www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 14
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 14
Latest

ወያኔ እና ባዶ ካርቶን ዲያስፖራዎች ሰው አናት ላይ ሊሸኑ ይፈልጋሉ::

By   /  December 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ እና ባዶ ካርቶን ዲያስፖራዎች ሰው አናት ላይ ሊሸኑ ይፈልጋሉ::

‪ ተቃዋሚ ነን የሚሉ ፓርቲዎች እና ግለሰቦች ካለምንም አላማ በጥላቻ እና በስድብ ላይ ተመስርተው በእጅ ቅሰራ ላይ ስለተመረኮዙ ሁሌ እንዳወሩ ይኖራሉ::ጫካ ገብቶ መበርታት ከጀመረበት እና ሱዳን ላይ የተደላደለ የመሸጋገሪያ እርከኖችን ካገኘበት ጊዜ አንስቶ ወያኔ አለማቀፍ አሸባሪ እና ማፊያ ቡድን መሆኑ የታወቀ እና እስካሁንም ከመዝገብ ላይ ያልተፋቀ መሆኑ ይታወቃል:: ከሱ ለመስተካከል የሚራወጡ ሆኖም ያልተሳካላቸው ደሞ እየተፈጠሩ […]

Read More →
Latest

100 ኢትዮጵያዊያን ኢሚግሬሽን እስር ቤት በር ላይ ወድቀዋል፡፡በግሩም ተ/ሀይማኖት

By   /  December 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on 100 ኢትዮጵያዊያን ኢሚግሬሽን እስር ቤት በር ላይ ወድቀዋል፡፡በግሩም ተ/ሀይማኖት

             አንዲት ኢትዮጵዊን አንድ ሀበሻ አሳሰራት ብለው ነገሩኝ፡፡ á‹« አሳሰረ የተበለውን ሰው ፈልጌ ለማናገር መፍትሄ ለማግኘት እንጂ እስር ቤት ሄጄ እሷን ማየት አላሰብኩም፡፡ ምክንያቴ ከእስር የምትወጣበትን መንገድ መፈለግ ነበር፡፡ በመሀል ልጅቱን ለመጠየቅ ወደ እስር ቤት ከሄዱት መካከል ነብዩ ተስፋዬ የሚባለው ልጅ ደወለልኝ፡፡  ‹‹..እስር ቤት ጊቢ በር ላይ ተኝተዋል፡፡ እስኪ አንዱን […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፤ ፀሐፊዎችና አጠቃላይ ማኅበረ ካህናቱ ለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አቤቱታቸውን አቀረቡ ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ!

By   /  December 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፤ ፀሐፊዎችና አጠቃላይ ማኅበረ ካህናቱ ለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አቤቱታቸውን አቀረቡ ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ!

 ስድስት ገጽ የያዘው የማኅበረ ካህናቱ አቤቱታ በግልባጭ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት፤ ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፤ ለፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትርና ለሚመለከታቸው ክፍሎች ሁሉ ገቢ መደረጉን ለማወቅ ተችሏል! (ደብዳቤውን ከታች አቅርበንላችኋል) ማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያኒቱ ሲኖዶስ አይደለም በማለት ያሳሰቡ ሲሆን ይህ ተረፈ ደርግና በቤተ ክርስቲያን ታዛ የተጠለለ ነጋዴ ድርጅት የመጨረሻ እልባት ሊሰጠው የሚገባው ወቅት አሁን ነው በማለት ጠየቁ! ማኅበረ ቅዱሳንና […]

Read More →
Latest

ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ጻፉ ክንፉ አሰፋ

By   /  December 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ጻፉ ክንፉ አሰፋ

ፀሃይ አሳታሚ ድርጅት በታኅሣሥ 16, 2006 á‹“/ም (Dec. 25, 2013) የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩትን የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስን ‘እኛና አብዮቱ’ የሚል መጽሃፍ ለገበያ እንደሚያበቃ አስታወቀ። ሻምበል ፍቅረሥላሴ እንደ ደርግ አባልነታቸው በጋራ ያመኑበትን፣ የተማከሩትን፣ የወሰኑትን፣ የሰሩትን፣ የገጠማቸውንና በቅርብ በዓይን ምስክርነት ያዩትን ተንትነው በ‘እኛና አብዮቱ’ ያስነብቡናል። የራሳቸውን ዕይታ ያካፍሉናል። ልጅ ሆነን አንድ አባባል እሰማ ነበር።”አበላል እንደ ደርግ […]

Read More →
Latest

ESAT ‘Tikuret’ Interview with Elias Wondimu ” none violence struggle”

By   /  December 22, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on ESAT ‘Tikuret’ Interview with Elias Wondimu ” none violence struggle”

Read More →
Latest

ሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ

ስልጠና ክፍል አምስት፥ ከ1924 – 2002 በኢትዮጵያ የተደረጉ ምርጫዎች ግምገማ ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን 2006 á‹“.ም. (ግርማ ሞገስ) የስልጠና ክፍል አምስት ግብ በዐፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት (1924-1967)፣ በደርግ ዘመነ መንግስት (ከ1967 – 1983)፣ (3ኛ) በህውሃት/ኢህአዴግ ዘመነ መንግስት (1983 – 2002) የተደረጉትን ምርጫዎች በአጭር በአጭሩ መጎብኘት እና መገምገም ነው። ምርጫ 97 ግን በርከት ያሉ ትምህርቶች በመለገሱ […]

Read More →
Latest

ወደ ፍቅር ጉዞ ወይስ ወደ ውሸት ጉዞ ፣የቴዲ አፍሮ ስራአስኪያጅ ውሸት እንዴት ይታያል ?በአንድ እራስ ሁለት ምላስ

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወደ ፍቅር ጉዞ ወይስ ወደ ውሸት ጉዞ ፣የቴዲ አፍሮ ስራአስኪያጅ ውሸት እንዴት ይታያል ?በአንድ እራስ ሁለት ምላስ

ወደ ፍቅር ጉዞ (The journey of love ) የተሰኘውን የሙዚቃ ዝግጅት ከበዴሌ ቢራ ጋር እንደሚሰራ ተደርጎ የተዋዋለበትን የፕረስ ሪሊዝ የተቀቀው በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ እንደሆነ ይታወሳል ሆኖም ግን ፣አላዋቂ ሳሚ አይነት ነገሮች በቴዲ አፍሮ እና በማናጀሩ በኩል ሲታዩ ምን ሊባል እንደሚቻል ለማወቅ ያስቸግራል ፤ይሄውም በኬኤምኤፍ የፕሮሞሽን ፕሮዳክሽን ጋር ባደረገው እሰጣ ገባ ክስ መመስረቱን ባሳለፍነው ወር […]

Read More →
Latest

በ ‹‹በመለስ ራዕይ ተቃዋሚን ዜሮ እናስገባለን›› የሚል ዘመቻ ተጀምሯል

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ ‹‹በመለስ ራዕይ ተቃዋሚን ዜሮ እናስገባለን›› የሚል ዘመቻ ተጀምሯል

የአቶ መለስ ዜናዊን ራዕይ ለማስቀጠል ተቃዋሚዎችን ዜሮ እናስገባለን የሚል ቅስቀሳ በጎንደር የኢህአዴግ ካድሬዎች መጀመራቸውን ተከትሎ ተቃዋሚዎችን እንደሚደግፉ በሚገመቱና በጎንደር የአንድነት አባላት ላይ ማስፈራሪያ፣ውክቢያና ዛቻ እየተፈጸመ ነው፡፡ በመለስ ራዕይ ሰበብ ከገዢው ፓርቲ የተለየ አመለካከት በሚያራምዱ ዜጎች ላይ ቅስቀሳ መጀመሩና ይህንኑ ተከትሎም አደጋ እያንዣበባቸው እንደሚገኝ በጎንደር የሚገኙ የአንድነት አባላቶች አስታውቀዋል፡፡ ተቃዋሚዎችን ዜሮ ማስገባት የሚለው ዘመቻው ከተቻለ በፈቃደኝነት […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ደራስያን ማኀበር ለነባሩ ሥራ አስፈጻሚ አሸኛኘት አደረገ

By   /  December 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ደራስያን ማኀበር ለነባሩ ሥራ አስፈጻሚ አሸኛኘት አደረገ

አዲሱ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነባሩን የሥራ አስፈፃሚ አባላት ባለፈው ሐሙስ በወይን ኢትዮጵያ የባህል ምግብ አዳራሽ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ሸኘ፡፡ አንጋፋና ወጣት ደራስያን እንዲሁም የልዩ ልዩ ሙያ ማህበራት መሪዎች በተገኙበት  የተሰናባቹ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ገጠመኞቻቸውን እያቀረቡ ታዳሚውን ከማዝናናታቸውም በላይ ለስምንት ዓመታት ማህበሩን ሲመሩ፣ የነበራቸው የእርስ በርስ መናበብ ሐላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ብርታት እንደሰጣቸው ተናግረዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

“የወርቃማ ዘመን ትዝታዎቼ በስዕል ሥራዎቼ ላይ ጐልተዋል”

By   /  December 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on “የወርቃማ ዘመን ትዝታዎቼ በስዕል ሥራዎቼ ላይ ጐልተዋል”

  በብርሃኑ ሰሙ ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ “ንግስ” በሚል ርዕስ በብሔራዊ ሙዚየም አዳራሽ ለእይታ ያቀረባቸው ስዕሎች ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ፤ ባለፈው ዐርብ ህዳር 20 ቀን 2006 á‹“.ም በኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በኤግዚቢሽኑ ስላቀረባቸው ስዕሎችና በአሰራር ላይ ስለሚከተለው መንገድ ሰዓሊው በሰጠው ማብራሪያ ነበር ፕሮግራሙ የተጀመረው፡፡ “ንግስ” በሚል ርዕስ ለእይታ የቀረቡትን ስዕሎች የሰራኋቸው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar