www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 13
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 13
Latest

There are ‘many thousands’ seeking protection in churches, says UN coordinator, as violence escalates in the week-long conflict

By   /  December 24, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on There are ‘many thousands’ seeking protection in churches, says UN coordinator, as violence escalates in the week-long conflict

South Sudan: Australians among 17,000 seeking UN sanctuary in Bor Staff and agencies The number of internal refugees in South Sudan is probably more than 100,000, according to UN. Photograph: James Akena/REUTERS Australians are among 17,000 people seeking sanctuary at a UN base in the South Sudan city of Bor, as violence intensifies across the […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ‹‹ኮማንድ ፖስት›› የተባለ አዲስ አደረጃጀት ሊያስተዋውቅ ነው

By   /  December 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ‹‹ኮማንድ ፖስት›› የተባለ አዲስ አደረጃጀት ሊያስተዋውቅ ነው

በዮናስ ዓብይ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በከተማው ውስጥ በሚገኙ አንደኛና  ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የመማር ማስተማሩን ሒደት በጥራት ለማከናወን ይረዳል በማለት ‹‹ኮማንድ ፖስት›› የተሰኘና ሌሎች ተጨማሪ አደረጃጀቶች ሊያስተዋውቅ ነው፡፡ ሰሞኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በዳግማዊ ምንሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በከተማው ከሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ለተጠሩ ርዕሳነ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮችና ከሁሉም ክፍላት ከተሞችና ወረዳ […]

Read More →
Latest

የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ባለሥልጣን በመርካቶ የተከሰተውን አደጋ ለመቆጣጠር ድክመት እንደነበረበት አመነ

By   /  December 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ባለሥልጣን በመርካቶ የተከሰተውን አደጋ ለመቆጣጠር ድክመት እንደነበረበት አመነ

-ፖሊስ ሦስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውሏል የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠርና መከላከል ባለሥልጣን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማዋ ከደረሱ አደጋዎች ውስጥ ከፍተኛና ትልቁ የተባለውን የመርካቶ እሳት አደጋን ለመቆጣጠር ያደረገው ጥረት ደካማና የቅንጅት ችግር እንደነበረበት አመነ፡፡ በአደጋው አምስት የባለሥልጣኑን ሠራተኞች ጨምሮ 25 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በባለሥልጣኑ ማረጋገጫ የተሰጠባቸው 45 ሱቆችና አምስት መጋዘኖች ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል፡፡ ባለሥልጣኑ […]

Read More →
Latest

ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን ከአሩሻ ታንዛኒያ ወደ ሃገሩ ተመለሰ !

By   /  December 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን ከአሩሻ ታንዛኒያ ወደ ሃገሩ ተመለሰ !

በአጭር የበረራ መንደርደር የተነሳው እና ከአየር መንገዱ ጥበት የተነሳ ግዙፍነቱ ሲያስጨንቃቸው የነበራቸው የአየር መንገዱ ሰራተኞች ብቃት በተሞላው የአየር መንገዱ አብራሪ ከ500 ሜትር ባልበለጠ የመንደርደሪያ ቦታ ተነስቶ ወደ ሃገሩ መመለሱን የሚያመለክት ቪዲዮ ደርሶናል ይህንን ቪዲዮ እያዩ ያልተደነቁ ህብረተሰቦች የሉም ስለዚህ እርስዎም የሃገርዎን አብራሪዎች እንዴት እንደሚያዩዋቸው ትዝብትዎን ያቅርቡ ።በዚህ አውሮፕላን ላይ በነበሩት ተሳፋሪዎች ላይ የደረሰ አንዳችም ችግር […]

Read More →
Latest

ተው ስማን አድነን ምርጥ ዜማ ለሳኡዲ ላሉ ወገኖች መታሰቢያ የተሰጠ

By   /  December 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተው ስማን አድነን ምርጥ ዜማ ለሳኡዲ ላሉ ወገኖች መታሰቢያ የተሰጠ

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት ለምሁራንና ድርጅቶች የሽግግር ወቅት ቻርተር ረቂቅ ለውይይት አቀረበ

By   /  December 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት ለምሁራንና ድርጅቶች የሽግግር ወቅት ቻርተር ረቂቅ ለውይይት አቀረበ

Ethiopian National Transitional Council P.O.Box 9929 Alexandria, VA 22304 Tel: 1-206-203-3375 Tel: +44-7958-487-420 Email: contact@etntc.org Website: www.etntc.org የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት በኢትዮጵያ የሚቋቋመው የሽግግር መንግስት ሊመራበት የሚገባውን የሽግግር ወቅት ህገመንግስት (ቻርተር) ለምሁራንና ለድርጅቶች ተወካዮች መላክ ጀምሯል። ይህ ረቂቅ (draft) በተለያዩ የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ውይይትና ግምገማ ከተደረገበት በኋላ በመጨረሻ ለህገ መንግስት አርቃቂ ጉባኤ ቀርቦ ይጸድቃል። የሽግግር […]

Read More →
Latest

የወያኔ ጋሻ ጃግሬዎች እጣ ፈንታ

By   /  December 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ ጋሻ ጃግሬዎች እጣ ፈንታ

      ሪያድ ኢብራሂም       የኢህአዴግ መንግስት እስካሁን በስልጣን ላይ በቆየባቸው አመታት እንደ አንድ የስርዓቱ ግብአት የሚጠቀመው ለፍርሃት አሊያም ለጥቅም ያደሩ አጃቢዎችን  ወደ ኢህአዴጋዊ መዘውሩ በማስገባት መሆኑ የታወቀ ነው። አጃቢዎችን በውድም ሆነ በግድ ወደ መዘውሩ ካስገባ በሁዋላም እንደ ቀደምት የአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች እንዳደረጉት ተገዥውን ህዝብ በእጅ አዙር የሚገዙበት ስትራቴጂያዊ መንገድ በመጠቀም ከየብሄሩ ይመለምላሉ።ይህንን ስልም የወያኔ መንግስት […]

Read More →
Latest

Dozens killed in north Kenya inter-ethnic fighting Agence France-Presse

By   /  December 23, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Dozens killed in north Kenya inter-ethnic fighting Agence France-Presse

Dozens of people have died in northern Kenya in a week of fierce clashes between rival ethnic groups, aid sources and reports said Saturday. The unrest, centred around the town of Moyale in Marsabit county on the frontier with Ethiopia, has seen villages burned down and many families forced to flee over the border. According […]

Read More →
Latest

ከችሎቱ ጀርባ ያለው ጥቁር ዳኛ ማነው? (ክፍል አንድ)

By   /  December 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከችሎቱ ጀርባ ያለው ጥቁር ዳኛ ማነው? (ክፍል አንድ)

በስለሺ ሐጎስ ዳኞቹ 1 ሰዓት አርፍደው 4፡00 ላይ ችሎቱ ተሰየመ፡፡ ወዲያውኑ ውሳኔው ማለቁንና ይሁን እንጂ በኮምፒውተር ተጽፎ ስላላለቀ ከሰዓት በኋላ እናርገው አሉ፡፡ በዚህ ጊዜ የእነውብሸት ጠበቃ አቶ ደርበው “ከሰዓት ሌላ ቀጠሮ ስላለኝ አልችልም” ብለው ከአራት ቀን በኋላ ለታሀሳስ 21 እንዲሆን አማራጭ አቀረቡ፡፡ ዳኛው ግን አልተቀበሉትም፡፡ “እነዚህ ሰወች ያሉት በማረሚያ ቤት ነው፤ ቀጠሮው ከሚራዘም 7 ሰዓት […]

Read More →
Latest

የአሳታሚው ማስታወሻ

By   /  December 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሳታሚው ማስታወሻ

የኢትዮጵያን አብዮት በሁለተኛነት የመሩት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረሥላሴ  ወግደረስ በዚህ መጽሐፋቸው የአብዮቱን ሂደት እንደቀድሞው ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ሁሉ የራሳቸውን ዕይታ ያካፍሉናል። ‘እኛና አብዮቱ’ ብለው እንደ ደርግ አባልነታቸው በጋራ ያመኑበትን፣ የተማከሩትን፣ የወሰኑትን፣ የሰሩትን፣ የገጠማቸውንና በቅርብ በዓይን ምስክርነት ያዩትን ተንትነው ያስነብቡናል። የቅርቡ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የዛሬ ዓመት ገደማ ድንገት ሕይወታቸው ማለፉን ስሰማ ካዘኑ ሰዎች አንዱ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar