጃዎች ናቸው:: የወደደ ይውደድ የጠላ ይጥላ የህዝብን አንደበት ግን እንተነፍሳለን::ምናልባት ወያኔን ተወት አድርጓት እና ዲያስፖራ ፖለቲከኛ ነኝ ጋዜጠኛ ነኝ የሚለው ጣማማ እና በጥላቻ የሚያነክስ ይህ ነገር ላይዋጥለት ይችላል:: ===== መዋጥ […]

Read More →
Latest

DRUMMER RICKY LAWSON, 59, DIES AFTER ANEURISM

By   /  December 24, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on DRUMMER RICKY LAWSON, 59, DIES AFTER ANEURISM

LONG BEACH, Calif. (AP) — Studio drummer Ricky Lawson, a collaborator with musicians including Michael Jackson, Eric Clapton, Phil Collins and Whitney Houston, has died at a suburban Los Angeles hospital following a brain aneurism. He was 59. Lawson’s uncle, Paul Riser of Detroit, said Tuesday that Lawson was removed from life support 10 days […]

Read More →
Latest

Security Council doubles UN peacekeeping force in South Sudan in face of spreading conflict

By   /  December 24, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Security Council doubles UN peacekeeping force in South Sudan in face of spreading conflict

Security Council members voting to authorize almost doubling the UN peacekeeping force in South Sudan to nearly 14,000. UN Photo/Paulo Filgueiras 24 December 2013 – The Security Council today authorized almost doubling the United Nations peacekeeping force in strife-torn South Sudan to nearly 14,000 in the face of a rapidly deteriorating security and humanitarian crisis […]

Read More →
Latest

Ethiopian maid to face death for killing Saudi child

By   /  December 24, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian maid to face death for killing Saudi child

JEDDAH: ARAB NEWS A Saudi court has sentenced an Ethiopian housemaid for murdering the six-year-old daughter of her Saudi employer to avenge his alleged mistreatment of her. The court in Riyadh handed down the death verdict after the 26-year-old maid confessed to killing Lamis by slitting her throat with a kitchen knife. Police arrested the […]

Read More →
Latest

የጥራት እና ደረጃ መዳቢ ባለስልጣን መ/ቤት እና ህ.ወ.አ.ት ነጻነት ይበልጣል (ከጀርመን)፡

By   /  December 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጥራት እና ደረጃ መዳቢ ባለስልጣን መ/ቤት እና ህ.ወ.አ.ት ነጻነት ይበልጣል (ከጀርመን)፡

ዛሬ ላስነብባችሁ ያሰብኩት  ቀደም ሲል የጥራት እና ደረጃዎች መዳቢ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ተብሎ ይጠራ ስለነበረው  አሁን ለአራት ተከፋፍሎ እንዲጠፋ ስለተደረገ ተቋም ነው፡፡ መስሪያቤቱ ምርት እና አገልግሎችን  በመቆጣጠር የሸማቹን ደህንነት እና ጤንነነት ማስጠበቅ ፤ የገቢና ወጪ ምርቶችን  ጥራት በመከታተል ጉልህ ድርሻ እንዲያበረክት ታስቦ የተቋቋመ ነው፡፡መስሪያቤቱን ለረጅም ዓመታት በበላይነት ይመሩ የነበሩት አቶ መሳይ ግርማ ሲባሉ በውስጡ የፍተሻ […]

Read More →
Latest

Interview with Dr. Brook Lakew, an Ethiopian-American space scientist & senior official at NASA

By   /  December 24, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Interview with Dr. Brook Lakew, an Ethiopian-American space scientist & senior official at NASA

By TechTalk With Solomon In this Part 1 of 2 Episodes, I present to you Dr. Brook Lakew, an Ethiopian-American space scientist & senior official at NASA. He will share with us his personal life, his role as a NASA space scientist to several space exploration missions including the popular Cassini Saturn Mission, where he […]

Read More →
Latest

ከችሎቱ ጀርባ ያለው ጥቁር ዳኛ ማነው? (ክፍል አንድ)

By   /  December 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከችሎቱ ጀርባ ያለው ጥቁር ዳኛ ማነው? (ክፍል አንድ)

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥር አስር ቀን 2004 á‹“.ም በእነ ርዕዮት አለሙ ላይ ያስተላለፈው የጥፋተኝነት ውሳኔ በችሎቱ የተሰየሙት ዳኞች በነጻ ህሊና የሰጡት ፍርድ ነው ብሎ ያመነ ሰው አልነበረም፡፡ እዚህም እዚያም ሲወራ የነበረው ውሳኔው በመንግስት ፍላጎት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ነበር፡፡ ፕሮፌሰር መስፍንን ጨምሮ በርካታ ሰወች ይህንኑ በአደባባይ ጽፈውታል፡፡ ቆየት ብሎ ግን ዳኛው የተጻፈለትን እንዳነበበ የሚገልጹና ተጨማሪ […]

Read More →
Latest

South Sudan’s Machar to Keep Oil Flowing After Fields Captured By Paul Richardson and Mading Ngor

By   /  December 24, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on South Sudan’s Machar to Keep Oil Flowing After Fields Captured By Paul Richardson and Mading Ngor

Deposed South Sudanese Vice PresidentRiek Machar said his forces control all of the country’s oilfields and plan to allow crude production to continue amid a conflict with government forces. Forces opposed to President Salva Kiir’s rule seized the town of Malakal in Upper Nile State this morning and have captured areas in South Sudan’s states of Central […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar